Real Pro Hub
Kanalga Telegram’da o‘tish
🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz
Ko'proq ko'rsatish4 813
Obunachilar
-924 soatlar
-737 kunlar
-27030 kunlar
Postlar arxiv
4 810
🫵SideFans ለchristmas ይሰጡትን Box አሁን መክፈት ትችላላችሁ
🎁 Christmas Boxes:
Gold Box: 50 USDT
Blue Box: 20 USDT
Green Box: 10 USDT
Pink Box: 100 Light Stick
Gray Box: 200 Stardust
ምን ደረሳችሁ Family?? Me በGreen Box 10$ ደርሶኛል 🙈🙈
4 810
Telegram member Script መስራት የሚችል ሰው በውስጥ ያዋራን።
➡️ @MR_AYMEN_ET
➡️ @MR_AYMEN_ET
⚠️ለትልቅ ስራ ነው የተፈለገው ⚠️
4 810
♻️VERTUS UPDATE ♻️
📈🫵Vertus Wallet ላይ Vert ቶክን መሸጥ መግዛት ተጀምሯል 😱😱Vertus እራሱን የቻለ Decentralized Wallet መሆኑ ይታወቃል እናም አሁን እንዳሳወቁት ከሆነ Vertua Wallet ላይ ከዛሬ ጀምሮ Beta ቶክን እና Vert ቶክን መግዛት መሸጥ ትችላላችሁ ብለዋል
🫵Vertus Wallet የመጀመሪያው Vert ቶክን የሚሸጥበት መድረክ ነው ብለዋል እናም በቅርቡ ወደ Exchange deposite እንደሚጀመር አሳውቀዋል አሁን ላይ Vertus Wallet እየሰራ አይደለም
4 810
♻️ Vertus daily combo♻️
🗓 Date - Jan 8
🎉 Reward -20
📸Only 2 days left🤔
📊📈Only 3 days left 🤔
➡️position 3-3-1-2
4 810
✅ 2025
🐾👣 Paws :- ይህ project እንደኔ አስተያየ በብዙኋኑ ሰዎች ጥርጣሬ ላይ ያለ project ይመስለኛል እሚፈጠረውን ከመመልከት ውጭ ምንም ማለት አይቻለም ስለዚህ 🤷♂️
🌱 Seed :- ይህ project ደግሞ ብዙኋኑ እኔንም ጨምሮ የጫት ነጋዴ ይመስል ስማችን አጠገብ አስቀምጠነው እየዞርን ነው 😀
🫡 Blum :- መላቅጡ የጠፋው Project አመት ሊሞለው ትንሽ ነው የቀረው 😂
🚩 Zoo :-ይህ project ትንሽ ቀሌሎቹ ለየት እሚያደርግ እሚያልቅበትን ቀን ቀድም ብል አሳውቋል ጥሩ ይመስላል 😀
ሌልችም ያልጠቀስቋቸው አሉ ለማንኛውም ከ 2024 እና 2025 ለናንተ ምርጦቹ እነማናቸው ?
መልካም ምሽት
4 810
✅ ያለፈው አመት 2024 ኤርድሮፖች እና የ አዲሱ አመት 2025 ኤርድርፖች ✅
✅ 2024
💎 Notcoin :- ብዙም ሰው ሳያስተውለው ተከስቶ የተወሰኑ ሰዎችን በሚባል ደረጃ አስደስቶ ያለቀ 👏
🏴☠️ Dogs :- ይህ ውሻ ደግሞ notcoin ላልሰሩ ሰው እኔ አለሁላችሁ ብሎ ምንም ሳያለፋ tap tap አርጉኝ daily combo ብል ነገር የለ invest ሳይጠይቅ ህዝብን ያስደሰተ ታማኝ ውሻ 👏
🐹Hamster :- ይህ አይት ደግሞ ከ100m በላይ ተጠቃሚ ያፈራ እና ብዙ ሰው በስቶበት መቆጣጠር ስላቃተው ህዝብ ያስከፋ አይጥ ነው የአይጥ መንጋው ቁልፍን ፍለጋ bot ሲያሯርጣ ቺት አድርገሀል በማለት ለ ድመቶች ወረወራቸው 🤪
😺🐈Catizen እና Cats :- እነዚህ ደግሞ ከ hamster የተጣሉትን አይጦች በመቀበል መላ ቀፍሐው ላሽ አሏቸው 😏
🚩 X-empire :- ይህ ደግሞ ፕሮፋዩልን በአለማችን ቁጥር እንድ ባለሀብት የelen musk photo ለጥፎ ህዝቡን ብዙም ያላስከፋ አሪፍ project 👍
🔥 Meme fi :- ይህ ደግሞ ባጭሩ ብር ወዳጅ ብንለው ይቀላል ብዙሀኑን ቀፎሎ ቀፍሎ ላሽ አላቸው😖
🪙Major :- ይህ ደግሞ አጀማመሩን ጥሩ አድርጎ አጨራረሱን ያበላሸ project 😢
✅ ከ 2024 ዋና ዋና እሚባሉትን ለመጥቀስ ሞክሬያለሁ
.
.
.
.
✅ የ 2025 ይቀጥላል
4 810
PinEye በ January 27 በ Bybit Exchange List ይደረጋል
ከአሁን ጀምሬ ወጥሬ እሰራለው ካላቹ ሰአቱ አሁን ነው Pineye እንደሌሎቹ የሚከብድ Airdrop አይደለም Task በመስራት የተሰጣቹን Point ወደ Profit per hour መቀየር ያሳደጋቹት profit per Hour የበለጠ Point ይሰጣቹዋል ደግሞ Daily Code አለው የምለቅላቹ ይሆናል ::
Bybit Kucoin gate io bitget እና የተለያዩ ትላልቅ Exchange ጋር ስምምነት አላቸው
መጀመር የምትፈልጉ👉 https://t.me/PinEye_Bot/pineye?startapp=r_5464545955
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
