cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

HIBA TUBE

በአላህ(ሱ.ወ) ዘንድ ያለህን ቦታ ማወቅ ከፈለክ፤ በልብህ ውስጥ ለሱ የሰጠኽውን ቦታ ተመልከት፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
545
Obunachilar
+224 soatlar
+1197 kunlar
+34530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መጀመሪያ የተገናኘንበት ጊዜ ቢመለስና ዳግም ቢያገናኘን...... ፈገግ እልና መንገዴን እቀጥል ናበር 💔 ✍hiba @hiba_tube
Hammasini ko'rsatish...
8
📥 wave 📥  ኢስላሚክ መግባት የምትፈልጉ እኔ የምሰረው ጠዋት ብቻ ነው ለሱቢህ ስናሳ ነው ተመረጭ የማደርገኝ በአንድ ዲስክ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ መስረቴ #ኑ ተመኘንት ውስጤ ነው😊        ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  3k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers ➺ Above  ➣  15k+ subscribers ➺ Above  ➣  30k+ subscribers Inbox me @BOY_WAVE
Hammasini ko'rsatish...
🥰🥹🥰🥹ስለየትኛው ኒዕማህ እናመስግንህ.....🥰🥹🥰🥹 🥰በዚህ ምርጥ ቀን አዲስ ጀንበርን…አዲስ ጅማሮን... ስላሳየኸንና ስላስጀመርከን…💚ወይስ… 🥰የምሽት ወንጀላችንን ደብቀህ...ዛሬን እድል ስለሰጠኸን…💚ወይስ… 🥰ለሊት ላይ ወደቅርቢቱ ሰማይ ወርደህ የቀን ወንጀላችንን ለመማር ስለምጠራን…💚ወይስ… 🥰በስንዝር ስንቀርብ እየፈጠንክ በክንድ ስለምትቀርበን…💚ወይስ… 🥰ስንጠይቅህ እምቢ ማለትን በባዶ መመለስን ስለምታፍረው…💚ወይስ… 🥰ትንሽ ተይቀንህ ብዙ ስለምትሰጠን...💚ወይስ… 🥰በአንድ መልካም ስራ አስር አጅር ስለምትከፍለን…💚ወይስ… 🥰በፈራንህ ልክ ልባችንን በፍቅረህ ስለምትሞላው…💚 …ስለይተኛው ያ ረህማን……?! 🌞ፀሀይ ከወጣችበት ምርጡ ቀን ጁመዐ 🌱የጠየቅነውን መሰጠትን የተረጋገጠልን ቀን 🌱ጀነት የተፈጠረበት ቀን 🌱የሰው ልጆች ጀነት የሚገቡበት ቀን 🌱በአንድ ሰለዋት ስማችን ሀቢቡላህ(ሰዐወ) ዘንድ የሚጠራበት ና የአላህ 10 ሰለዋት የሚወርድብን ቀን 💚🥰ለከል ሃምዱ ያ ረቢ.....ሀምደን ዩዐፊ ኒዕመሁ ወየካፊኡ መዚዳ🥹💚 💚ያ አላህ አንተን መፍራትና ማፍቀርን ወፍቀን ለልቦቻችን ከሁሉም ነገር የበለጠ ተፈቃሪ አስክትሆን🤲 💚ያ አላህ የክብር ሀገር የሆነችውን ጀነት ያለ ሂሳብና ያለ ቅድመ ቅጣት ከሚገቡት አድርገን🤲 💚ባርያም ለሰላት በቆመና አላሁአክበር ባለ ቁጥር በፍጥረታቱም ብዛት ልክ የአላህ ሰላምና ውዳሴ ባንቱ ላይ ይስፈን🤲💚           🌱💚🌱መልካም ጁመዐ🌱💚🌱 @hiba_tube
Hammasini ko'rsatish...
13
Repost from abdu official
Photo unavailableShow in Telegram
ሸግዬ ጁምዐ ይሁንላቹ @abdu_officia
Hammasini ko'rsatish...
1
🎋🎋🎋 ትውስታዎ ብርታታችን ነው🎋🎋🎋 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 ♥️ከ ነብዩ ዐለይሂ ሰላት ወስሰላም ህልፈት በኃላ በሰሀቦች መካከል ከባድ የሆነ የሀዘን ድባብ ነግሶ ነበር፤ ታዲያ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ባሉበት ቦታ ሁሉ ነቢ ሲወሱ የሚከተለውን ንግግር ደጋግመው ያወሱ ነበር። 🍃ﻟَﻮْ ﻛُﻨْﺖَ ﻣِﻦ ﺷَﻲﺀٍ ﺳِﻮَﻱ ﺍﻟﺒَﺸُﺮْ ...... 🍃ﻛُﻨْﺖَ ﺍﻟﻤُﻀِﻲﺀ ﻟﻠَﻴْﻠَﺔ ﺍﻟﺒَﺪْﺭ .…🥰 🍃ከሰውነት መደብ ውጪ ቢሆኑማ *** 🍃ያደምቁት ነበረ የበድርን ጨለማ ***🥰           🕊የአላህ ሰለም🕊 💛በዚያ በጨለማ ዘመን ብርሀን በሆነ 💛በዚያ ፍቅርን ባስተማረ 💛በዚያ ልቦችን በወንድምነት ባስተሳሰረ 💛በዚያ በሁሉም ነገር መልካምነትን ባሳየ 💛በዚያ በጭንቅ ቀን ኡመቴን በሚለው ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰              🌾💛🌾መልካም ጁመዐ🌾💛🌾 @hiba_tube
Hammasini ko'rsatish...
8
Repost from abdu official
በሰለዋት ጥፍጥ እምር ፅድት ያለ ኸሚስ ይሁንላቹ اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا وشفيعنا مهمد @abdu_officia
Hammasini ko'rsatish...
Repost from abdu official
Photo unavailableShow in Telegram
ሀበሻ ቁጭ ብዬ ሀረም መናፈቄ ልቤ እዛው ሆኖ በስጋዬ ርቄ ለሊቱና ቀኑ ባንቱ መንሰቅሰቄ ማየት ከጅዬ ነው መዲና ዘልቄ አረንጓዴ ቁባው መላኢካ የከበበው እሷን ያየሁ ለታ ሆኜ ከአቅራቢያው ብሞትም አይቆጨኝም እንደ መጅኑኑ ለይላው @abdu_officia
Hammasini ko'rsatish...
7
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮዋል💔
😡ተቀላቀሉን😡
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.