cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🇪🇹Orthodox tewahdo🇪🇹

እንኳን ወደ ortdox tewahdo channel በሰላም መጣችሁ መንፈሳዊ ቻናል ሲሆን እዚህ ቻናል ላይ ➪መዝሙር(የበዓላት,የንግስ ...) ➪ስዕለ አድህኖዎች ይለቀቃሉ የዚህን ቻናል Link share እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን የሚያስፈልግዎት ነገር ካለ በinboks(ሀሳብ ፣አስተያየት) @httpyabu1 (@httpyabu13 ን ማናገር ይችላሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
214
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✞ እንወድሻለን ኪዳነ ምህረት ✞ ለእግዚአብሔር ታቦቱ መቅደሱ ቀርበናል ባንቺ ወደ ንጉሱ የክብራችን ጌጥ ሽልማት እንወድሻለን ኪዳነምህት በጨለማው ላለ ብርሃንን አየ ለርስቱ ተካፋይ እንዲሆን ተለየ ወደ ቀድሞ ክብሩ ሊመለስ ዳግመኛ አንቺ ነበርሽ ተስፍው ለአዳም መዳኛ         አዝ= = = = = ያንን ሁሉ ዘመናት የፈሰሰው ደም አለምን ከእስራት ሊፈታ አልቻለም ወደ ሚሻል ኪዳን በደም ሊያሻግረን ደምሽን ተዋህዶ መዳኃኒ አለም ዋጀን         አዝ= = = = = አለን ብዙ ምክንያት አንቺን ምንወድበት ዓለም ያልተረዳው ያላወቀው እውነት ያወቀ የተረዳ የመዳኑን ሚስጢር አያፍርም ክብርሽን ቆሞ ለመናገር         አዝ= = = = = አውቃለሁ እግዚአብሔር የሰጠሽን ክብር ላመስግንሽ እኔም  ሳልቀንስ ሳልጨምር ሚባርክሽ ብሩክ ነውና እናቴ ኪዳነ ምህረት ንገሽ እመቤቴ                 መዝሙር         ዲያቆን አቤል መክብብ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮   @ortodox_27 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሼር 💛
🔴 #አዲስ_ዝማሬ "ፈክር ለነ"
Hammasini ko'rsatish...
✞ ይቤላ ሕፃን ✞ ይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ[፪] እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኩነኔ አልቦ[፪] ይላታል ሕፃን እናቱን ጨክኚ እናቴ አትጠራጠሪ[፪] ከዚህ በኋላ የለብንምና ኩነኔ የለም[፪] ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/ortodox_27 https://t.me/ortodox_27 https://t.me/ortodox_27 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Hammasini ko'rsatish...
🧡 ሼር 🧡
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ ግንቦት ❶➏ ቅዳሴ ቤቱ ለፍቁረ እግዚእ 💚🌺💚🌺💚
Hammasini ko'rsatish...