cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🌻የምስጋና ዘመን 🌻

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት  🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳን መዝሙራት    ⛪️ የንግስ መዝሙራት 🤲 የምስጋና  መዝሙራት 🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት   🌦 ወቅታዊ መዝሙራት https://t.me/yemisganazemen https://t.me/yemisganazemen

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
283
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-1230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ዳግም_ትንሳኤ በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው። እንኳን_ አደረሳችሁ! On Telegram👇          @yemisganazemen          @yemisgaanazemen Share 🙏 @yemisganazemen
Hammasini ko'rsatish...
Mee Ililchaa Mee ililchaa du’aa ka’uu isaatti nutis gammannerra  2 Dukkanaa baanee ifa arganne egaa faarfachuudhaa  ×2 Mee ililchaa… ka’eeraa ka’eeraa.. Kiristoos ka’eera.. Du’a injifatee… Samiitti olbaheeraa…… Mootichi dukkanaa taayitaa isaa irraa bu’ee Inni nuyiif du’e Kiristoos nuuf ka’ee Nutis isa faanaa………. Du’arra ejenneerra…….. Mana qulqullummaattii… Ifa uffanneerra…………. Harka keessan kaasaa ililleen faarfadhaa Gooftaan nu gargaaree hidhaa nu baaseeraa Mul’atee hojiin isaa…… Haxxumaan seexanaa….. Diinni salphateeraa…….. Koottaa ni gammadnaa…. Gooftaan yommuu ka’uu humna guddaadhaan Si’ool duwwaa taatee boojii ishee lachuunii Du’aa ka’uu isaatiin …  Taaneerra ijoolleesaa…. Galata guddaadhaa…… Jajannaa maqaasaa…….. Jabaadha cimaadha kan isaaf himamee Duuti taayitaa hin qabu aangoonsaa dhabamee 👉 Faaruu Du'aa Ka’umsaa 👇👇follow ╔═════════════╗ ♨️@yemisganazemen  ♨️ ╚═════════════╝
Hammasini ko'rsatish...
#ተነስቷል በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ። ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም። ማቴ 28፡6 On Telegram👇          @yemisganazemen          @yemisganazemen Share 🙏 @yemisganazemen @yemisganazemen
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🕊 1
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ሰንበት ያደረጋቸው ነገሮች የየራሳቸው ትንቢትና ምሳሌ አላቸው፤ አህያዋና ውርንጫዋ የሁለቱ ኪዳናት (የሐዲስ ኪዳንና የብሉይ ኪዳን) ምሳሌ ናቸው፡፡ አህያ የተመረጠችበት ምክንት 1. ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ፡- ‹‹አንቺ የጽዮን ልጅ እጅግ ደስ ይበልሽ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ የሆነው ትሑትም ሆኖ በአህያዋ በአህያይቱም ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል›› (ዘካ 9፥9)፡፡ 2. ትሕትናን ለማስተማር፡- አህያ በብዙዎች ዘንድ የተናቀች እንስሳ ነበረች፤ በአህያ መቀመጥም ራስን ማዋረድ ነውና ጌታም ትሕትናን ለማስተማር በተናቀችው አህያ ተቀምጧል፡፡ አንድም የዓለም ጥበብና ክብር በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነትና ውርደት መሆኑን ለማስረዳት ዓለም የሚያደንቃቸውን ትቶ ዓለም የናቀውን ተጠቅሞበታል፡፡ 3. እኔ የሰላም አምላክ ነኝ ሲል፡- አህያ የሰላም ምሳሌ ነች፡፡ በጥንት ዘመን ነቢያት በአህያ ተቀምጠው የመጡ እንደሆነ መልካም የምሥራች ትንቢት ሊናገሩ መሆኑ ይታወቃል፤ በፈረስ ተቀምጠው ከመጡ ደግሞ ስለመቅሰፍት ወይም መአት ትንቢት እንደሚናገሩ ይታወቅ ነበርና፡፡ 4. እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል፡- በአህያ ላይ የተቀመጠ ሰው ቢያሳድዱት አያመልጥምና ብትፈልጉኝ እኔ ቅርባችሁ ነኝ ታገኙኛላችሁ ሲለን ነው፤ (ኤር 23፥23) 5. በትሑት ሰው ልቦና አድሬ እኖራለሁ ሲል፡- አህያ ብዙ ጫንክብኝ፣ ጎዳኸኝ ብላ ሳታማርር ራሷን ዝቅ አድርጋ ባለቤቷን ታገለግላለችና እኔም ራሱን ዝቅ አድርጎ በሚገዛልኝ ትሑት ሰው ልብ አድሬ እኖራለሁ ሲል ነው፡፡ አህዮቹን ፈትታችሁ አምጡ ለምን አለ?    አባታችን አዳም ከዲያብሎስ እስራት የሚፈታበት ጊዜ መድረሱን ለማመልከት ነው፤ አንድም ለደቀ መዛሙርቱ የማሰርና የመፍታት ሥልጣን (ሥልጣነ ክህነት) መስጠቱን ለማጠየቅ ነው፤ (ማቴ 16፥18-19 ፣ ዮሐ 20፥22-23)፡፡ ሕፃናቱ ለምን አመሰገኑት?    አስቀድሞ ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹ከሕፃናትና ከሚጠቡ ለራስህ ምስጋና አዘጋጀህ›› (መዝ 8፥2) ብሎ የተናገረው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ ይህ የመዝሙር ክፍል የዚህች ሰንበት ምስባክም ነው፡፡ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘው የዘመሩበት ምክንያት ሀ. ዘንባባ በእስራኤል ባሕል የሰላም የደስታ ምልክት ስለሆነ፤ (ነህ 8፥14-15) ለ. የዘንባባ የሚዋጋ እሾህ የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው፤ ‹‹እግዚአብሔር ተዋጊ ነው›› ይላልና ዘጸ 14፥14፡፡ ሐ. ዘንባባ የመለኮት ምሳሌ ነው፤ ዘንባባ ቢደርቅ እንኳ በእሳት ይለበለባል እንጂ አይነድምና፡፡ የመለኮትንም ምጥቀቱንና ጥልቀቱን የሰው ኅሊና ሊመረምረው አይችልም፡፡             ወስብሐት ለእግዚአብሔር! ምንጭ፦ መጽሐፍ ቅዱስ፣ ጾምና ምጽዋት፣ ሰባቱ አጽዋማት         ═══•꧁🌿🌿🌿꧂•═
Hammasini ko'rsatish...
🥴 1