cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Remedial exam

Remedial ተማሪዎች የሆናችሁ ለናንተ ብቻ የተዘጋጀ ቻናል አዘጋጅተንላቹአል 😊🙏 በዚህ ቻናል ዉስጥ👇👇 📌 remedial exam 📌 worksheets 📌 brief notes 📌 about department 📌 study tips ከናንተ ሚጠበቀው join to request ማድረግ 👇👇👇

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 530
Obunachilar
+324 soatlar
+177 kunlar
+7330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
"የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና መቼ ይሰጣል" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ደርሰውናል፡፡ የሪሚዲያል ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም መግለፁ ይታወሳል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው ማጣራት የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ዘንድሮ ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም፡፡ ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል እንዲሁም አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ስለመሆኑ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲም ሆነ በትምህርት ሚኒስቴር የተባለ ነገር የለም፡፡ Via :- tikvahuniversity @Remedial_Hub 💙
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 3👏 1
📣Message From ✔️ ክፊያ ፈፅማችሁ በቦት በትክክል ተመዝግባችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ተማሪዎች አግኙን👇 @Remedial_specials 💻ያልተመዘገባችሁ ደሞ በዚህ⬇️መመዝገብ ትችላላችሁ @Remedial_tutorbot
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🥰 2 1
English EUEE 🙋QUESTION 1. I don't think I am very ____ but I'm not all that bad-looking either.
Hammasini ko'rsatish...
A. Plain
B. Pretty
C. Serious
D. Modest
"ከንቲባ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል ፦
Hammasini ko'rsatish...
Counselor
Magistrate
Prosecutor
Mayor
👍 3
Remedial exam tips Day 1 ✍️remedial ላይ አሪፍ ውጤት ለማምጣት quality ላይ የሰራ quantity ላይ ከሰራ ተማሪ የተሻለ ነው። ✍️ፊዚክስ ላይ ለምሳሌ ሁሉንም አንብቦ ለመጨረስ ከመሞከር 5ቱን ወይም 6ቱን ቻፕተር አንብቦ ባነበባቸው ቶፒኮች ስር የወጡ ጥያቄዎችን በደንብ የሰራ እንዲሁም ✍️ጊዜውን በትንሽ ንባብ በብዙ ጥያቄዎች ያሳለፈ እሱ ተማሪ ውጤታማ እንደሚሆን አትጠራጠሩ ✍️ፈተናቹ ልክ የentrance exam አይነት ጥያቄ ነው የሚወጣ concept ላይ አተኩሩ ❗️ጊዜያቹን በማይረባ ነገር አታጥፉ ማድረግ የምትችሉትን በሙሉ አድርጉ ከምንም በላይ ቤተሰቦቻቹን አስቡ በላባቸው የሚቀልድ አፉ ብቻ እናቴ አባቴ ብሎ የሚያወራ ፍቅሩን በተግባር መግለፅ የማይችል ልፍስፍስ እንዳትሆኑ ቤተሰቦቻቹ የሰጧቹ እድሜያቸውን ነው የሰጧቹ ላባቸውን ነው ፍቅራቹን በተግባር አሳዩ ለሁሉም ጊዜ አለው አራዳ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ የእናቱን ሽበት የአባቱን መስዋትነት ዋጋ እንዲኖረው የሚያደርግ ጠንካራው ልጅ ነው። 🙏እባካቹ የቀራቹን አጭር ጊዜ መክፈል ያለባቹን ዋጋ ሁሉ ክፈሉ በተረፈ በደምብ የሚያግዛቹ እና ብዙ ተማሪዎች ተመዝግበው እየተማሩበት ያለበት Remedial Special Class Tutorial ዉስጥ መመዝገብ እና አሪፍ ዉጤት ማምጣት ትችላላችሁ :: ለመመዝገብ ➡️@Remedial_tutorbot ☎️ ለበለጠ መረጃ ➡️ @Remedial_specials
Hammasini ko'rsatish...
🙏 11👍 7🥰 3
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም። 🌐JOIN : @QesemAcademy
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 2
Repost from Grade 12 students
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር መረጃ #Entrance2016 የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል)ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3-5 ለማህበራዊ ሳይንስ ሐምሌ 9-11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን። [የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት] JOIN :@ETHIO_ENTRANCEG12
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Repost from Grade 12 students
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። ©️tikvahethiopia JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
🟢Grammar                                        Modal Verbs Can:-  ability, request, permission       👆Canንን ለችሎታ፣ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ለፍቃድ ለመጠየቅ እንጠቀምበታለን። Could :-  past ability, suggestion, future ability   👆Couldን ያለፈ ችሎታለመግለፅ፣ ለአስተያየት, የወደፊት ችሎታን ለመግለጽ እንጠቀምበታለን። May:-  permission or future possibility      👆Mayን ፈቃድ ለመጠየቅ ወይም የወደፊት ዕድል ለማመልከት እንጠቀምበታለን። Might:-  permission or future possibility      👆Mightን ፈቃድ ለመጠየቅ ወይም የወደፊት ዕድል ለማመልከት እንጠቀምበታለን። Must:-  necessity or obligations       👆Must አስፈላጊ ለሆኑ ወይም ግዴታዎችን ለመግለጽ ያገለግላል። Shall:-  offer or suggestion.           👆 Shall አቅርቦትን ወይም አስተያየትን ለመግለጽ ያገለግላል። Should:-  advice or uncertain prediction.     👆Should ምክር ወይም እርግጠኛ ያልሆነ ትንበያ ለመግለጽ ያገለግላል። Will:-  willingness or certain promise       👆Will ፈቃደኝነት ወይም የተወሰነ ተስፋ ለመግለጽ Would:-  request or making arrangements      👆Would ጥያቄ ለመጠየቅ ወይም ስምምነት ለመግለጽ ይጠማል። Don't forget Join and share 👇 ➡️ 🌟@Top_English_learners ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Hammasini ko'rsatish...