cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ETHIO MILLIONAIRESS

ስኬታማ እና ጠንካራ ሰው መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ። 💪🔥 - አነቃቂ ንግግሮች - የስኬታማ ሰዎች ቁልፍ ሚስጥር ያገኙበታል።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
15 278
Obunachilar
+60224 soatlar
+2 4577 kunlar
+6 68430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
➨ ውድ ስለሆንክ ነው ! ሰው ትቶህ ሲሄድ አትዘን ወይም አትከፋ ጀግናው ! ➨ አስተውል ፦ ሰዎች አንድን ነገር የማይፈልጉት ወይም ትተው የሚሄዱት ውድ ስለሆነባቸው እና ያንን ነገር ለማግኘት በቂ አቅም ስለሌላቸው ነው ። ስለዚህ ሰው ትቶ ሲሄድ አንተ ውድ ስለሆንክ ነው ትቶህ የሄደህ ሰው የአንተን አቅም መቋቋም ስላቀተው ነው አንበሳው። ራስህን አክብር እና ህይወትህን ቀጥል!;🔥❤👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 10🔥 7
Photo unavailable
እነዚህ አራት ነገሮች ሁልጊዜ ለራሳችን እና ለአዕምሮዋችን መንገር አለባችሁ። 1, ዛሬ ከትናንት የተሻለ ቀን ይሆናል ። 2, እኔ በጭራሽ ተስፋ አልቆርጥም ፤ ምክንያቱም ወደዚች ምድር የመጣሁት ለማሸነፍ ነው። 3, ሁሉም ነገሮች በጊዜው ጥሩ ይሆናል። 4, ከስህተቴ ተምሬ ጠንካራ እና አስተዋይ ሰው እሆናለሁ ። ከላይ የተጠቀሱትን አራት ነገሮች ለአዕምሮዋችሁ በመናገር ማሰላሰል አለባችሁ ፤ ምክንያቱም አዕምሮ ይበልጥ የሚያነቃቃ ነገሮችን በሰማ እና ባየ ቁጥር ይበልጥ ንቁ እና ምርታማ ይሆናል ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE" @Ethio_Millionairess SHARE" @Ethio_Millionairess
Hammasini ko'rsatish...
🔥 39👍 19 4👏 2
Photo unavailable
⭐ ህይወትህን የሚያበላሹ 5 ሰዎች ፦ 1. ተጠቃሚዎች ፦ እነዚህ ሰዎች ሊጠቀሙብህ የሚችሉትን ያህል ብቻ ነው የሚወዱህ፣ ነገር ግን ወዲያው ካንተ የሚፈልጉትን ከሰጠኻቸው በኋላ ከአጠገብህ ይጠፋሁ ፤ እነዚህ ሰዎች ጊዜሀን ፣ ጉልበትህን እና ገንዘብን ያባክኑብሃል። 2. ቅሬታ አቅራቢዎቹ፡- አንተ ለመለወጥ ፍቃደኛ ሆነ ስራ ስትጀምር በአንተ ስራ ላይ ቅሬታ ያቀርባሉ ፤ ያለፈ ታሪካችሁን እያነሱ ያወራሉ ፤ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሰላምዎን እና ደስታን ይሰርቋችኋል። 3. የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማ የሚያደርጉ ፦ እነዚህ ሰዎች የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማዎት ያደርጉዎታል እና በጭራሽ ሀላፊነት አይወስዱም ፣ ሁልጊዜ አንተን ጥፋተኛ እንደሆኑ በማድረግ ራሳቸውን እንደ ንፁህ ይቆጥራሉ። 4. ተወዳዳሪዎቹ፡- ጥሩ ስትሰራ ሊያዩህ ይችሉ ይሆናል ነገርግን በእውነት አንተን ከነሱ የተሻለ ስታደርግ ማየት አይፈልጉም ከበለጥካቸው ግን አንተን ለማጥፋት ይነሳሉ ። 5. ተሳዳቢዎቹ፡- ይቅርታህን፣ እምነትህን እና ታማኝነትህን አላግባብ ይጠቀማሉ ፤ እነዚህ ሰዎች ምንም ቢደረግላቸው ከመሳደብ ወደኋላ አይሉም ፤ ከእነሱ አፍ የሚወጣው ቃል አዕምሮህን ሊጎዳው ስለሚችል ከእንደዚህ አይነት ሰው ራቁበህይወታችሁ እንደዚህ አይነት ሰዎች ካሉ ከእነሱ ለመራቅ ሞክሩ። ተግባባን ! ❤🔥👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 73👏 9 4
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኦርጅናል የእጅ ሰዓት ይፈልጋሉ ? ኦርጅናል የእጅ ሰዓቶችን ለዘናጭ ወንዶች እና ሴቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ፤ ብራንድ የሆኑ እና ወተር ፕሩቭ ናቸው ። Rolex , Calvin Klein , Excel , ሌሎች ብራንድ ሰአቶችን ያገኛሉ። ዋጋ የወንዶች - 2799 የሴቶች - 2499 በተጨማሪም ለሴቶች የሚሆኑ ኦርጅናል ቦርሳዎች ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/+tEaeluP7SfcwNzc8 አዲስ አበባ ላላችሁ ነፃ ዴሊቪዬሪ ያለን ሲሆን ወደ ክልሎችም በፖስታ ያላችሁበት ድረስ እንልካለን ። ለመግዛት የሚፈልግ  @sosy_sosy ላይ አናግሩኝ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3🔥 1
Photo unavailable
➨ ስኬታማ ትሆናለህ ! ሰላም ይህ መልዕክት የምታነበው አንተ አዎ አንተን ይመለከታል ። አንድ ቀን በህይወትህ ስኬታማ ትሆናለህ ፤ እንዲሁም ቤተሰቦችህን ታኮራለህ ፤ የህይወትህን ሩጫ በድል ታጠናቅቃለህ። ይህን እንደምታደርግ በራስህ እምነት ካለህ " 💯 " ወይም " አሳካለሁ" በማለት ኮመንት ላይ ፃፉልኝ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
💯 144🔥 13👍 10
Photo unavailable
➨ ጥንካሬ ስጠኝ በሉ ! ፀሎት ስታደርጉ ምን አይነት ፀሎት ነው የምታደርጉት ? ወይስ ቀላል ህይወት ወይም ሀብታም አድርገኝ ብላችሁ ነው የምትፀልዩት ? ፈጣሪ ለሁላችንም የሚያስፈልገን ጠንቅቆ ያውቃል ፤ እንዲሁም ሁሉም ሰው ሀብታም መሆን ይፈልጋል ፤ ስለዚህ ፈጣሪ ትልቅ አቅም የያዘውን አዕምሮው በነፃ ስሩበት ብሎ ሰጠን ፤ አንተም እሱ የሰጠህን አዕምሮው ተጠቅመህ መስራት እና ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ወደ ዓላማህ ለመሄድ መጣር ነው ያለብህ እንጂ ቁጭ ብለህ ምንም ሳትሰራ ሀብት ስጠኝ ፣ ደስተኛ ህይወት ስጠኝ ብትል እንደተቀመጥክ ዕድሜ ያልፋል። ስለዚህ ፀሎት ስታደርጉ በህይወቴ ውስጥ የሚገጥመኝን ፈተና በድል የምወጣበት ጥንካሬ እና ብልጠት ስጠኝ በማለት ፀልዩ እንጂ ቀላል ህይወት አትጠይቁ ፤ ይህቺ ህይወት ቀላል አይደለችም በፈተና የተሞላች ስለሆነች ጥንካሬን እና ብልጠት አብዛችሁ ከፈጣሪ ጠይቁ። #ሼር_እና_ሪአክሽን_ቀንሷል_ቤተሰብ ! 🔥👍❤ #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 97 19👏 6🔥 3🙏 3🥰 2🤯 1
Photo unavailable
➨ እነዚህን አራት ሰዎች ከህይወታችን ውስጥ ማስወጣት የለብንም ። 1, በደከመህ ጊዜ የሚያበረታህህ እና ከጎንህ የሚቆም 2, ለአንተ የሚያስብ የሚንከባከብህ 3, በትልቅ ፈተና ውስጥ እና ችግር ውስጥ ስትሆን ትቶህ የማይሄድ 4, ፈገግ እና ደስተኛ እንድትሆን የሚያደርግህን ከላይ እንደተጠቀሱት አይነት ሰዎች በህይወታችሁ ውስጥ ካሉ በጭራሽ አታስወጧቸው ፤ ይህን ቻናል ለእነሱ በመላክ እንዲቀላቀሉ አድርጓቸዋል። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 64🫡 23 2
Photo unavailable
➨ በደካማ ሰዎች እና በጠንካራ ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ልንገራችሁ። 1, ደካማ ሰዎች ፈተና ሲያጋጥማቸው ፦ " ለምን በማለት ይጨነቃሉ ። 2, ጠንካራ ሰዎች ፈተና ሲያጋጥማቸው ግን ፦ " እንዴት በድል እንደሚያሸንፉት በማቀድ ፈተናውን ለመጋፈጥ ይነሳሉ። የጠንካራ አስተሳሰብ ይኑራችሁ ፤ ለምን ሳይሆን ና ሞክረኝ በሉ ። 🔥👍❤ #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 108👏 10 4🔥 4🙏 3
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ኦርጅናል የእጅ ሰዓት ይፈልጋሉ ? ከዱባይ የመጡ በተመጣጣኝ ዋጋ ለዘናጭ ወንዶች እና ሴቶች የሚሆኑ የእጅ ሰዓት በጥሩ ዋጋ ለእናንተ አቅርበናል። Rolex , Excel , Maxel , Ck ሌሎች ብራንድ የእጅ ሰዓቶችን ያገኛሉ። ለሴቶች ደሞ የቱርክ ጫማዎች እና ቦርሶዎችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 👇 https://t.me/+tEaeluP7SfcwNzc8 አዲስአበባ ያላችሁ ነፃ ዴሊቪዬሪ ያለን ሲሆን ወደ ክልሎችም በፖስታ ያላችሁበት ድረስ እንልካለን ። መግዛት የሚፈልግ @sosy_sosy ላይ ያናግሩኝ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 7👏 2 1
Photo unavailable
➨ አስተውል ፦ ◉ ዕፅዋት ለማደግ የፀሀይ ብርሃን እና ውሃ ያስፈልጋቸዋል ፤ አንድ ዕፅዋት እነዚህን ሁለት ነገሮች ካላገኘ ትልቅ ዛፍ መሆን አይችልም። ◉ የሰው ልጅም ለማደግ ፈተና እና ስህተት ያስፈልገዋል ፤ በህይወትህ ውስጥ ፈተና ጠንካራ ያደርግሃል ፤ ስህተት ደሞ ይበልጥ አስተዋይ እንድትሆን ያደርግሃል ። #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 93🔥 5🫡 3
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.