cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

↪️ዱኒያ እና ኢሥላም ↩️🎧

Reklama postlari
519
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
+530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:58
Video unavailableShow in Telegram
13.78 MB
ጥየሠቄ ክፍል5️⃣1️⃣ ዘይድ ኢብኑ ሀሪሣ ለረሱል ሰለሏሁ አለይሒ ወሠለም ምናቸዉ ነዉ❓Anonymous voting
  • ሀ.አጎታቸዉ
  • ለ.ወንድማቸዉ
  • ሐ.የማደጎ ልጃቸዉ
  • መ.አሏሁ አእለም
0 votes
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
4_5990189113909710928.mp37.42 MB
ጥያቄ ክፍል5️⃣0️⃣ ነፍሳችሁን አስቡ ከመተሳሰባችሁ በፊት ስራችሁን መዝኑ ከመመዘናችሁ በፊት ያለዉ ሶሀባ ማን ነዉ❓Anonymous voting
  • ሀ🌿ኡመር
  • ለ🌿አልይ
  • ሐ🌿አቡበከር
  • መ🌿አሏሁ አእለም
0 votes
4_5990189113909710923.mp38.66 MB
ጥያቄ ክፍል4️⃣9️⃣ ወደ መድየን ህዝቦች የተላከ ነብይ ማን ነዉ❓Anonymous voting
  • ሀ🌹ሙሣ አለይሒ ሰላም
  • ለ🌹ሀሩን አለይሒ ሰላም
  • ሐ🌹ሹአይብ አለይሒ ሠላም
  • መ🌹ወሏሁ አእለም
0 votes
👍 1👏 1
የክፍል 47 መልስ ማብራሪያ⬇️⬇️⬇️ #መልሡ #እኛ #ነን #የሰዉ #ልጆች አባታችን አደም አያታችን አፈር ቀብራችንም አፈር
Hammasini ko'rsatish...
👍 2👏 1
ባለቤትህኮ ከሞተች 15አመት አለፋት ለምን አታገባም ??ለምን እስካሁን ቆዬህ አሉት ? እሱም !!አላቸው እንደሱዋ አይነት ላገኝ አልቻልኩም  አላቸው !! እነሱም አሉት !!ይሄን ሁሉ አመት እሷን የምትተካ ሴት ጠፍቶ ነውን ሲሉ በአግራሞት በዲጋሜ ይጠይቁታል ?? እሱም❗❗ እንዲህ ሲል መለሰላቸው ከባለቤቴ አንዱን መልካም ስራዋን  ልንገርህ ሌላው ተነግሮና ተቆጥሮ አያልቅምና አላቸው !! የሆነ ጊዜ እኔና ባለቤቴ ተጋጨን ና ፊትሽን ማዬት አልፈልግም ሂጅልኝ ወደ ቤተሰቦችሽ አልኳት ከዛም ሄደች !! ከዛም በሄደች ከሳምንት ቡሀላ በጣም ናፈቀችኝ ና ወደቤታችን ልመልሳት ወደ አባቱዋ ቤት ሄድኩኝ በሩን ሳንኳኳ እንደ አጋጣሚ የከፈተችልኝ እሷ ነበረች ።በሚያምረው ፈገግታዋ  እቅፍ አደረገችኝ ና ቀስ ብላ በጆሮዬ ለቤተሰቦቼ ከአንተጋ ተጣልቼ እንደመጣሁ ሳይሆን አንተ ለአንድ ሳምንት የሚሆን ለስራ መስክ እንደሄድክና ስትመለስ መጥተህ እንደምትወስደኝ ነው እና የነገርኩዋቸው አሁን አንተ  ለጥዬቃ እንደመጣህ ንገር አለችኝ. ።     ታዲያ በፍቅርም ሆነ በፀብ ጊዜ ሚስጥርህን የሚጠብቅ ገመናን የማያወጣ የትዳር አጋር በቀላሉ ማገኘት ይቻል ይሆን ??!! ሞታ እንኩዋን  ከእሱዋ ውጭ ጭራሽ ሌላ ሴት ማግባት አልፈልገም ምንኛ ያማረ ፍቅር ነው ያሱብሀን አላህ ምን አይነት ድንቅ ታሪክና ሂወት ነው
Hammasini ko'rsatish...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

ጥያቄ ክፍል4️⃣8️⃣ በመንገድ ላይ ሲሔድ ሰይጣን የሚሸሸዉ ሶሀባ ማን ይባላል❓Anonymous voting
  • ሀ.ኡስማን
  • ለ.ኡመር
  • ሐ.አቡበከር
  • መ.አሏሁ አእለም
0 votes
👍 4 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.