uz
Feedback
El-shaddie🔥

El-shaddie🔥

Kanalga Telegram’da o‘tish

=> እየሱስ ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ያው ነው :: እዚህ Channel ላይ እየሱስ ክርስቶስ ይነሳል ከ እርሱ ውጪ ሌላ ርዕስ ስለሌለን !!!

Ko'proq ko'rsatish
273
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+107 kun
+2430 kun
Postlar arxiv
ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ #ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው  ለማታውቁ ደግሞ #NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ  company ነው NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን #መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው በአሁን ሰዓት #NIV እና #የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ #45 ቃላትን አስወግደዋል😭😭😭😭 ለአብነትም #Jehovah, #calvary, #omnipotent አና #holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ #ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው አብዛኞቻችን #soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV ,NLT እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46;  ሉቃስ 17:36, 23:17; ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37 በተጨማሪም NIV ,NLT እና ESV  ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል ሰለዚህ ምን #እናድርግ? #እርምጃ አንድ #hard copy bible ብቻ መጠቀም #እርምጃ ሁለት #soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም #update #ያልተደረገውን app ይጫኑ bibleአችሁን #በጭራሽ update እንዳታደርጉ የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት ወይንም በሌላ #publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ don't forget #ያወራነው NIV,NLTና  ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ #ጊዜ የለንም ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ #የሰይጣንን #ዕቅድ_እናፈራርስ የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! አደራ!🙏 Share it with your friends❤️

ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ #ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው  ለማታውቁ ደግሞ #NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ  company ነው NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን #መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው በአሁን ሰዓት #NIV እና #የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ #45 ቃላትን አስወግደዋል😭😭😭😭 ለአብነትም #Jehovah, #calvary, #omnipotent አና #holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ #ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው አብዛኞቻችን #soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV ,NLT እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46;  ሉቃስ 17:36, 23:17; ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37 በተጨማሪም NIV ,NLT እና ESV  ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል ሰለዚህ ምን #እናድርግ? #እርምጃ አንድ #hard copy bible ብቻ መጠቀም #እርምጃ ሁለት #soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም #update #ያልተደረገውን app ይጫኑ bibleአችሁን #በጭራሽ update እንዳታደርጉ የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት ወይንም በሌላ #publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ don't forget #ያወራነው NIV,NLTና  ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ #ጊዜ የለንም ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ #የሰይጣንን #ዕቅድ_እናፈራርስ የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!! አደራ!🙏 Share it with your friends❤

ክፍል #ሦስት ... ... መንፈስ እና ነፍስ ምን እና ምን ❺ የሰው ኢ-ቁሳዊ ማንነት 🔖 "፤ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።" (የማቴዎስ ወንጌል 5: 3) 🔖 "፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።" (የዮሐንስ ወንጌል 3: 6) 🔖 "፤ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።" (የማቴዎስ ወንጌል 26: 41) 🔖 ኢየሱስም ወዲያው በልባቸው የሚያስቡትን በመንፈሱ ተረድቶ፣ “እንዴት እንዲህ ታስባላችሁ?” ማርቆስ 2:8 🔖 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤ ሉቃስ 1:47 🔖 ሕፃኑም አደገ፤ በመንፈስም ጠነከረ፤ ለእስራኤልም ሕዝብ በይፋ እስከታየበት ቀን ድረስ በበረሓ ኖረ። ሉቃስ 1:80 🔖 "፤ ጳውሎስም በአቴና ሲጠብቃቸው ሳለ፥ በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት።" (የሐዋርያት ሥራ 17: 16) 🔖 "፤ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2: 11) 🔖 "፤ እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 32: 2) 🔖 "፤ እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፥ ከእናንተም ጋር እንዳለሁ ሆኜ ይህን እንደዚህ በሠራው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤ እናንተና መንፈሴም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5: 3-4) 🔖 "፤ መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5: 5) 🔖 በልሳን በምጸልይበት ጊዜ መንፈሴ ይጸልያል፤ አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው። 1 ቆሮንቶስ 14:14 🔖 "፤ እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7: 1) ይቀጥላል ... ► Bible reporters

እስከ ዛሬ በህይወታቹ ውስጥ ስለበዛው ታላቅ ምህረት እግዚአብሔርን አመስግኑ🙏 “በተከበበች ከተማ ውስጥ፣ የሚያስደንቅ ምሕረቱን ያሳየኝ፣ እግዚአብሔር ይባረክ።” — መዝሙር 31፥21 🥹🙌

ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።

🙏🙏🔥
🙏🙏🔥

🥰ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”🎉🎉 — ኢሳይያስ 9፥6

ኢሳይያስ 9:6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። እንኳን አደረሳችሁ።

🗣“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”🎉🎉 — ኢሳይያስ 9፥6 እንኳን ደስ አላችሁ መድሀኒት ተወልዶልናል። ይህን እያሰብን የምናመሰግንበት በአል ይሁንልን🙏😇 @Elshaddie

🥹🥹🙌
🥹🥹🙌

Always pray🙏 to have eyes👀 that see the best, A heart❤️‍🩹 that forgive the worst ☺️A mind that forgets the bad, And Soul that never loses Faith🙌 @Elshaddie@Elshaddie

የምስራቹን ቃል በምድር ተሰማ🎉 በከብቶች በረት ውስጥ ቤትልሄም ከተማ ...................................................

🔊REMINDER🔊🔊 🥰 ገና በአል ( Christmas) 🥰🥰 ❄️ገና ማለት ከእግዚአብሄር የፍቅር ስጦታ💝 ያገኘንበት ቀን ማለት ነው፡፡እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ስለእኛ ስለሰው ልጅ የሰጠበት ቀን ነው፡፡ 👉 Christmas is all about the Birth of jesus christ🥰 not about Santa claus🙅‍♀️ ✨ John 3:16: " God's love for the world is expressed through the gift of his only Son, Jesus, who offers eternal life to those who believe in him" ❄️ገና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት፣ በድንግል ማርያም በኩል በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ የተወለደበት ቀን ነው፡፡ 🎉ገና የምስራቻችን ነው ✨ luke 2:10-11 "10. But the angel said to them, “Do not be afraid. I bring you good news that will cause great joy for all the people. 11 Today in the town of David a Savior has been born to you; he is the Messiah, the Lord." 🎄 መልካም ገና🥰🥰 እንካን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ 🎉🎁 Merry Christmas🎉

ክፍል #ሁለት ... መንፈስ እና ነፍስ ምን እና ምን ... ❸ ከሥጋ የተለዩ የሰዎች ነፍሳት 👇👇 🔖 (አማርኛ 1954)(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 ) ------------ 19፤ በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከላቸው፤ 20፤ ጥቂቶች ማለት ስምንት ነፍስ በውኃ የዳኑበት መርከብ ሲዘጋጅ፥ የእግዚአብሔር ትዕግሥት በኖኅ ዘመን በቈየ ጊዜ ቀድሞ አልታዘዙም። (KJV+Strong's)(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 ) ------------ 19 By which also he went and preached unto the spirits in prison; 20 Which sometime were disobedient, when once the longsuffering of God waited in the days of Noah, while the ark was a preparing, wherein few, that is, eight souls were saved by water. 🔖 (አማርኛ 1954)"፤ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥" (ወደ ዕብራውያን 12: 23) (KJV+Strong's)" To the general assembly and church of the firstborn, which are written in heaven, and to God the Judge of all, and to the spirits of just men made perfect," (ወደ ዕብራውያን 12: 23) ❹ መናፍስት 👇👇 🔖 "፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።" (የዮሐንስ ወንጌል 4: 24) 🔖 "፤ ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?" (ወደ ዕብራውያን 1: 14) 🔖 "፤ ርኵሳን መናፍስት በታላቅ ድምፅ እየጮኹ ከብዙ ሰዎች ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤" (የሐዋርያት ሥራ 8: 7) 🔖 "፤ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2: 1-2) 🔖 (አማርኛ 1954)(የሉቃስ ወንጌል 24 ) ------------ 37፤ ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ መንፈስም ያዩ መሰላቸው። 38፤ እርሱም፦ ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል? 39፤ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸው። (KJV+Strong's)(የሉቃስ ወንጌል 24 ) ------------ 37 But they were terrified and affrighted, and supposed that they had seen a spirit. 38 And he said unto them, Why are ye troubled? and why do thoughts arise in your hearts? 39 Behold my hands and my feet, that it is I myself: handle me, and see; for a spirit hath not flesh and bones, as ye see me have. ይቀጥላል ... ► Bible reporters

⭕️ መንፈስ እና ነፍስ .. ምን እና ምን ክፍል #አንድ 🔹 "መንፈስ" የሚለው ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ትርጉም ምንድነው ?? ነፍስስ ?? 📌 "መንፈስ" የሚለው ቃል በእብራይስጥ "ሩዋኽ" ወይም "ሩሃ" ማለት ሲሆን በግሪኩ ደግሞ "ኒውማ" ይባላል ። የዚህ ቃል ቀጥተኛ(ጥሬ) ፍቺው "ንፋስ" ማለት ነው ። 📌 "መንፈስ" የሚለው ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ክፍሉ አውድ (context) የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል ። 🔸 "መንፈስ"(ሩዋኽ) የሚለው ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ያለው ትርጉም 👇👇👇 ➊ ነፋስ 👇👇 🔖 "፤ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።" (የዮሐንስ ወንጌል 3: 8) 🔖 "፤ እነሆ፥ ተራሮችን የሠራ፥ ነፋስንም የፈጠረ፥ የልቡንም አሳብ ለሰው የሚነግር፥ ንጋትን ጨለማ የሚያደርግ፥ በምድርም ከፍታዎች ላይ የሚረግጥ፥ ስሙ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ነው።" (ትንቢተ አሞጽ 4: 13) ❷ እስትንፋስ 👇👇 🔖 "፤ በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው፥ ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤" (2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2: 8) 🔖 "፤ ከሦስቱ ቀን ተኵልም በኋላ ከእግዚአብሔር የወጣ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው በእግሮቻቸውም ቆሙ፥ ታላቅም ፍርሃት በሚመለከቱት ላይ ወደቀባቸው።" (የዮሐንስ ራእይ 11: 11) 🔖 ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ሳይመለስ፣ መንፈስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ፣ ፈጣሪህን አስብ። መክብብ 12:7 🔖 "፤ እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ ገና ሳለ፥" (መጽሐፈ ኢዮብ 27: 3) 🔖 እኔም ከሰማይ በታች የሕይወት እስትንፋስ ያለባቸውን ሕያዋን ፍጡራን ሁሉ ለማጥፋት እነሆ፤ በምድር ላይ የጥፋት ውሃ አወርዳለሁ፤ በምድር ላይ ያለ ሁሉ ይጠፋል። ዘፍጥረት 6:17 🔖 የሕይወት እስትንፋስ ያለባቸው ፍጡራን በሙሉ ጥንድ ጥንድ እየሆኑ ወደ ኖኅ በመምጣት መርከቧ ውስጥ ገቡ። ዘፍጥረት 7:15 🔖 በአፍንጫቸው የሕይወት እስትንፋስ ያላቸው በየብስ የነበሩ ፍጡራን ሁሉ ሞቱ። ዘፍጥረት 7:22 🔖 የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጥሮኛል፤ ሁሉን የሚችለውም አምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጥቶኛል። ኢዮብ 33:4 🔖 "፤ እርሱ ልቡን ወደ ራሱ ቢመልስ፥ መንፈሱንና እስትንፋሱን ወደ ራሱ ቢሰበስብ፥" (መጽሐፈ ኢዮብ 34: 14) 🔖 "፤ ሰማያትን የፈጠረ የዘረጋቸውም፥ ምድርንና በውስጥዋ ያለውን ያጸና፥ በእርስዋ ላይ ለሚኖሩ ሕዝብ እስትንፋስን፥ ለሚሄዱባትም መንፈስን የሚሰጥ አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦" (ትንቢተ ኢሳይያስ 42: 5) 🔖 ፊትህን ስትሰውር፣ በድንጋጤ ይሞላሉ፤ እስትንፋሳቸውንም ስትወስድባቸው ይሞታሉ፤ ወደ ዐፈራቸውም ይመለሳሉ። መንፈስህን ስትልክ፣ እነርሱ ይፈጠራሉ፤ የምድርንም ገጽ ታድሳለህ። መዝሙር 104:29-30 🔖 "፤ እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ።" (ትንቢተ ሕዝቅኤል 37: 10) ይቀጥላል ... ► Bible reporters

🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13 ) ------------ 1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። 2፤ ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።

"፤ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 34: 18)