uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Kanalga Telegram’da o‘tish

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Ko'proq ko'rsatish
7 538
Obunachilar
+224 soatlar
+117 kun
+1430 kun
Postlar arxiv
📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አድርሳችሁ ይሆን? 🔊ይሄ መልእክት የ GAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ:: ✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ:: 🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል? " " 🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል? 🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም? 🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ? 🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር? 🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ? 🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️ 🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ:: 💥GAT Tutorial Official💥 💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ 💢GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! 🗨ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል:: 💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!   ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot ⚡️Ask: @Dr_hanuel ☎️0907667755 Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

✔️ How the GAT Simulation Looks Like. Sign Up Today⤵️ www.simulation.havanacademy.com

Regarding the AAU Female and Disability Scholarship (for MA/MSc) Graduate Program Application #AAU #Scholarship 1. For the 2025/26 academic year, Addis Ababa University has prepared a scholarship for disabled and female students who studied in the regular program of government universities from 2010 to 2017. 2. Those who have completed their cost-sharing can send their official transcripts to the university. 3. For persons with disabilities who can provide certified proof from the district where they live. 4. They must meet the entrance requirements issued by the department. Join Us: @GAT_Tutorial

GAT Orientation @GAT_tutorial ✔️ Class ቀጣይ ሰኞ ማለትም June 23/2025/ ወይም ሰኔ 16 2017 ዓ.ም እንጀምራለን።

የ ፈተናው ይዘት በተመለከተ 👇 https://vm.tiktok.com/ZMSpJcooE/

📣ምዝገባው ተጀምሯል ፤የፈተናው ቀኑም ተቃርቧል!! ታዲያ እናንተስ ዝግጅታችሁን ከምን አደርሳችሁ ይሆን? 🔊ይሄ መልእክት የ GAT ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ለሆናች ወይም ለመፈተን እያሰባችሁ ላላችሁ ለእናንተ ነው:: ምክንያቱም አሁን ሰዓቱ ስለ GAT የምናወራበት ጊዜ ስለሆነ:: ✴️አስባቹታል ግን ትንሽ የዝግጅት ጊዜ ኖሮአችሁ ፈተናውን በጥሩ ውጤት አልፋችሁ ህልማችሁ እውን ሲሆን፣ ማሰብ ብቻ ሳይሆን አንደሚቻልም ታውቃላችሁ:: 🔆በልበሙሉነት ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ምን አይነት እገዛ ያስፈልጋቹሃል? " " 🔍ፈተናው ምን ላይ ትኩረት ያደርጋል? 🔍 የትኛውን Resources ልጠቀም? 🔍ምንምን ጥያቄዎች ልለማመድ? 🔍ጥናቴን ከምን ልጀምር? 🔍ለመሆኑ ጊዜስ ይበቃኛል ? 🔆 ብቻ ምን አለፋችሁ ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለን‼️ 🔰 ጊዜ የለኝም ማለት ቀርቷል ፤ ጭንቀታችሁን በሚያቀል ለብዙዎች ደግሞ የስኬታቸው ሚስጥር የሆነውን የTutorial ፕሮግራም ተቀላቀሉና ህላማችሁን እውን አድርጉ:: 💥GAT Tutorial Official💥 💢በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ 💢GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! 🗨️ስለፈተናው ይዘት እና ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለሚነሱ የትኛውም ጥያቄዎች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የምናግዛችሁ ይሆናል:: 💢በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!   ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot ⚡Ask: @Dr_hanuel ☎️0907667755 Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

ለሁሉም ተፈታኞች እንደርስ ዘንድ ቻናላችንን ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ አጋሯቸው። ግራ ያጋባችሁ ነገር ካለ ጠይቁ። ይህ የእናንተ ቤት ነው። @GAT_Tutotial ሁሌም ከጎናችሁ ነን!

Admission Ticket ለማግኘት በቀይ ውስጥ ያለውን ነው የምትነኩት።
Admission Ticket ለማግኘት በቀይ ውስጥ ያለውን ነው የምትነኩት።

5. ወደ Portalu ተመልሳችሁ Admission Ticket ማውረድ ይጠበቅባችኋል። ይህን( Admission Ticket) ወደፈተና ስትሄዱ Print አድርጋችሁ ይዛችሁት የምትሄዱት ነው። https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web

4. Payment Receipt download ማድረግ እና Print ማስደረግ እንዳትረሱ።

3. በቀይ ውስጥ ያለውን ስትነኩት ካሜራ ይከፍታል። Gallery የሚል ፈልጋችሁ Screenshot ያደረጋችሁትን Photo ምረጡ። 750 ብር ቴሌብር ላይ ካላችሁ Confirmation ያመጣላችሁ እና
3. በቀይ ውስጥ ያለውን ስትነኩት ካሜራ ይከፍታል። Gallery የሚል ፈልጋችሁ Screenshot ያደረጋችሁትን Photo ምረጡ። 750 ብር ቴሌብር ላይ ካላችሁ Confirmation ያመጣላችሁ እና የቴሌብር password ይጠይቃችኋል። አስገቡ።

2. ቴሌብር ጋ ሂዳችሁ "Send Money" ሚለውን ነክታችሁ ከዚያ በኋላ ደግሞ "Send to Individual" የሚለውን ምረጡ። በቴሌብር ገንዘብ ተላልካችሁ የምታውቁ ከሆነ ይህ በጣም ቀላል ነው።

photo content

1. መጨረሻ ላይ Submit የሚለውን ከነካችሁ በኋላ 750 ብር የምትከፍሉበት QR Code ይሰጣችኋል። እሱን Screenshot አድርጋችሁ ያዙ።

ፖርታሉ አሁን ላይ እየሰራ ስለሆነ ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ። https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web @GAT_Tutorial

Registration Guide @GATtutorialbot✔️

5 ሰዎችን ተቀብለናል። ለሌሎቻችሁ በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል። Stay Tuned! @GAT_Tutorial

ውድ የGAT Tutorial Official ቤተሰቦች ቀድመው @dr_hanuel ላይ ለምትጽፉ 5 ሰዎች የ Registration Proccess ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ለየብቻችሁ የምናሳያችሁ ይሆናል። ማስታወሻ: ምንም አይነት ገንዘብ ወይም Personal info አንጠይቅም። @GAT_Tutorial