cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

JESUS Tv Channel

Jesus is Life ኢየሱስ ሕይወታችን ነው ፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
262
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🙋‍♂ እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና የመንግሥቱን ወንጌል ለትውልድ በምችለው መንገድ ሁሉ መናገር እወድሃለሁ ። 👉 እንዲያውም እኔ የተወለድኩትና የምኖረው ይህንኑ ጉዳይ ለአለም ለማወጅ ነው ይህንን የወንገል ነጻነት ትውልድ ሁሉ ለመንፈሳዊነት እንዲጠቀምበት በጥብቅ አሳስባለሁ ። 👉 እግዚአብሔር የመጨረሻውን የክብሩን ስራ ሊሰራው እንደ ሆነ እወቅ በዚህ ፍጻሜ ሰዓት ከእውነት ጋር ቁም የእውነት ጠባቅ ሁኑ; እውነትን እንደ ወረደ ለመስማት ፈልጉ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረውን እውነት ለማወቅ አሁን እንደ ተወለደ ህጻን ቅን ሁን ። 👉 ሀይማኖትህን ለመደገፍና የሌላውን ሃይማኖት ለመቃወም የሀይማኖት ተቃዋም ሆነን ለመቀጠል ጊዜ የለህም የራስህን መዳን በትኩረትና በትጋት ልትፈጽመው ግድ በሚልህ በመጨረሻዋ ሰዓት ውስጥ ነህ ። 👉 ወደ ፈተና እንዳትገባ ትጋና ጸልይ ኃይልንም ለብሰህ ኑር ምክንያቱም በአለም ላይ በሚኖሩ ሁሉ ላይ እንደ ምጥ በድንገት የሚደርስባቸው ድንገተኛ ወጥመድ ቅርብ ነውና ትጋ !!! 👉 ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።። ዮሐ 1-3 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇 A/y Tagese yonas https://t.me/mezifs ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ ።።
Hammasini ko'rsatish...
1
➢📖 የእግዚአብሔር ቃል ➢ ✍ በሰይጣን ላይ ከፍተኛ #ሽብር ለመፍጠርና ትጥቅ ለማስፈታት የሚያስችለን ኃይል #የእግዚአብሔ ቃል ነው። እንዲሁም የእግዚአብሔር ቃል ሰይጣንን #አፉን ዘግጥሎ #እንዲሽሽ ከማድረጉም ሌላ #የገሃነምን ደጆች ለመዝጋት ዓይነተኛ #ኃይል ነው። ✍ ሰይጣን የመገለጥ መልእክቶች ስላሉት እርሱ የሚናገረውን ማፍረስ ያለብን በተሰጠን #ቃል ነው። ለምሳል፡ ⚜ ሰይጣን: ትሞታለህ 📖 የእግዚአብሔር ቃል: "አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ" (መዝ 118፥17 ⚜ ሰይጣን: እግዚአብሔር ትቶሻል አይወድሽም 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ" ( ኤር 31፥3 ⚜ ሰይጣን፡ ተከብበሃል መጥፍትህ ነው 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "በአንድ መንገድ ይመጡብኛል በሰባት መንገድ ይሸሻሉ" ( መዝ 91፡7 ⚜ ሰይጣን፡ ዓለምን በሙሉ ተቆጣጥርናል 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ታላቅ ነው" ( 1ዮሐ 4፥4 ⚜ ሰይጣን፡ ትደኸያለህ 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "ጎለመስሁ አረጀሁም፣ ጻድቅ ሲጣል ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም" ( መዝ 37፥25 ⚜ ሰይጣን፡ አደጋ ይደርስብሃል 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "የሚጠብቀኝ አይተኛም" ( መዝ 121፥3 ⚜ ሰይጣን፡ ኃጥአትህ ብዙ ነው ይቅርታ አታገኝም 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "የልጁም የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነፃኛል" ( 1ዮሐ 1፡7 ⚜ ሰይጣን፡ በሽተኛ ሆነህ ትቀራለህ 📖 የእግዚአብሔር ቃል፡ "እኔ ጤናህን እመልስልሃልሁ" ኤር 30፥17 ➢ ሰይጣን አማኝን ተስፍ ለማስቆርጥ የሚላቸው ብዙ ነገሮች አሉ። ➢ሰይጣን የሚለውን ማፍረስ የሚቸላው #በቃሉ ሥልጣን ነው። ➢በእግዝአብሔር ቃል ሰይጣንን ተስፍ ማስቆረጥ በጣም #ቀላል ነው። 🙏 ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ቶሎ ና።
Hammasini ko'rsatish...
😭የተቆረጠ እግር አቅፌ አለቀስኩ!!!😭😭 1ኛ ጴጥሮስ 2 24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። ----------------------------------------------------------- ✍🏻 አንድ ሰው በቤተክርስቲያናችን ምስክርነት ሲሰጥ የተናገረው በጣም አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ፤ ምስክርነቱም ከነበረበት የስኳር በሽታ ለመላቀቅ ተቸግሮ ባለበት አንድ ለሊት መንፈስ ቅዱስ ካለበት በሽታ ለመጨረሻ ጊዜ የሚላቀቅበትን አንድን ጥበብ በሕልሙ ያሳየዋል። በሕልሙም ከረዥም አመት በፊት ለጦርነት በተሰማራበት ጊዜ የተፈጠረውን በትውስታ ያመጣለታል። ታሪኩ እንዲህ ነው....... በአንድ ወቅት በነበረ በውትድርና ሀገርን በማገልገል ላይ ሳለሁ በድንገት የጠላት የማጥቃት ሐይል በልጦ በአጠገቤ የነበሩ ብዙዎች ጓደኞቼ ሲሞቱ እግራቸው ሲቆረጥ ፤ እጃቸው ሲቆረጥ አይቻለሁ በመድፍ ከመመታችን የተነሳ ከሰመመኔ ስነቃ አንድ የተቆረጠ እግር አቅፌ ፤ እግሬ ተቆረጠ ብዬ በታላቅ ድምጽ አልቅሻለሁ። ነገር ግን ከደቂቃዎች በኋላ የያዝኩት እግር የእኔ እንዳልሆነ በነፍሰ ሕሊናዬ ስረዳ መረጋጋት ቻልኩኝ። እንግዲህ ይህ ነበር የዚህን ሰው ፈውስ ለመቀበል ምክንያት የሆነው ታሪክ! ለ 18 ዓመት ከፍተኛ በሆነ የስኳር ሕመም በመሰቃየት ሳለ በአንድ ለሊት በተኛበት መንፈስ ቅዱስ በ1974 የተፈጸመውን ይህንን ታሪክ ያስታውሰዋል “በዚያን ጦርነት ላይ ያንተ ያልሆነ የተቆረጠ እግር ይዘህ እግሬን ብለህ ያለቀስከው ታስታውሳለክ ፤ ልክ እንዲሁ ሁሉ ለዓመታት ተሸክመክ የኖርከው ይህ የስኳር በሽታ ፈፅሞ ያንተ አይደለም “ ይለዋል ሲመሰክርም መንፈስ ቅዱስ በህልም ይህንን ተናግሮኝ ነቃሁ በሽታውም ከዛ ቀን ጀምሮ ከላዮ ላይ ተነቀለ አሜን እንግዲህ ከዚህ ታሪክ የምንረዳው ይህ ሰው ለዘመናት ከነበረበት በሽታ መፈወስ የቻለው የእራሱ ያልሆነን እግር ይዞ የኔ ነው በማለት ያለቀሰበትን ታሪክ አሁን ከሚገኝበት የሕይወት ሁኔታ ጋር በማያያዝ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያልሰጠውን በሽታ በመጣል ነገር ግን እግዚአብሔር የሰጠውን መለኮታዊ ጤንነት እንዲቀበል እውነትን በማወቅ በእምነት መቀበል የሚችልበት ብርሀን ስላበራለት ነው ። #አማኝ_በሕይወቱ_ዋጋ_የሚከፍለው_እግዚአብሔር_ያልሰጠውን_የራሱ_ሲያደርግ_ነው! በሽታ፣ ድህነት፣ ኃጢአት፣ እርግማን፣ ሞት፣ ውድቀት፣ ትንሽነት፣ ስንፍና፣ መድከም ወዘተ... የእኛ አይደለም! በክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስራ ለተከፈሉልን ነገሮች ደግመን ዋጋ የምንከፍልበት ምንም ምክንያት የለም። ወደ ገላትያ 3 13፤ በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ መለኮታዊ ፈውስ ይሁንላችሁ!!! መልካም ቀን! https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
JESUS Tv Channel

Jesus is Life ኢየሱስ ሕይወታችን ነው ፡፡

👉በሰይጣን ኃይል ለመተት ስራ የተሾሙ ባለስልጣናት ፤ ቱጃሮች ፤ አርቲስቶች ፤ ዲኘሎማቶች ፤ የሀይማኖት አባቶች ፤ በአለም ላይ እጅግ ብዙ ናቸው ፡፡ 👉እነርሱም የሰዎችን ደም በማፍሰስ ፤ ክርስቲያኖችን በማርከስ ፤ አገልጋዮችን በራቸውን በመዝጋት ፤ እንቅፋት በማስቀመጥና በማደህየት ስራቸውና ንግዳቸው እንዲከስር በማድረግ የስራ አለቆቻቸውን ክፉ በማድረግ ወዘተ ለሰይጣን በቂ ስራ ይሰሩለታል ፡፡ 👉ሰይጣን ለወኪሎቹ ለዚህ ስራቸው የሚከፍላቸው ዛሬ :_ ሀብትና ስልጣን ፣ ብራማ ስራ ፣ ሞገስና ዝነኛነት ፣ ኢንቨስትመንት ፣ NGO ፣ ታቃዋቂ ማድረግ ወዘተ ሁሉ ነው ፡፡ 👉ይህም ስራውን እንዲሰሩለት እንዲመቻቸው ነው ከምታያቸው አንጸባራቅ ሰዎች ውስጥ ብዙ ሰዎች የዲያብሎስ ወኪሎች ናቸው ፡፡ 👉ዶክተሮች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ እውቅ ዲኘሎማት ፣ ሚሊየነር ፣ ኢንቬስተር ፣ ዘፍኝ ፣ ደራሲ ፣ ትልቅ በስልጣን ተደማጭ ክቡር ሰው ፣ የሀይማኖት አባት ፣ ሊሆኑ ይችላሉ ያ ውጪያዊ ገጽታቸው ሲሆን ውስጣዊ ሚስጢራቸው እጅግ ቀፍፊ ነው ፤ መተተኞችና የ666 ሰራተኞች ናቸው ፡፡ አገልጋይ ታገሰ ዮናሰ https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
JESUS Tv Channel

Jesus is Life ኢየሱስ ሕይወታችን ነው ፡፡

1
💈 ስንት ዓመት የሕይወት ቃል ተማርን 💈ስንት ዓመት ተማርን ✍ አሁን የምንሰራው ስራ ለሥጋዊ ኑሮ የሚሆን የሚጠቅም ነው በዚች ምድር ላይ ሳለን እንዳይርበን እንዳይጠማን እንዳይበርድን ኑሮአችን ለማመቻቸት እንወጣለን እንወርዳለለን ✍ከሕፃንነታችን ጀምሮ እንማራለን ሶስት ዓመት ጊዜ ወስደን መዋእለ ሕፃናት ተምረናል ✍አስራ ሁለት ዓመት ጊዜ ሰጥተን 12 ክፍል ጨርሰናል(አቋርጠንም ያለን ልንኖር እንችላለን ✍ አምስት ዓመት በላይ ጊዜ ሰጥተን በድግሪ በማስተር ተመርቀናል ✍ ባጠቃላይ የሥጋ ሥራ ለመያዝ ከሃያ ዓመት በላይ ተምረናል ✍እንደዚህም ተምረን ስራ አጥተን በስራ ፍለጋ ደክመናል ወንድሜ(እህቴ) ሆይ አሁን ከ20 ዓመት በላይ የተማርነው ትምህርት ለስንት ዓመት ያሰራናል ? ✍ ጡረታ እስክንወጣ ነው ከዛ በኊላ የተማርነው ትምህርት አያገለግለንም ከ20 ዓመት በላይ ስንማር የፈተፈተነው ጊዜ እናስብ ጭንቀቱን ድካሙን እንቅልፍ ማጣቱን ከትምህርት ቤት ለመድረስ የእግር ጉዞውን ሁሉ አንርሳ ያ ሁሉ ደክመን የተማርከው ስንሞት አይጠቅመንም ሁሉ ከንቱ ከንቱ ለከንቱ ከንቱ ነው ። ✍ሥጋችን መቃብር ሲገባ ምድራዊ እውቀታችን አብሮ ይቀበራል 👉በህይወት እያለን ጡረታ የምንወጣው መስራት አትችሉም ተብለን ነው 👉ከ20 ዓመት በላይ በተማርነው ትምህርት ብንሰራበት 30 ዓመት ቢሆን ነው ያም እድሜ ከታደለህ ነው። 👉ወንድሜ(እህቴ) ሆይ እስቲ ልጠይቃችሁ ለሥጋችን ስራ ለመስራት ከ20 ዓመት በላይ ተምረናል #ለነፍሳችን ለዘላለም ሕይወት ስንት ዓመት ተማርን? 👉ለነፍሳችን የተማርነው ትምህርት ጡረታ የለውም በሥጋ የተማርነው የመንግሥት ስራ ያስይዘናል 👉ለሥጋ የተማርነው የእግዚአብሔር ስራ ያስይዘናል የነፍስ ትምህርት ምን ይመስለናል የእግዚአብሔርን ቃል በወር ስንት ሰዓት ተምረናል ? 👉በዓመት ስንት ቀን ይሆናል የተማርንበትም ጊዜ እስቲ እንደምረው? 👉ባጠቃላይ የተማርንበት ጊዜ እስክንሞትስ ስንት ዓመት ይሆናል? 👉 መቼም የሥጋውን የተምህርት ጊዜ አያክልም 👉በነፍስ የተማርነው ትምህርት ስንት ዓመት እንደሚያሰራልን እናውቃለን ? 👉ቁጥር የማይደርስበት ጊዜ ነው ዘመናት አልፈነው እንሰራበታለን ለዘላለም ጡረታ አያወጣንም 👉እኛ ግን ይሄን ረስተናል ቀኑን ሙሉ ለሥጋችን እንሮጣለን ለነፍሳችን የምንማርበት ጌዜ አጥተናል በሚያልፈው ነገር እራሳችንን ቢዚ አድርገናል :: 👉ሁለት ሰኣት ቁጭ ብለን የተለያዩ ፊልም እናያለን 30 ደቂቃ ቁጭ ብለን ወንጌል መማር ይሰለቸናል:: 👉ሁለት ሰአት ቆመን እያጨበጨብን ኳስ እንደግፋለን 10 ደቂቃ ቆመን ለመጸለይ አቅቶን እሁድ ሰነበት ተኝተን እናረፍዳለህን 👉ልብ ወለድ ዝሙታዊ የሆኑ መጻፎችን በየቀኑ እናነባለን የእግዚአብሔር እስትንፋስ የሆኑ ቅዱስ መጻሕፍን ለማንበብ ይሰለቸናል 👉ለዘፈን የከፈትነውን አፋችንን ለምስጋና ይዘጋል 👉ለሀሜት የሚፈጥነው አፋችን ለጸሎት ይዘገያል 👉ለእስፖርት የጠነከረው ጉልበታችን ለጸሎት ይዝላል 👉ለስርቆት የሚላከው እጃችን ለመስጠት አይታዘዝም 👉ወደጭፈራ ቤት የሚገሰግሰው እግራችን ወደ ቤተክርስቲያን ለመሄድ ይተሰሰራል 👉ሀሜት የሚሰማው ጆሮአችን ወንጌል ለመስማት ይደነቁራል 👉የዝሙት ሸቶ የሚያሸተው አፍንጫችን የቅድስና ሽታ ይፀየፈዋል 👉ጫት የለመደው አፋችን ጣፍጭ ቃልን ረስቶአል 👉አልኮል የለመደው አፋችን ፀሎትን ተፀይፎታል 👉ቂም የሚቋጥረው ልባችን ፍቅርን ረስቷል 👉ስናጣ እግዚአብሔርን እንቀርበዋለን ስናገኝ ግን እንርቀዋለን 👉ስንጨነቅ አምላካችንን እንጠራዋለን ስንደሰት እንረሳዋለን 👉ወንድሜ(እህቴ) ሆይ በህይወታችን አንቀልድባት 👉ከእኛ በፊት የነበሩት ታላላቆቻችን ሁሉ የት አሉ? መቃብር ውስጥ አይደሉምን ? 👉ይህንን አስበን ከፈጣሪያችን ጋር የሚያገናኝ ስራ እንስራ 👉በአዲስ ዓመት አዲስ ሕይወት ያስፈልገናል 👉ወደቤተክርስቲያን ሄደን ዘወትር ወንጌል እንማር ✍ ለንስሐ እንዘጋጅ ቅድሚያ ለነፍሳችን ከእግዚአብሔር ጋራ እንስማ ❖አንደበታችን ለጸሎት ይከፈት ❖እጃችንን ለምጽዋት ይዘርጋ ❖ልባችን ለምህረት ይነሳሳ 👉ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ። ✍"ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇 A/y Tagese yonas https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/iQuizMaster_bot/iQuizMaster?startapp=877545090 Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who click our Mini App will get 10 US dollars.
Hammasini ko'rsatish...
iQuizMaster

What if you have a chance of a million pounds? You may want to know how strong you are and how much money you can win. Come and participate! ! !

መልካም የሕይወት ዜና 👉ለዓለም ሁሉ የዘላለም ወንጌል ይሰበካል 👉 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ የሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ። 👉 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት ይወርሳሉ ደሞ አይፈረድበትም 👉 በእርሱ በማያምን ግን በአንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ። 🙏 በኢትዮጵያ የምትኖር ሆይ ስሙ ፤ በውጭ ሃገር ያላችሁ ወገኖቼ ሆይ ዛሬ በኢየሱስ ለማመን የዘላለም ሕይወት ለመውረስ ልባችን ክፈቱ ። 🙏 ከዘላለማዊ ፍርድ ፤ ከጨለማ ኃይል ፤ ከዲያብሎስ ሥራ ፤ ከዓለም ገዥ ፤ ከክፋት ኃይል ፤ ከስኦል ፍርድ ፤ ከአውሬው አፍ ለማምለጥ አሁኑኑ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ስም በማመን ከዘላለም ሞት ፍርድ ወደ ዘላለም ሕይወት ተሻገሩ 👉 ጊዜ አሁን ነው ነገ አይደለም 👉 መዳን አሁን ነው ነገ አይደለም ስለ ነገ የምታውቀው ነገር የለም 👉 ስለዚህ አሁኑኑ በኢየሱስ በማመን የዘላለም ሕይወት ፤ በረከት ፤ በጎነት ፤ መልካምነት ፤ ደስታ ፤ ሰላም ፤ ቸርነት ለመውረስ በደስታ ወስኑ 👉 ለበለጠ መልካም ዜና የፀሎት መስመር Jesus- Tv channel ይቀላቀሉ ሌሎችን ሸር ሸር አድርጉልኝ የዘላለም ወንጌል ስበኩ 🙏 A/y Tagese yonas አሁን ነጻ ለመውጣት መደወል ትችላላችሁ አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
🗣 የኢትዮጵያ ህዝብ አደጋ ላይ ናችሁ ። ውድ ክርስቲያኖች በአለምአቀፍ የሰይጣናዊ ሥራ በድብቅና በምስጢር እየሰራ የቆየው አሁን ግን በሀገራችን በኢትዮጵያ ላይ በገጠርና በከተማ 6,6,6 ወይም ኢሉሚናቲ ILLUMINATE ሥራ በፍጥነት ተጀምሮአል ። 👉ስለዚህ ለክርስቲያኖች ከባድ የመከራ ጊዜ ነው ይህ ጊዜ ታላቁን መለኮታዊ ሀይል የመልበስና የኢየሱስ ስም በእኛ ላይ የሚታወቅ ጊዜና የማህተማችን ሰአት ነው ። 👉 ይህ ሰአት የመጨረሻው መነቃቃት ሰአት እንደመሆኑ የሙሽሪት መዘጋጀት ወቅት ነው ። 👉 የታላቅ ጸሎትና ቅዱስ ኑሮ በመንፈሳዊው ጉባኤ የመከማቸትና የመትጋት ሰአት ነው ። 👉 ክርስቲያን ምን ያህል እንደተኙ ሳይ አዝናለሁ ወቅቱን ፈጸመው አላወቁም ፤ 👉 አሁን ካልተዘጋጁ የሚዘጋጁት መቼ ነው ? አሁኑኑ ተዘጋጁ ፤ በፀሎትና በመንፈስ ፤ በቅድስና በንጽህና ሕይወት ፤ በቃል ሙላትና በንስሐ ሕይወት ሁልጊዜ ዝግጁ ሁኑ ። ጊዜው አሁን ነውhttps://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
JESUS Tv Channel

Jesus is Life ኢየሱስ ሕይወታችን ነው ፡፡

የበጉ ሠርግ ስለ ቀረበ ሙሽራው ሙሽርቷን ልወስድ ልመጣ ስለ ሆነ ሙሽርት ምን ያህል ተዘጋጅታለች ? 👉 በዚህ ጊዜ ብዙ ልብ የሚሰርቁ እና ጥሩ መስለው ነፍስን የሚገሉ እና ከፈጣሪዋ የሚለያዩ ብዙ ነገር ተወልዶል. 👉 ነፍሳችን ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ የሚያስደታት ነገር የለም ይሄ ማለት ለምሳሌ ጊዜው ድስት የሚናላቸው Like drinking music( ዙፋን) relationship whatever ብቻ ደስታ የሚሰጡ ሚመስሉ ነገሮች አሉ ነገር ግን እነዚህ ግዛው እንደ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ፡፡ 👉 የእግዚአብሔር ቃል ስናገር ዳሩ ግን የሚነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና ይላል ራእይ 2፥4 👉 ምናልባት መጀመሪያ አካባቢ የኢየሱስ ፍቅር ከብዶብን በውስጣችን ከብቦ ነበር አሁን ግን ልባችን በሚያልፈው ነገር ሆኖዋል ወንድሜ እና እህቴ እንንቃ ፡፡ 👉 ሄደን የምናየውን ኢየሱስ አሁን ልንወደ እና ልናፈቅረው ይገባል ፡፡ ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ ፣ ያን ግን እወቁ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና ፡፡፡🙌🙌 ማቴ 24፥42 www,m,r Tagese yonas 👇👇👇👇 https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
Repost from JESUS Tv Channel
ጌታ ለዚህ ትውልድ የላከን መልእክተኞች ነን 👉ጌታ የሚመለስበት ዘመን መቅረቡን መደወልና በፍጻሜው ትጋት ውስጥ ትውልዱን ለማስገባት ማቻኮል ተልእኳችን ነው ። 👉 ለዚህ ተልዕኮ አገልግሎት ከእኛ ጋር በፁሎት ተባበሩ 👉 ዛሬ ማታ ከ 2:00 እስከ 5:00 ሰአት ለእናንተ የተዘጋጀ ልዩ የፀሎት ፕርግራም ስላለው በላካችሁት ጥያቄዎች ላይ ፀሎት ተደርጓል ከእንግዲህ ወዲህ የበረከት ፤ የስኬት ፤ የፀሎት ፤ የድልና የምስጋና ጊዜ ይሆናል ። ዛሬ ማታ በስልክ በእናንተ ሕይወትን ላይ ፀሎት ይደረጋል ይታወጃል ። አገልጋይ ታገሰ ዮናስ አሁን ይደወሉ☎️📞 👉 0926350976 ዛሬ ማታ ይደውሉ https://t.me/mezifs
Hammasini ko'rsatish...
JESUS Tv Channel

Jesus is Life ኢየሱስ ሕይወታችን ነው ፡፡

👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.