cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሰማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምሮ ና ስርዓት የጠበቁ 👉 መንፈሳዊ መዝሙሮች 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች 👉 መንፈሳዊ ግጥሞች 👉 መንፈሳዊ ታሪኮች 👉 ምንፈሳዊ ምክር ነክ ፁፎች 👉 ንግሶች ስኖሩ እናሳዊቃለን እነኚን አገልግሎቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
210
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ማረኝ መመኪያዬ ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ አርጅቻለሁ እኔ(በኃጥያት ጎስቁዬ )/2/        አዝ----- ከፊቴ ናትና ኃጥያቴ ሁል ጊዜ ተውጫለሁ እኔስ(በሀዘን በትካዜ)/2/ በፊትህ ክፋትን አድርጌያለሁ እኔ ምንም ጽድቅ አልሠራው(በሕይወት ዘመኔ)/2/        አዝ----- ከፊትህ መቅበዝበዝ መሠደድ ፈለኩኝ ኃጥያት ከሁዋላዬ(እያሳደደችኝ)/2/ ወዴት አሄዳለው መሸሸጊያም የለኝ ምህረት መጠጊያ(ዋሻ ካልሆነችኝ)/2/        አዝ----- ከፊቴ ናትና ኃጥያቴ ሁል ጊዜ ተውጫለሁ እኔስ(በሃዘን በትካዜ)/2/ በፊትህ ክፋትን አድርጊያለሁ እኔ ምንም ጽድቅ አልሠራው(በሕይወት ዘመኔ)/2/        አዝ----- የተሰባበረው አጥንቴ እንዲጠገን በምህረት እና(በቸርነት ዳሠኝ)/2/ የቀና መንፈስን አድስ በልቤ ውስጥ ነፍሴ በእሺታ(በደስታ ትለወጥ)/2/        አዝ----- ቅዱስ መንፈስህን ከኔ ላይ አትውሠድ በንስሐ ድኜ(በተስፋ እንድላመድ)/2/ አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝና በደስታ ልስከር(በፍቅርህ ልፅናና)/2/    https://t.me/semaetkrsitos
Hammasini ko'rsatish...
ሰማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምሮ ና ስርዓት የጠበቁ 👉 መንፈሳዊ መዝሙሮች 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች 👉 መንፈሳዊ ግጥሞች 👉 መንፈሳዊ ታሪኮች 👉 ምንፈሳዊ ምክር ነክ ፁፎች 👉 ንግሶች ስኖሩ እናሳዊቃለን እነኚን አገልግሎቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ

ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ(፪) በኃጢአቴ ብዛት ወድቄአለሁና ነፍሴም ለሥጋዬ ተገዝታለችና ልቦናዬ ዝሎ በበደል ወድቄ እንድመለስ እርዳኝ ህግሕን አውቄ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ(፪) ኑሮዬ በዓለም ፈቃድ ተገንዞ ንስሐን እምቢ አለ በክፋት ደንዝዞ አንተው ካልመለስከው ልቤን በኃይልህ ኃጢአቴ ብዙ ነው አልችልም ላይህ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ ማረኝ(፪) ለዓለም መገዛቴን ድካሜን እይና ጎብኘኝ በምሕረትህ በእምነት እንድጸና ምግባሬን አድሰው ፍቅር አጎናጽፈህ ሳልዝል በሕይወቴ ልኑር በቤትህ ማረኝ https://t.me/semaetkrsitos
Hammasini ko'rsatish...
ሰማዕተ ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢ/ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምሮ ና ስርዓት የጠበቁ 👉 መንፈሳዊ መዝሙሮች 👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች 👉 መንፈሳዊ ግጥሞች 👉 መንፈሳዊ ታሪኮች 👉 ምንፈሳዊ ምክር ነክ ፁፎች 👉 ንግሶች ስኖሩ እናሳዊቃለን እነኚን አገልግሎቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ

፰ ዘንበል ያልክለት      ዘንበል ያልክለት ማን ነው      እንደኔ የተቀበልከው      ፊትህን ያበራህለት      የተቀበልከው በምህረት ተምና ከወረደው ፀጋህን ከጣለ ምን ጕዳይ ኖሮህ ነው ልብህ እኔን ያለ ገረመኝ ኧረ እኔስ መውደድህ ወሰኑ ያልታመነው ልቤ ወዳጅህ መሆኑ ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያቺ ሴት እኔ ነኝ      አዝማች በሌኒ ያለውን አዘቅት እንድመታ በአህያ መንጋጋ ሺ ያስጣልከኝ ጌታ ዛሬ ተመልሼ ስትማርከኝ ሞOብ ልጄ ነህ ይለኛል ራርቶልኝ ያንተ ልብ      አዝማች ሞገስን ካገኘሁ ዘንጉ ተዘርግቶ ጠላት ለምንድን ነው የሚከሰኝ ተግቶ ታሪክ ተቀይሯል ቆይቼ ስጠና ለሽፋሽፍቴ ረፍት የለኝ ለምስጋና      አዝማች ይኸው ተገፈፈ ጽልመት ራቀ ከኔ ሰው ሲጥል ሚያነሳው አግዞኝ መድኃኔ ዘንበል ብሎ ሰማኝ ቃሌን አደመጠ ልጁን ከእሳት መረብ ሰብሮ እያስመለጠ

◦•●◉ አልፋና ኦሜጋ ◉●•◦ አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ እየደበደቡህ ክርስቶስ ሆይ አሉህ ጽድቅን ስለሠራህ በወንጀል ከሰሱህ ለአዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ቅዱሳን እጆችህ የፊጥኝ ታስረው እንደ በግ ተጎተትክ ልትምራቸው የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታውቅ ፊትህን ሸፈኑህ ለመመጻደቅ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በአውደ ምኩናን ከጲላጦስ ዘንድ አሳልፈው ሰጡህ አጋልጠው ለፍርድ ከሐና ቀያፋ ከመሳፍንቱ ደጅ ከነ ሄሮድስ ዘንድ አቀረቡህ በአዋጅ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ግርፋት ሕማሙ አልበቃ ብሎህ በመስቀል ላይ ልትውል ተፈረደብህ ሳዶርና አላዶር ዳናትና አዴራ ተፈልገው መጡ ለችንካር በተራ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡ የሰላም ባለቤት ደረትህ ተወጋ ሊያያዝ በችንካር እጅህ ተዘረጋ ግፈኞች አይሁዶች ባንተ ላይ ቀለዱ ምራቅን ተፉብህ እራስህን ሊጎዱ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦
Hammasini ko'rsatish...
245..❤ይቅር ስላልከኝ❤ ይቅር ስላልከኝ ነው የእኔ መቆም ደግሞ እንዳልፈርድ እርዳኝ/2/ በሰዎች ድካም ለዛሬ መድረሴ አይደል በጽድቄ እያነሳኸኝ ነው አይተህ ወድቄ በፈረድኩበት ፍርድ እንዳይፈረድ አልሁን ፈሪሳዊ ወንድሜን ልውደድ         ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል         አለ በኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ         ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል         አለ በኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ ሕረትህ ብዛት ከቤትህ ልግባ ዘወትር ላቅርብልህ የእንባዬን መባ የውስጤን ማንነት ላንተ ልግለጥ ለሰው አሳልፈህ ለማትሰጥ        ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል         አለ በኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ ዕለት ዕለት ግብሬ ኃጢአት መስራት ነው ንተም ዕለት ዕለት እኔን መማር ነው የበደለን መተው ያንተ ነውና በወንድሜ መማር ቆሜ አልቅና        ጉዱፉን አልይ የወንድሜን በደል         አለ በኔ ላይ ምሰሶን የሚያህል/2/ https://t.me/mezmur_gitem
Hammasini ko'rsatish...
#በዕጸ_መስቀል_ላይ በዕጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ መከራ አየህ ወይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታህ ወይ #አዝ መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶን ወደ ጎልጎታ " " ሲገራፉ ሲዳፉ " " ስትንገላታ " " #አዝ ያንን አቀበት ኪርያላይሶን ያንን ዳገት " " ጀርባህ ተገርፎ " " ስትቃትት " " #አዝ አንተን እያዩ ኪርያላይሶን ሴቶች ሲያለቅሱ " " እናቶች ቀርበው " " ላብህን ዳበሱ " " #አዝ መስቀል አስይዘው ኪያላይሶን እንዲያ ሲያዳፉህ " " የቀሬናው ሰው " " ስምኦን አገዘው " "
Hammasini ko'rsatish...