የሰለፎች ፋና
የአላህ ፍቃዱ ከሆነ በዚህ ቻናል ሚተላለፉ ትምህርቶች 👇👇 የሰለፊ ዱአቶችንና መሻይኮች ሙሐደራዎች፣ፈትዋዎች፣ወቅታዊ ምክሮች፣እና አጫጭር ፅሁፎች ሚቀርቡበት ይሆናል።
Ko'proq ko'rsatish216
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
+330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from N/a
👉ሹሩጡ ሶላት pdf
شروط الصلاة وأركانها وواجباتها .pdf1.92 MB
🔖ስሩርዮች እነማን ናቸው?
🎧للشيخ عبد الله القصير
🎧الشيخ محمد أمان الجامي
🎧الشيخ سليمان الرحيلي
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4_5773851594030349192.mp32.45 MB
Repost from 💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)
01:30
Video unavailableShow in Telegram
ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን? በዛን ሰአት ሁኔታችን። ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል። የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።
አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።
#ወሰላሙዐለይኩም
@almutehabin
@almutehabin13.01 MB
Repost from NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]
03:51
Video unavailableShow in Telegram
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ኢልሀን ዑመር የመጀመሪያዋ ለአሜሪካ ኮንግረስ የተመረጠች ሙስሊም አፍሪካዊ ሴት በማለት የሚከተሏት ብዙ ሙስሊሞችም እንደ አርዐያ ያደረጓት ሴት ናት ኢልሀን ዑመር የግብረሰዶሞች ዋነኛ ደጋፊ ስለሆነች ሙስሊሞች ከዚህች ሴት ተጠንቀቁ!!
t.me/NABAWITUBE
12.96 MB
ሱረቱል በቀራግብዣ
ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ !
ተፈኩር ሴንተር አካዳሚ
ቁርአን ለመሀፈዝ
በተጅዊድ ለመቅራት
በነዘር እያዩ
ቃኢዳ
ለመመዝገብ
251903339285 በዋሳብ ዛሀራ
@umuNuh99
@Abuoubeyda1
በነዚህ መመዝገብ ይቻላል
🎙ደአዋ መድረሳችንን መቀላቀል የምትፈልጉ
አህለን
https://t.me/TefekurAcademy
4_5886540875768532528.mp353.75 MB
Audio from የተውሂድ ሰውች ያርገን መጨረሻችን ይመር አልሀምዱሊላህ ያረቢ
AUD-20240621-WA0143.mp32.30 MB
“በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ”
ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor/5455
በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ.MP313.74 MB
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.