Astu tutorials Community
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Ko'proq ko'rsatish1 037
Obunachilar
+124 soatlar
-27 kun
-730 kun
Postlar arxiv
ዛሬ ማክሰኞ (ጥቅምት 25) General physics ቲቶር ይኖረናል👍
📘GENERAL PHYSICS
👨🏫 Semerelet
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም ውድ ግቢ ጉባያችንን የምትወዱ.. ግቢ ጉባያችንም የምትወዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ?🙏 በዚህ ሳምንት በግቢ ጉባያችን የተዘጋጀላችሁ የቲቶር Schedule ይህን ይመስላል።
ለእህት ለወንድሞቻችን ማጋራትን አንርሳ ለብዙዎች ሊጠቅም ይችላል እና🙏
----------------COURSES------------------
📘PHYSICS
🗓 Tuesday
👨🏫 Semerelet
💻Python
🗓 Thursday
👨🏫 Diacon Bereket
⚛️ APPLIED MATH 1
🗓 Saturday
👨🏫 Diacon Be'demaryam
በጉዛችሁ ሁሉ የአምላካችን የልዑል የእግዚአብሔር ተራዳኢነት አይለያችሁ🙏‼️Please share with your family's ‼️Don't be late
ዛሬ ቅዳሜ General physics ቲቶር ይኖረናል👍
👨🏫 General physics
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕Applied 1
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ዛሬ ሃሙስ Applied Mathematics ቲቶር ይኖረናል👍
👨🏫 Applied mathematics 1
🗣 Chapter 1
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቆያችሁ። በትላንትናው ዕለት ስለነበረው ቲቶር ምን ያክል Satisfied እንደሆናችሁ ማውቅ ፈለግን።
እና የትላንትናው የ ፓይተን ቲቶር እንዴት ነበር??
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕Python
🕰 11:30
🏛 515 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ነገ ማክሰኞ የመጀመርያ ክላስ በፓይተን ይጀምራል👍
👨🏫 Diacon Bereket
4th year Software engineering student
📕 Python
🕰 11:30
🏛 515 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🌟Exciting News We’re Back ASTU Tutorials! 🌟
📚 Dear students, after a break of couple of weeks, the semester has started. As you know, ASTU TUTORIALS has been providing a series of tutorials on APPLIED I, GENERAL PHYSICS AND PYTHON to assist you with your coursework. Now, to help you prepare💪 for your career, we’re presenting weekly tutorial schadul of the semester!
----------------COURSES------------------
📘APPLIED I
🗓 Thursday
💻Python
🗓 Tuesday
⚛️ Physics
🗓 Saturday
🗓 Starting from Tuesday(tomorrow)
🕒 11:30 (Afternoon)
🏛 Location: 515
✨ Don’t miss this opportunity to level up your knowledge and don't forget to share with your family & friends!
💡 Mark your calendars & spread the word!
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
Class እንዴት እየሄደ ነው? I hope you are doing well. እስቲ የደረሳችሁበትን ንገሩን🙏
ደሞ ይህ ቻናል ግሩፕ አለው Join እያረጋችሁ እንጂ😉 ያልገባችሁን ምናምን ጠይቁ Even acadamic, religious anything we are here to help you.
ደሞ ሳልነግራችሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የግቢ ጉባያችን ቱቶር በቅርቡ እንጀምራለን (This week)😉😉
Repost from የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
✨✨✨ ኪዳነምሕረት ጽዋ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
2 ቀን ቀረው
"ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳኔን አደረኩ" መዝ.88፣3✨✨ በ2018 ዓም በ ግቢ ጉባኤያችን የመጀመሪያው ወርሃዊ የኪዳነምሕረት ጽዋ ዝክር ✨✨✨ በምልጃዋ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደረስን✨✨✨ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን ቆያችሁ። 🗓 እሑድ ጥቅምት 16 ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ 🎯 በ ና/ደ/አ/አ/ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን የፅዋ መርሃግብር ስላለ ሁላችንም ተቀሳቅሰን በግዜ እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
ዝክርሽን የዘከረ መታሰቢያሽንም ለሚያደርግ እነሆ በመንግስተ ሰማያት ካንቺ ጋር አኖረዋለሁከእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረት ፍቅሯ በረከትዋ ያሳትፈን! ቸር ያቆየን!!! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 👉 ባች እና መርሃግብር ማስተባበሪያ ክፍል 📲 Join and Share 🤳 @gibigubaye @Astugibigubae Instagram: @astu_gibi_gubae
2025/2026
#ACADAMIC_CALENDER
በዚህ ካላንደር ላይ የዚህን አመት ሙሉ አካዳሚክ ካላንደር ሙሉ እቅድ ታገኙበታላችሁ ሚድ ፋይናል መች እንደሆነ።
Oct 01 - 02 Registration
መስከረም 21 - 22 ምዝገባ
Nov 17 - 21 | ህዳር 8 -12 ሚድ ፈተና
jan 5 - 6 | ታህሳስ 27 - ጥር 8 ፋይናል ፈተና
jan 19 Semister Break begin
https://t.me/gibigubaye
ውድ የግቢያችን የአንደኛ አመት ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ🙏
ዛሬ በግቢ ጉባኤያችን የተዘጋጀውን ልዩ ስልጠና በጣም ስለሚጠቅማችሁ እንድትሳተፉ ይሁን🙏
በስልጠናውም
👉 ስለ ጓደኝነት
👉 ስለ ክበባት ተሳትፎ
👉 የካፌ እና የግቢው ህግጋት
👉 መገልገያ ስፍራዎች
👉 መንፈሳዊ ሕይወት በአስቱ....
ይጠቅማችዋል እና አትቅሩ🙏
