uz
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Ko'proq ko'rsatish
1 056
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kunlar
-2930 kunlar
Postlar arxiv
🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠 🏗FOR ALL SoCEA, 📚COURSE RESOURCES📚 📑Courses 1⃣Architectural Working Drawing 📐 2⃣Construct
🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠 🏗FOR ALL SoCEA, 📚COURSE RESOURCES📚 📑Courses
1⃣Architectural Working Drawing 📐 2⃣Construction Materual🪏🛠 3⃣Fundamental of Survey 👷 4⃣Mechanics (Statics)⚙ 5⃣Statistics and Probability ⏳ 6⃣Psychology 👨‍🏫
 🟠There are many resources Study nots, Assignment and Project, Mid and Final exams and other important resources🟠
⚠️STAY TUNED with DEVANI Con-Tech telegram channel and group 🤗
Join and share 🟠Group 🟠Channel From
DEVANI Con-Tech
telegram channel #SoCEA_resources

የዛሬው ያመቱ የመጨረሻ TD Tutorial እንደተተበቀ ነው። ከደቂቃዎች በሁላ ይጀመራል። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exa
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ....የነገን የ C++ final exam በማስመልከት ዛሬ C++ tutorial ይኖረናል ። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket      
🕰 11:30 🏛 space 515
‼️Please share with your family's ‼️Don't be late              መልካም ቀን

"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡ ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡ ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።" ------------------1ኛ ቆሮ 10÷13-------------------- በዛሬው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና  የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። 📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖 መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ
✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት ✍️በቂ እረፍት ማድረግ ✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት ✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም   】 ✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】
እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!    #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

ቦታ ወደ studio ኑ

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ (አርብ) Technical drawing(TD) tutorial ለ final ዝግጅት ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮች
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ (አርብ) Technical drawing(TD) tutorial ለ final ዝግጅት ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንዳሳወቅናቹ ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን።
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንዳሳወቅናቹ ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ነገ(ማክሰኞ) የ Technical Drawing tutor ይኖረናል። ባለፈው ሳምንት ያሳለፍናቸውየ ለ final exam ዝግጅታችንን እንቀጥላለን።                            "መልካም ምሽት 😊"

ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ Technical Drawing tutor በ"ንነዕር" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን። ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።                            "መልካም ቀን😊"

ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ applied mathematics tutor በ"ዝክረ ያሬድ" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን። ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር። 🔵ለገጓደኛ እና ቤተሰቦቻችን በማጋራት "ዝክረ ያሬድ"ን አብረን እንሳተፍ።🔵   "መልካም ቀን😊"

✨✨✨ ዝክረ ያሬድ ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን ዛሬ! ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ? እነሆ በጉጉት ስንጠብቀ
✨✨✨  ዝክረ ያሬድ  ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን
ዛሬ! ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ? እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው ! በዚህም መርሃግብር :- ◇ መዝሙር ◇ ትምህርት ◇ ጽፋት ወረብ ◇ ግጥም ◇ ስዕል እጣ የሚኖር ሲሆን ሁላችንም በዚህ ልዩ መርሃግብር ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችንን በማሳወቅ  እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።      🗓 ዛሬ ሐሙስ      ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ      🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን 
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለቀጣይ ዓመት ግቢ ጉባዔአችንን ይመሩልናል ወይም ስራ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለን ምናስባቸውን ልጆች ስለምንመርጥ መቅረት ያስቆጫል !!
ቸር  ያቆየን 🙏🙏!!! #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ➤መዝሙር ክፍል ከ አብነት ክፍል ጋር በጋራ የተዘጋጀ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ              📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late              መልካም ቀን

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD 👨‍
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 🔴በጊዜ ስለምንጨርስ በጊዜ ተገኙ ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

እንደምን አመሻችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ✨✨ታላቅ የበረከት ስራ✨✨ ደብራችን ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያን እየገነባ እንደሆነ ይታወቃል በመሆኑም ነገ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢው ስለሚፀዳ እኛም ደብራችንን ማገዝ ስላለብን በዚህ የበረከት ስራ ላይ ተገኝተን የአቅማችንን እንድናግዝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጠርተናል! 🗓 ነገ ማክሰኞ ⏱ 10:00 📍 ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን መልካም ምሽት! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram

🔵ሊጀመር ነው🔵

🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD 👨‍
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️

🚀 የCP Bootcamp ግብዣ ለአዲስ ገቢዎች! 💻 የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እ
🚀 የCP Bootcamp ግብዣ ለአዲስ ገቢዎች! 💻 የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🎯
ምን እንማራለን? ✨ 🔹 Core DSA መሠረታዊ እውቀቶች 🔹 Problem-solving ዘዴዎች 🔹 Efficient Coding (ጥራት ያለው ኮድ አጻጻፍ)
ዝርዝር መረጃ: 📅 ⏳ ቆይታ: 3 ሳምንታት ብቻ! (በሳምንት 3/4 ቀናት) 💸 ዋጋ: በፍጹም ነፃ! 🆓
የሚጠበቅባችሁ: 💪የመማር ፍላጎት፣ ጠንካራ ጥረት እና በየክፍለ-ጊዜው መገኘት ብቻ!
ራሳችሁን ለመፈተን እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔥 📝 ለመመዝገብ 👉 🔗REGISTER ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ            📲 AGT HUB 🤳 Link  |  tiktok   |   instagram   |   telegram

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late 2 ሰዓት ቀረው              መልካም ቀን

ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ🙏 ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏 ስለሆነም: - መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት - በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ) - የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ

Astu tutorials Community - Telegram kanali @astu_gg_tutorial statistikasi va tahlili