cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

UNIVERSITY INFO

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 567
Obunachilar
+1424 soatlar
+397 kunlar
+14630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል። ጊዜ ቆጣቢ ነው በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል። የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል። ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል። ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE
Hammasini ko'rsatish...
👍 3😴 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይለማመዱ! የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀምን ይለማመዱ! ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀምና እንዴት ፈተናውን መውሰድ እንደሚቻል ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተዘጋጀን የአራት ደቂቃ ገላጭ ቪዲዮ በተከታዩ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ፡፡ ራስዎን ለፈተናው ያዘጋጁ! ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et     
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ©ትምህርት ሚኒስቴር @ethiouniversity1 @ethiouniversity1
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተቋማት ዛሬ መላክ ይጠበቅባቸዋል! የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎቻቸውን መረጃ ለትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እንዲልኩ የተሰጣቸው ጊዜ ዛሬ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ያበቃል፡፡ ተቋማቱ የተፈታኞቻቸውን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን ቴምፕሌት በመጠቀም መላክ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ መግለፁ ይታወቃል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ‼️           ✍የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ👇 በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 🧑‍💻ማሳሰቢያ፤ 1.  ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2.  የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ  አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።               
Hammasini ko'rsatish...
ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማዘጋጀት ለተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው  መምህር በእስራት ተቀጣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ወረዳ የደብረ ወርቅ ሚሊኒየም ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር የሆነ  አለማየሁ ሙጬ የተባለው ግለሰብ በተለያዩ ጊዜያት ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለተማሪዎች ሲያዘጋጅ በመገኘቱ  በእስራት መቀጣቱን ፖሊስ አስታዉቋል፡፡ ተከሳሹ መምህር ሆኖ እየሰራ ባለበት ትምህርት ቤት ውስጥ እስቅኤል ፋቸርንስ ፣ ሙሴ አዲሱ እና እንድሪያስ ሴቅ ለተባሉ ሶስት ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ርዕሰ መምህር ፊርማ በማስመሰል የ11ኛ የ12ኛ ክፍል መሸኛ ሀሰተኛ ትራንስክሪፕት በማዘጋጀት  ገንዘብ ከተማሪዎቹ ሲቀበል መገኘቱን የደብቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ምክትል ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ተማሪዎቹ በሀሰተኛ ማስረጃ እንዲማሩ ሐሰተኛ የመንግስት ሰነድ በማዘጋጀት የሙስና ወንጀል በመፈፀሙ  ጥፋተኛ መሆኑን ተገልፆል፡፡የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተከሳሽ መምህር አለማየሁ ሙጬ ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን የክስ ማመልከቻ ላይ ሲያከራክር ቆይቶ ጥፋተኛ በማለት ብይን ሰጥቷል። ተከሳሹ የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑ ፣ ከዚህ ቀደም በየትኛውም ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ አለመሆኑ እንዲሁም ለበርካታ አመታት በመምህርነት ያገለገለ መሆኑን እንደክስ ማቅለያ በመውሰድ ለተከሳሹ መማሪያ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ በ6 አመት ጽኑ እስራትና በ2ሺ 500 የገንዘብ መቀጮ መቀጣቱን ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ጨምረዉ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።
Hammasini ko'rsatish...
ምድብ አራት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c5.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ድሬዳዋ ክልል                  📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Jimma                       📌 Maya 📌 Jimma Town            📌 Mattu 📌 Sendafa                    📌 Mojo 📌 Shakiso                    📌 Moyale 📌 Shashemene            📌 Nejo 📌  Sheger City             📌 Nekamte 📌 Shoa East               📌 Robe Town 📌 Shoa North             📌 Sheno 📌 Shoa South West    📌 Shoa West 📌 Wellega East           📌 West Guji 📌 Woliso እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል ይጠብቁን 🙌
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምድብ አምስት✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c6.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል             📍ሶማሊ ክልል             📍ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ሁሉም ት/ቤቶች በ Online አያስፈትንም። ስለዚህ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል ይጠብቁን 🙌
Hammasini ko'rsatish...
👍 1👌 1
ምድብ ሶስት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c4.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Hararge West            📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Horo Guduru          📌 Guji 📌 Hararge East         📌 Batu እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል ይጠብቁን 🙌
Hammasini ko'rsatish...