uz
Feedback
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

Kanalga Telegram’da o‘tish

በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:-  @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት

Ko'proq ko'rsatish
668
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄና መልስ ውድድር "start this quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል።መልካም ዕድል🛎🛎🛎' 🖊 8 questions · ⏱ 30 sec

🎲 Quiz 'Qophii Gaafii fii Deebii Daandii Wangeelaa. Carra Gaarii🛎🛎🛎' 🖊 8 questions · ⏱ 30 sec

"ውኃውም ጥልቅ ነበረ" - መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ | New Orthodox Sibket By Memhir... https://youtube.com/watch?v=OsAHz6jR2ow&si=QekE3n2tc7BKIVXu

✨✨✨✨✨ ግንቦት 9 ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም
✨✨✨✨✨ ግንቦት 9 ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"ውኃውም ጥልቅ ነበረ" - መጋቤ ሃይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ | New Orthodox Sibket By Memhir... https://youtube.com/watch?v=OsAHz6jR2ow&si=QekE3n2tc7BKIVXu

Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan hafu hin jiru Luq.8፥17
#Sagantaa gaafii fi deebii torbee daandii wangeela Yeroo hundaa jimataa sa'atii 2-4           Hirmaadha! Kaatediraala faayisaa adunyaa asallatii mana barumsa sanbata daandii wangeela. * sararii teelegiramaa፦ http://T.me/Finote_Wongel *Gaareen teelegramaahttp://T.me/FinoteWongel27 *Torii tiktokiihttp://tiktok.com/@finotewongel27 *yutuubidhaan፦http: youtube.com/@Finote_Wongel *Instagramaanhttp://www.instagram.com/finote_wongel

ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር። ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተ
ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር።
       ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተፋ! የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

የንስሃ ዝማሬ "አምላኬ መቅደስህን እወደዋለው" ዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ወርቅዬ | Ethiopian Orthodox Tew... https://youtube.com/watch?v=Dgm_bF3RnYo&si=F-Kr-IMTobzifOKj

"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ... https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=yRK_XKVsRdWCx8dx

አበው ስለ ጌታችን ትንሣኤ     በዚኽ በዓል ላይ በደስታ የተሞሉ የሴቶችና የወንዶች ወጣቶች ድምጾች እንደ መለከት፥ የሕፃናት መዝሙሮችም እንደ በገና ድርድር ነው። ድምፃቸውም የጌታቸውን ምስጋና ይዞ ወደ ሰማይ ይወጣል። ዝምታውም ከመባርቅት በላይ ለሚሰማ ለእርሱ ምስጋና ይገባል። እነሆ መሬት ከታች ድምፅዋን አሰማች፥ ሰማያትም ከላይ ከመባርቅት ድምፅ ጋር ጉርምርምታን አሰሙ። ሚያዝያ ሁለቱን ድምፆች አንድ ላይ አፈለቀች።እነዚህ ድምፆችም ከላይ የተሰሙ እና ከታች የተደመጡ ናቸው። ከቤተ መቅደስ የሚሰማው ምስጋናም ከመለኮታዊው ድምፅ እና ከመልካም መቅረዞች በሚንቦገቦጉት መብራቶች፣ እንደ ዝናብ ከሚፈስ ዕንባ ጋር የፋሲካውን በዓል እናከብራለን፡፡ ሙታን ዳግመኛ እንደሚነሡ ተስፋ ለሰጠን መሲህ ምስጋና ይገባል፡፡ እርሱ ሞትን አጥፍቶ ተነሥቷልና በሞት የበሰበሰው ዳግመኛ እንደሚታደስ ለሰው ልጅ ማረጋገጫ ሰጠ፡፡ እንግዲህ እናንተ ሙታን ሆይ የትንሣኤን ምሥጢር ስሙ! ተሰውሮ የነበረው እነሆ አሁን በግልፅ ታውጇልና። በኋለኛው ዘመን በቤተ ክርስቲያን በግልፅ ተነግሯል፡፡ እነሆ ክርስቶስ ለሦስት መዓልትና ለሦስት ሌሊት በሞት ከተያዘ በኋላ በሞት ተይዘው የነበሩትን ምርኮኞች ነፃ አወጣቸው። የሞትን ወታደሮች ድል ነሥቶ የበሰበሰውን የእኛን ሰውነት አደሰ፡፡ ከዚያን ጊዜ በፊት ሞት ዕብሪተኛ በመሆን ራሱን ከፍ ከፍ ያደርግ ነበርና፡፡ “እነሆ ካህናትና ነገሥታት በእኔ ግዛት ስር ናቸው፥ ግዞተኞች ሆነው በእኔ ወኅኒ ውስጥ ናቸው” ይል ነበር፡፡ በዕብሪተኛው ሞት ላይ ሳይጠብቅ ሰማያዊ ውጊያ መጣበት፥ እንደ ሽፍታም የተዋጊው ቀስት መታው፥ ከክብሩም ጣለው። ሞተው የነበሩትም አዳኝ የሆነውን ሕይወት አጣጣሙ፥ በጥልቁ የሞት ባሕር ውስጥም አዳኛቸውን አወቁት። ስለዚህ እርስ በርሳቸው በደስታ እየተጠቃቀሱ ተስፋቸው ፍጻሜ ማግኘቱን ተነጋገሩ፡፡ አዳም ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ ሕያው የሆነው እርሱ ከሞት ተነሥቶ የሞትን ዕብሪት እስኪደመስሰው ድረስ ሞት በሞቱ ሰዎች ላይ ሠልጥኖ ነበር። ነገር ግን ሕያው የሆነው እርሱ እንደ ታላቅ መብረቅ በሚያስደነግጠው ድምፁ ሞተው ለነበሩት ከሞት እስራት ነፃ መውጣታቸውን አበሠረላቸው። ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ 📌 የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

ለተሳተፋችሁ ሁላችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ያክብርልን። አሸናፊዎችም እንኳን ደስ ያላችሁ! ማሕበራዊ ድረ ገጾቻችንን join,share እንዲያደርጉ እና ኦርቶዶክሳዊያንን add በማድረግም እንድትተባበሩን መ
+1
ለተሳተፋችሁ ሁላችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ያክብርልን። አሸናፊዎችም እንኳን ደስ ያላችሁ! ማሕበራዊ ድረ ገጾቻችንን join,share እንዲያደርጉ እና ኦርቶዶክሳዊያንን add በማድረግም እንድትተባበሩን መልክታችን ነው። የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

🎲 Quiz 'Qophii Gaafii fii Deebii Daandii Wangeelaa. Carra Gaarii🛎🛎🛎' 🖊 6 questions · ⏱ 30 sec

🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄና መልስ ውድድር👉"start the quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል። መልካም ዕድል!🛎🛎🛎' 🖊 7 questions · ⏱ 30 sec

መጋቤ ሐዲስ መልአክ አማረ - "መንግስተ ሰማያትን ትወርሱ ዘንድ ወደ እኔ ኑ" - New Ethiopian Ortho... https://youtube.com/watch?v=30ynEIgQDyY&si=a4f3jwTsVo2hIVP9

"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ... https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=nb7OOLeKoTk2xf6K

Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan
Waan tokko illee dhokatee utuu hin mul'atin kan hafu hin jiru, dhoksaatti kan eegames bakkeetti ba'ee utuu hin dhaga'amin kan hafu hin jiru Luq.8፥17
#Sagantaa gaafii fi deebii torbee daandii wangeela Yeroo hundaa jimataa sa'atii 2-4           Hirmaadha! Kaatediraala faayisaa adunyaa asallatii mana barumsa sanbata daandii wangeela. * sararii teelegiramaa፦ http://T.me/Finote_Wongel *Gaareen teelegramaahttp://T.me/FinoteWongel27 *Torii tiktokiihttp://tiktok.com/@finotewongel27 *yutuubidhaan፦http: youtube.com/@Finote_Wongel *Instagramaanhttp://www.instagram.com/finote_wongel

ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር። ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተ
ልዩ መንፈሳዊ በፍኖተ ወንጌል ሰ/ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄ እና መልስ መርሐ ግብር።
       ዘወትር በየሳምንቱ አርብ ምሽት ከ2:00 ⏰ ጀምሮ እስከ 4:00 ⏰ ድረስ ወደ እናንተ ይደርሳል። ይሳተፋ! የአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

✨✨ልደትሽ ልደታችን ነው✨✨ ✝ ግንቦት ፩ ልደታ ለማርያም ✝ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:- T.m
✨✨ልደትሽ ልደታችን ነው✨✨ ✝ ግንቦት ፩ ልደታ ለማርያም ✝ የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት 👇👇👇  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናል:-  T.me/Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27 የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61558615513475

"የናሱን እባብ ባየ ጊዜ ዳነ" - መጋቤ ሐዲስ ለይኩን ብርሃኑ | New Ethiopian Orthodox Sibket ... https://youtube.com/watch?v=-_RqD3_CPig&si=pdMGq0oj-UDFuthb