uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

UAT Tutorial Official

UAT Tutorial Official

Kanalga Telegram’da o‘tish

The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali UAT Tutorial Official analitikasi

UAT Tutorial Official (@uattutorialofficial) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 406 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 4 563-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 480-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 406 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 194 ga, so‘nggi 24 soatda esa -21 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.18% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.44% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 035 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 496 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 2 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia. ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes Ask: @UATsupport Call : 0907667755 web: www.havanacademy.com APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234 Register for Tutorial: @UATtutorial_bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 406
Obunachilar
-2124 soatlar
-2677 kun
-1 19430 kun
Postlar arxiv
በማጥናት ጊዜ ትልቁ የሚያዘናጋችሁ ነገር ምንድነው?

ላይብረሪ ለምን ያክል ሰአት ተቀምጣችሁ ማንበብ ትችላላችሁ? 👇

የStudy System እንዴት መስራት እንዳለበት በLive እየተወያየን ነው! በዩኒቨርሲቲ ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም። የሚሰራ የማጥናት ስርዓት መገንባትም ያስፈልጋል። አሁን በLive ይህ
የStudy System እንዴት መስራት እንዳለበት በLive እየተወያየን ነው! በዩኒቨርሲቲ ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ በቂ አይደለም። የሚሰራ የማጥናት ስርዓት መገንባትም ያስፈልጋል። አሁን በLive ይህን እየተማርን ነው። Join now!

Day 4 Live Session ተጀምሯል 🔥 ገባ ገባ በሉ !!!!👇👇 https://t.me/havanacademyofficial?livestream=2966588e32ce22c2f4
Day 4 Live Session ተጀምሯል 🔥 ገባ ገባ በሉ !!!!👇👇 https://t.me/havanacademyofficial?livestream=2966588e32ce22c2f4

ምድባ እንዴት ነበር? የፈለጋችሁት ዩኒቨርሲቲ ደረሳችሁ? በreact አሳዉቁን።

ዛሬ ለLive ዝግጁ ናችሁ? የተማሪ ህይወት ብዙ ማጥናት ብቻ አይደለም፤ በትክክለኛው መንገድ ማጥናት ነው። ዛሬ በLive ላይ እንዴት በSmart መንገድ ማጥናት፣ Active Recall፣ Spaced
ዛሬ ለLive ዝግጁ ናችሁ? የተማሪ ህይወት ብዙ ማጥናት ብቻ አይደለም፤ በትክክለኛው መንገድ ማጥናት ነው። ዛሬ በLive ላይ እንዴት በSmart መንገድ ማጥናት፣ Active Recall፣ Spaced Repetition፣ ውጤታማ ኖት መያዝ፣ ለLecture መዘጋጀትና ከLecture በኋላ መለማመድ፣ Procrastinationን ማስወገድ እና AI/Technologyን ለጥናት በአግባቡ መጠቀምን እንወያያለን። እስከዛሬ የምታጠኑበት መንገድ በቂ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? Let’s see if you’re ready. ዛሬ በLive እንገናኝ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች ጥሪ እና የተግባር መርሃ-ግብር ለ2017 ዓ.ም (በደብዳቤው ላይ 2019 ዓ.ም ተብሎ ለተጠቀሰው) የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለመማር እድል ላገኛችሁ የ1ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ማስታወቂያ። 1. የሪፖርት እና የምዝገባ መርሃ-ግብር ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች፡ የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 06 እና 07 ቀን ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ የአዲስ አበባ ነዋሪ ለሆኑ ተማሪዎች፡ የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 07 ቀን ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ የአጠቃላይ ገለጻ (Orientation) ቀን፡ መስከረም 08 ቀን (ለሁሉም ተማሪዎች) የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ፡ መስከረም 11 ቀን 2. ወደ ካምፓስ ሲመጡ መያዝ የሚገባቸው አስፈላጊ ነገሮች የትምህርት ማስረጃዎች፡ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት (ዋናው እና ፎቶ ኮፒ) 4 ጉርድ ፎቶግራፎች የመኝታ እና የግል ቁሳቁሶች (የማደሪያ ክፍል/Dormitory ለተፈቀደላቸው)፡ ብርድ ልብስ እና አንሶላ የስፖርት ትጥቅ 3. የማደሪያ ክፍል (Dormitory) ምደባን ማወቅ ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን የመኝታ ክፍል ማወቅ የምትችሉት የመግቢያ ፈተና ቁጥራችሁን (UGA2019...) በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ በኩል ነው፡ የዶርም ምደባ ማወቂያ ሊንክ፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement 4. የትራንስፖርት አገልግሎት በመስከረም 06 እና 07 ቀን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በተጠቀሱት ቀናት ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዋና ዋና የትራንስፖርት መነሻዎች ወደየካምፓሶቹ የሚያደርስ የትራንስፖርት አገልግሎት ያዘጋጃል፡ የአውቶቡስ መያዣዎች፡ መርካቶ አውቶቡስ ተራ፣ ሰላም በረ፣ አቃቂ የመኪና እና የባቡር ጣቢያዎች፡ አስኮ የመኪና መቆሚያ የአየር መንገድ፡ ቦሌ የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያ ስለ ተማሪዎች መግቢያ፣ ስለምዝገባ ሂደት ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ፡ የአዲስ ተማሪዎች መረጃ ፖርታል፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome የዩኒቨርሲቲው ኦፊሴላዊ ድህረ-ገጽ፡ www.aau.edu.et

በብቃት ማጥናት ዩኒቨርሲቲ ስንገባ የምናጠናው ትምህርት ብዙ ይሆናል። ስለዚህ ረጅም ሰዓት መቀመጥ ብቻ ሳይሆን፣ ጊዜያችንን በአግባቡ ተጠቅመን በትክክል ማጥናት አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ ከlecture
በብቃት ማጥናት ዩኒቨርሲቲ ስንገባ የምናጠናው ትምህርት ብዙ ይሆናል። ስለዚህ ረጅም ሰዓት መቀመጥ ብቻ ሳይሆን፣ ጊዜያችንን በአግባቡ ተጠቅመን በትክክል ማጥናት አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ ከlecture በፊት ርዕሱን በአጭሩ ማየት በክፍል ውስጥ ለሚቀርበው ትምህርት እንድንዘጋጅ ይረዳናል። በlecture ጊዜ ደግሞ ሁሉንም ነገር ለመጻፍ ከመሞከር ይልቅ ዋና ዋና ነጥቦችን መያዝ ይሻላል። ከlecture በኋላ ያጠናነውን መጽሐፉን ዘግተን ራሳችንን በመጠየቅ ማስታወስ እንችላለን። ይህ Active Recall ይባላል። እንዲሁም አንድን ትምህርት አንድ ጊዜ ብቻ ከማጥናት ይልቅ በተለያዩ ቀናት ተመልሰን ማየት ትምህርቱን በአእምሯችን እንዲጸና ያግዛል። ይህም Spaced Repetition ነው። በተጨማሪም የምናጠናበትን ጊዜ አስቀድመን ማቀድ እና ለእረፍትም ጊዜ መመደብ ጠቃሚ ነው። ስልካችንን ወይም AI መሳሪያዎችንም በትክክል ከተጠቀምን ለማብራራት፣ ለመለማመድ እና ለመድገም ሊረዱን ይችላሉ። በአጭሩ፣ ጥሩ ውጤት ለማግኘት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይበቃም፤ በትክክለኛ ዘዴ እና በተደራጀ መንገድ ማጥናት ያስፈልጋል።

Freshman Bootcamp – Day 4 “Smart Study” ማለት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይደለም። በትክክለኛ ዘዴ ማጥናት ነው። በዛሬው ቆይታችን የዩኒቨርሲቲ ትምህርቶቻችሁን በተሻለ መንገድ እ
Freshman Bootcamp – Day 4 “Smart Study” ማለት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይደለም። በትክክለኛ ዘዴ ማጥናት ነው። በዛሬው ቆይታችን የዩኒቨርሲቲ ትምህርቶቻችሁን በተሻለ መንገድ እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንነጋገራለን። • የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በትክክል ማጥናት • Active Recall እና Spaced Repetition • ውጤታማ ኖት መያዝ • አስቸጋሪ ምዕራፎችን መረዳት • ከLecture በፊትና በኋላ መዘጋጀት • የተለያዩ ኮርሶችን በተለያየ ዘዴ ማጥናት • Procrastinationን ማስወገድ • እውነተኛ እና የሚተገበር የጥናት ሰሌዳ መገንባት • Technology/AIን በኃላፊነት ለጥናት መጠቀም ዛሬ ስለ “ብዙ ማጥናት” ሳይሆን “በብልሃት ማጥናት” እንማራለን። Freshman Bootcamp – Day 4 ዝግጁ ናችሁ?

ፍሬሽማን ተማሪዎች የሚመደቡባቸው የAAU ካምፓሶች 6 kilo Main Campus: https://t.me/AAU6kilo2019 5 kilo Campus : https://t.me/Aau_5kilo_campus2019 4 kilo Campus: https://t.me/AAU4kilo2019 Lideta Campus : https://t.me/LidetacampusAAU2019 Commerce Campus: https://t.me/AAUcommerce2019 Fb Campus: https://t.me/FbcampusAAU2018 Sefere Selam Campus : https://t.me/aaussc2019

በአሁን ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Portal ካምፓሳችሁን እና ክላስ ሴክሽን ማዬት ትችላላችሁ ! https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DepartmentPlacementSta
በአሁን ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Portal ካምፓሳችሁን እና ክላስ ሴክሽን ማዬት ትችላላችሁ ! https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DepartmentPlacementStatus UGA......... ብሎ የምጀምረውን ተጠቀሙ @havanacademyofficial

Your Ultimate Destination for all freshman Year Needs Download App: https://t.me/havanacademyofficial/5441 website: www.havan
+6
Your Ultimate Destination for all freshman Year Needs Download App: https://t.me/havanacademyofficial/5441 website: www.havanacademy.com Your GPA Matters !

To update your access, please start by uninstalling the Previous Havan app from your phone. Next, download and install this new version. You can log in using the same phone number or email and password from your previous account. Once you're in, your courses will be available on the "Learning" page. if you don't have a prior account, click on ' Register' then use new email and phone number to create your Havan App Account. Vidoes, Notes and questions are Offline Thank you! Ask : @havanstudentsupport @HavanAcademyOfficial

ስለ ዛሬው ትምህርት ወይም ስለ ኮርሳችሁ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ፣ ከታች በComment ላይ ጻፉልን።

Have you planned to become your class representative? React with: 👍 Yes, I’m planning to 👎 No, not really

GPA እንዴት ነው Calculate ሚደረገው?

NG ምንድን ነው? 👇

Do you think a 0.25 mark has value?