cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Harun Tube 🌙🌙

በዚህ ቻናል _የ አላህ ቃል(ቁርአን) _ሀድሶች _የቁርአን ቲላዋ የተለያዩ መሻኢሆች፣ፅሁፍ፣ንግግር etc -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች _ሀድሶች _አስተማሪ ጥያቄዎች እንደ አጠቃላይኢስላማዊ የሆ ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ይለቀቅበታል:: ከ አላህ ጋር ስልካችንን ለ ኽይር እንጠቀመው::ይህንን channel share በማድረግ እንድናሳድገው ስል በ አላህ ስም እጠይቃለሁ..

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
496
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kunlar
+4030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ለተዋደደ መድሀኒት የለው፣ ትዳር ነው እንጂ፣ የሀሴት አለም ነብስ የሚጠግን፣ የፍቅር ፈንጂ! ቤተሰብ ከፍቶ ታምሜ እያየኝ፣ ልቤ እያደፈ፣ መድሀኒት ሳለኝ ትንሽ ቆይ ሲለኝ፣ ጅስሜ ረገፈ። ፉአድ ሙና
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
❤️❤️ቀላል ምክሮች❤️❤️ 1 ፍቅርህ ስለደስታህ ለሚጨነቅ ሰው ይሆን 2 ጓደኝነትህ ሚስጥርህ ለሚደብቅ ሰው አድርግ 3 ሰአትህን ቅድሚያ ለሚሰጥህ ሰው ስጥ 4 ጀርባህ ችላ ለሚልህ ሰው ይሁን 5 ጀግንነትህ ደካማ ጎንህን ለሚፈልግ ሰው አሳይ 6 ልብህ ከፈጠረው ጌታህ ውጪ አይሂድ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
1⃣0⃣0⃣ ሰው በቀን ዛሬ በቀን ውስጥ ወደቻናላችን ለመቀላቀል የሚያስችል ትልቅ #ኢስላሚክ Wave ለመጀመር ቻናሎች በአንድ በመሰብሰብ ላይ ናቸው። ባለው ጥቂት ቦታ ቻናላችሁን ፈጥናችሁ አስመዝግቡ። 8⃣0⃣0⃣➕ መሆን አለበት። ለመመዝገብ፦@Al_Meliku
Hammasini ko'rsatish...
አንዳንዴ በአንዳንድ ሰው ሕይወት ውስጥ ቋሚ የሆነ የማያልፍ ፈተና አለ! ሞት ብቻ ሚገላግለው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId5232717876 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId5602817187 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

🔷🔷 #መቼ_ነዉ ❓❓❓ 🔺መቼ ነው ☞ እውነተኛ ሙስሊሞች የምንሆነው? 🔻መቼ ነው ☞ አላህ በፈጠራቸው ነግሮች የምንማረከው? 🔺መቼ ነው ☞ አሏህ ለምን እንደፈጠርን የምንረዳው? 🔻መቼ ነው☞ አሏህ እንደሚፈልገው መኖር የምንጀምረው? 🔺መቼ ነው☞ ስለ ሀይማኖታችን በሙሉ ልብ እምንናገረው? 🔻መቼ ነው☞ እማይጠቅም ንግግር ከመናገር የምንቆጠበው? 🔺መቼ ነው☞ ሀዲስና ቁርአን ስንሰማ የምንደነግጠው? 🔻መቼ ነው☞ ለመልካም ስራ ሰበብ የምንሆነው? 🔺መቼ ነው☞ በሰላታችን የምንጠቀመው? 🔻መቼ ነው☞ ዱአችን ተሰሚነት የሚያገኝው? 🔺መቼ ነው☞ ዲናችንን የምንረዳው? 🔻መቼ ነው☞ ውሎና አዳራችን በሱና የሚሆነው? 🔺መቼ ነው☞ ሙሉ በሙሉ በአሏህ ላይ የምንመካው? 🔻መቼ ነው☞ የዱንያን ትልቅነት ከልባችን የምናወጣው? 🔺መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ያለው የተበላሸ ሂዎት የሚስተካከለው? 🔻መቼ ነው☞ ቤታችን ውስጥ ቁርአንና ሀዲስ የሚቀራው የሚወራው? 🔺መቼ ነው☞ ውሽት እምናቆመው? 🔻መቼ ነው☞ የአሏህን ውሳኔ መቃውም እምናቆመው? 🔺መቼ ነው☞ እኔ እኔ ማለት ትተን ውንደሜ እህቴ ማለት እምንጀምረው? 🔻መቼ ነው☞ ለሰዎች ከአላህ ውጪ ጌታ እንደሌለ እምንናገረው? 🔺መቼ ነው☞ በኛ ዘመን በዲናችን የበላይነት ምናገኝው? 🔻መቼ ነው☞ የኢስላም ዘቦች የምንሆነው? 🔺መቼ ነው☞ ኢስላምን የምናስተዋውቀው? 🔻መቼ ነው☞ ለድሃ እምናዝነው?. 🔺መቼ ነው☞ ትዳራችን ስላም ሚያገኝው? 🔻መቼ ነው☞ የጋብቻን ጥቅም ተገንዝበት ለትዳር የምንቻኮለው? 🔺መቼ ነው☞ ዱአቶቻችን ለገጠሩ የሚጨነቁት? 🔻መቼ ነው☞ ከሀሜት : ሰውን ከመበድል: ክማስቀየምና ከማማት እምንላቀቀው? 🔺መቼ ነው☞ ወላጆቻችንን እምናስደስተውና እምንታዝዝው? 🔻መቼ ነው☞ ያልተጣራ ውሬ ካማውራት እምንቆጠበው? 🔺መቼ ነው☞ ለአሏህ ብለን እምንዋደደው? 🔻መቼ ነው☞ አሏህ በወሰነልን ነገር ደስተኞች የምንሆነው? 🔺መቼ ነው☞ የሌሊት ሰላትንና ዚክርን የምንላመደው? 🔻መቼ ነው☞ የበድለንን ይቅር የመንለው? 🔺መቼ ነው☞ ከራስ ወዳድነት እምንላቀቀው? 🔻መቼ ነዉ ☞ ከሞት ቡኃላ ላለው ሂወት ስንቅ እምናዘጋጀው? 🔺መቼ ነው☞ ኡለማዎቻችንን እምናከብረው? 🔻መቼ ነው☞ ለእውቅት ጊዜ የምንሰጠው? 🔺መቼ ነው☞ ባወቅነው የምንሰራው? 🔻መቼ ነው☞ የምንሞትበትን ቀንም ይሁን ስፍራ እንደማናውቅ ተገንዝበን በተጠንቀቅ የምንቆመው? 🔺መቼ እረ መቼ ነው☞ ኢስላምን የምንኖረው? 🔻መቼ ነው ☞ ለእነዚህ ተግባራዊ መልስ የምንመልሰው? 🤲አሏህ ያግራልን🤲
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Harun Tube 🌙🌙

በዚህ ቻናል _የ አላህ ቃል(ቁርአን) _ሀድሶች _የቁርአን ቲላዋ የተለያዩ መሻኢሆች፣ፅሁፍ፣ንግግር etc -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች _ሀድሶች _አስተማሪ ጥያቄዎች እንደ አጠቃላይኢስላማዊ የሆ ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ይለቀቅበታል:: ከ አላህ ጋር ስልካችንን ለ ኽይር እንጠቀመው::ይህንን channel share በማድረግ እንድናሳድገው ስል በ አላህ ስም እጠይቃለሁ..

አሰላሙ አለይኩም ጀመአው እስኪ chanelun share በማድረግ እናሳድገው
Hammasini ko'rsatish...
👍 1