cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ነሲሀ ለባለ ትዳሮች

https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya13 808Amxar9 704Toif belgilanmagan
Reklama postlari
190
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
-830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ወድልጁ ደስ የሚለው እራሱን ዝቅ ዚያደረግ ነው እጁ ከፍከፍ ካደረገ በጣም የምጠላው ነገረ
Hammasini ko'rsatish...
**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* *🌙تقبل الله منا ومنكم صالح* *الأعمال*             *عيدكم مبارك* !!* 🌙 **እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ* *ውድ የሱና እህቶችና ወንድሞቼ* *ኢዳችሁ የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ* *ያድርግላችሁ !!* *በስዴት ና በስው ቤት ያላችሁ እህቶች አብሽሩ ሂውት በዚሁ አይቀጥልም አንድ ቀን ሁሉም* *ይቀየራል ኢንሻአላህ ብቻ በዱዓ በርቱልኝ አላህ ይጠብቃችሁ* !!።* 🎈🍫🎈🍫🎈🍫🎈🍫🎈🎈🍫🎈🍫🎈🍫🎈🍫🎈🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🛍️🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁   https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
Hammasini ko'rsatish...
ነሲሀ ለባለ ትዳሮች

https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0

አንተ ወጣት ሆይ ንቃ !!! ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ "ፋሂሻ " የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡፡ ☞በደውልም  ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ዐላቃ" የተነሳ  ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° #አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡ ☞#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክስ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡ ☞በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወንገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡ ወሏሁ አዕለም منقول https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
Hammasini ko'rsatish...
ነሲሀ ለባለ ትዳሮች

https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0

አዳድ እህቶቸ ለትዳር ያሰቡትን ለዘበናት ሲያወሩ ሀራም አይመስላቸው እንጠናና ይላሉ በሀራም እየሰከሩ እህቴ አላህን ፍሪ እውነት አላህን ቢፈራ ኖሮ ለሀጀነብይ ሴት ቴክስት ባላደረገነበር
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
አንደንድ ሴቶች ወንድ እንጂ ሴት ሊየስቀረቸዉ አይፈልጉም  ሴት በነፀ ከምተስቀረቸዉ ወንድ በብር ቢየስቀረቸዉ ይሻለቸዋል ግን ለምን??? በዚህ ፍትና በበዛበት ግዜ ተዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እሴቶችዬ ተጠንቀቁ  ። ሴት ከገኛችሁ ወንድ ምን ያደርግላችኋል ???? https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0
Hammasini ko'rsatish...
ነሲሀ ለባለ ትዳሮች

https://t.me/+jmJSsyTgeYRhNmU0

00:16
Video unavailable
ኧረ! እንደው አሁንስ ብረሩ ብረሩ ነው የሚለው!
Hammasini ko'rsatish...
6.84 MB
4_6001598531322778351.mp356.25 MB
03:29
Video unavailable
7.77 MB
Photo unavailable
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.