uz
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Pp of Pp ꨄ analitikasi

Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 726 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 454-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 146-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 726 obunachiga ega bo‘ldi.

12 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -375 ga, so‘nggi 24 soatda esa -11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.21% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.23% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 662 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 350 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 13 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 726
Obunachilar
-1124 soatlar
-747 kunlar
-37530 kunlar
Postlar arxiv
እኔ ብቻ ነኝ እንደ እዚህ አይነት ሰኞ mood ላይ ያለሁት😭
+2
እኔ ብቻ ነኝ እንደ እዚህ አይነት ሰኞ mood ላይ ያለሁት😭

ምርጫቹ ሁሌም ከፍታ❤️‍🔥 ቢሆንም......ለምትፈልጉት ነገር ስትሉ ዝቅ ማለታቹ ግድ ነው።✍🏽

ምንም ነገር ያለ ቦታው ሲገኝ እና አብዝቶ ሲደረግ ዋጋው ይረክሳል። እና አላስፈላጊ ከንቱ መሆን ይጀምራል። ሱስ እንኳን ሳይቀር ጣአም ያጣል ጥገኛ ያረጋል። እንኳን ከሰው ጋር ያለን ግንኙነት።

ምንጊዜም ጠንክሮ ከመስራት ጠንክሮ ማሰብ ይቀድማል ።

እንዴት አመሻችሁ ሰኞን በ Emoji

ልክ ጠዋት 1፡00 ሲል Mother . . . . . እኔን ለማስነሳት ..🏃‍♀🏃‍♀😭😁😂

ሰኞ እንግዲህ መጣ Guys ኡኡኡኡ አረ በቃችሁ በለን ጌታ ሆይ።😭

ምን ገባኝ መሰላችሁ.........ግን እግዚአብሔር በዚያች ቀን ባይደግፈን ኖሮ አለሁ ብሎ ባያሻግረን ኖሮ ዳግመኛ ባይምረን ኖሮ ህያው ሳለን በጠፋን ነበር🥺 ግን እግዚአብሔር ይመስገን😍 ደና እደሩልኝ FAM🫶

አያቴ ህክምናውን ቻይና ሀገር ጨርሳ ከመጣች በዋላ 😊 . . . መራገም ትታ ... ... መርገጥ 🦶 ጀምራለች 🤧
አያቴ ህክምናውን ቻይና ሀገር ጨርሳ ከመጣች በዋላ 😊 . . . መራገም ትታ ... ... መርገጥ 🦶 ጀምራለች 🤧

ስለቸኮልን አንደርስም ስለዘገየንም አናጣም ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል...!

ነገሮች የእውነት ሲጎዱህ ፀጥ ያደርጉሃል

አላችሁ FAM🫶 ካላችሁ rect

ሳቃችን የከለለው ሃዘን ብዛቱ !!

እመኑኝ! የሕይወታችን ከባዱን ጊዜያት ብቻቻንን ካሳለፍን በሕይታችን ሰው ወጣ ገባ ግድ አይሰጠንም ::

ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር ሳይሆን ሰው ሆኖ መኖር ነው😐

ጥርጣሬ ያለበት ፍቅር ማለት ጠጠር ያለበት ምስር ማለት ነው ምስሩን ለመብላት ደግሞ ጠጠሩን መልቀም አለብህ ጠጠሩን ምትለቅመው ደግሞ ምስሩ ጥሬውን እያለ እንጂ በስሎ አይደለም ።

photo content

ይቺ ሴት የበረታች ከመሰላችሁ ከበስተኋላዋ የበዛ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት አለ የደከመች ከመሰላችሁም አሁንም መልሶ የሚያቆማት የበዛ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት አለ! ልባም ሴት  ልክ  እንደ እናቷ ፈልያ እግዚያብሄር ያላት የጌታዋን   ትዛዛት የምትፈጥም የኔ ልባም 🤗 ልብ በይ 🥰

ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለው ጊዜ አለው በፈጣሪ መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆረጥም።ደግሞ ፈጣሪ ያለውን ማንም አይቀይረውም።ሁሌም የኛ ባልሆነ ነገር መልፋት ትርፉ ድካም ነው።ለኛ ያለው የትም አይሄድም።ብቻ ዛሬ ያለቀሳችሁት እንባ ለነጋችሁ የደስታችሁ ምክንያት ያድርግላችሁ🙏

ከተናገርነዉ ይልቅ... ታዝበን ያለፍነው ብዙ ነው።🤫 ❤️‍🩹