uz
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Pp of Pp ꨄ analitikasi

Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 822 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 403-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 140-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 822 obunachiga ega bo‘ldi.

03 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -396 ga, so‘nggi 24 soatda esa -11 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.56% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.19% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 722 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 347 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 04 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 822
Obunachilar
-1124 soatlar
-1057 kunlar
-39630 kunlar
Postlar arxiv
የህይወት ፈተና በኩረጃ አይታለፍም😌

ምላስ አጥንት የለውም ግን አጥንትን የመስበር ሀይል አለው😶‍🌫️

አምላኬ ተስፋ አጥቼ ልወድቅ ስል ስንቴ አቅም ሆንከኝ

የሰይጣን ዋና ተንኮሉ ያለንበትን ነገር ማሰልቸት ነው አባ ገብረኪዳን

ሁሉም ነገር ውበት አለው ግን ሁሉም ሰው ሊያየው አይችልም🙌

“የእኛ ህይወት ግማሹን የምንወዳቸውን ሰዎች ለማግኘት እየጠበቅን፤ ግማሹ ደግሞ የምንወዳቸውን ስንሰናበት እናሳልፋለን።”                    ፦ቪክቶር-ሁጎ

አንዳንድ ሳቆች እርዳታ የሚጠይቁ ጩኸቶች ናቸው 😶‍🌫️

ጥሩ ቀን ይመጣል ብላቹ ለምታስቡ ሁሉ ለዛ ቀን ያብቃቹ😊

ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና🥹

የሚመስልህ ሰው ካጣህ ብቸኝነት ጌጥህ ናት🙌

በየቦታው ፍቅርን እንፈልጋለን ነገር ግን ውስጣችን እንረሳዋለን🫩

መለያየት የሚጀምረው እንለያይ በማለት ሳይሆን ዝም በመባባል ነው 😔

የምትወደውን ነገር መተውህ ዘላለም የሚወደድ ነገር እንደሚያመጣልህ ማመን ነው!

🥹
🥹

የብዙ ሰዎች ተሰጥኦ በትህትና ክፉ ቃል መናገር ነው😒

ተረድቼው የማሽላን ዘዴ ጥርሴ ሳቀ ምን ቢቃጠል ሆዴ🙃

ፈጣሪ ያለው ጊዜ ሲመጣ ቅርጫት ራሱ ውሃ ይይዝልሀል🙌

✨“ከእንቅልፍህ እንደተነሳህ ፊትህን ታጠብ እና በእግዚአብሔርፊት ቁም”።✨ ✨ቅዱስ ቄርሎስ✨❤️‍🩹

"እነሆ÷ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”ሉቃስ 2፥11 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ለሁላችሁም

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”   — ኢሳይያስ 9፥6