uz
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Pp of Pp ꨄ analitikasi

Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 810 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 396-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 136-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 810 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -396 ga, so‘nggi 24 soatda esa -18 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.60% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.18% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 727 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 345 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 810
Obunachilar
-1824 soatlar
-1077 kunlar
-39630 kunlar
Postlar arxiv
መልካም እና የሚጣፍጥ እንቅልፍ ተመቸሁላቹ🙏

"የቪዛ ፕሮሰስ ላይ እንዳለ አፍሪካዊ በአለም ላይ ሚስጥር ጠባቂ ሰው የትም አይገኝም!" 🗣 ሮበርት ሙጋቤ🤣😂

ዛራና ቻንድራ 😂🤣🤣🤣😂🤣
ዛራና ቻንድራ 😂🤣🤣🤣😂🤣

አሁን ያሉትን አድሚኖች ተሰናበቷቸው ከእውድ ውጪ አታዮቸውም ሁሉም off ይሆናሉ አሉ 🥺

ወገን አዲስ ዜና አለኝ
ለናንተ አሁን ላያ ያሉት አድሚኞች አንዳለ ወተው አዳዲስ Active አድሚኞች ሊገቡላችሁ ነው ድሮ የተባሩት አድሚኞች...🥰

ወንዶች አላችሁ
እስኪ መኖራችሁን በReactoin ግለጡ.🥰

ሴቶች አላችሁ
እስኪ መኖራችሁን በReactoin ግለጡ.🥰

እስቲ በሪያክት ፍቅራችሁን ግለፁልኝ🥹🌟🌟

አንድ ሰውዬ ስልኩን እየነካካ በድንገት እንቅልፍ ወሰደውና ጆሮዉ ላይ ያለዉ ኤርፎን ፈንድቶ ሞተ!       ደራሲ፦እናቴ      ምስክር፦አክስቴ

እነሆ ለመጀመሪያ ጊዜ ሄዋን ለአዳም ዕፀ በለሱን እንዲበላ ጋበዘችው..... ይሄ በሄዋን ዘር ታሪክ የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ግብዣ ሆኖ ቀረ🥲 እኔ አላልኩም.😂

ደረቱ ላይ ተኝታ የልብ ምትህ እረበሸኝ አለቺው... እሱም እስትንፋሱን አቋረጠውና በዛው ሞተ 💔 እውነተኛ ፍቅር ይሄ ነው🥹🥹😂😂

‹‹ብቸኝነቴን እፈራው ነበር..አሁን ግን የተሳሳቱ ሰዎች ከጎኔ ናቸው ብዬ እፈራለሁ!።››             

ታክሲ ውስጥ 4ተኛ ወንበር ላይ በቅጥነቴ ምክንያት እንድቀመጥ የጀግና አቀባበል ሲያደርጉልኝ 😭

ለማንኛውም ለክፏም ለደጉም የምትለብሱት ነገር ላይ ጠንቀቅ እያላቹ ህጉ ከረር ብሏል ........

የኛ መንግስት....የሴቶች እና ህፃናት የሚደፍሩት በቅጡ ማሰር ሳይችል 😏
የኛ መንግስት....የሴቶች እና ህፃናት የሚደፍሩት በቅጡ ማሰር ሳይችል 😏

photo content

ለማንኛውም ለክፏም ለደጉም የምትለብሱት ነገር ላይ ጠንቀቅ እያላቹ ህጉ ከረር ብሏል ........

🗣️ " ከሰው ምን ይገርማችኋል? " " ከወለወለው በላይ ንፁህ ነህ ያለውን ይወዳል።

ጌታዬ ሆይ የተስፋ ዳገቶቼ ላይ ምርኩዜ ሁነኝ!🙏

በዝምታ እና በመመልከት ብቻ ብዙ መማር ይችላል🤝