uz
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Kanalga Telegram’da o‘tish

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Pp of Pp ꨄ analitikasi

Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 844 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 399-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 125-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 844 obunachiga ega bo‘ldi.

01 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -420 ga, so‘nggi 24 soatda esa -28 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.83% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.37% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 766 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 375 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

15 844
Obunachilar
-2824 soatlar
-1007 kunlar
-42030 kunlar
Postlar arxiv
ስለታችሁ ሰምሮ ለምስጋና ያብቃችሁ 🥹🫶❤️‍🩹

🥹❤️‍🩹
🥹❤️‍🩹

🥹❤️‍🩹
🥹❤️‍🩹

"እመቤቴ ሆይ የሚወዱሽ የተወደዱ ናቸው" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ❤️‍🩹

✨ እመቤቴ ማርያም ሆይ በመገዛት አመሰግንሻለሁ:: በመማጸንም አገንሻለሁ። አንቺ የሊቀ ካህናቱ መሠውያ ሁነሻልና ልጅሽም በእውነት ለሚመገበው የሕይወት ምግብ ነው::✨ (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)❣

ብእር አነሰብኝ ክብርሽን ልናገር ከሰማይ ነውና ያንቺ ድንቅ ምስጢር❤️‍🩹 ✨ማ ር ያ ም ✨🥹

እመቤቴ የኔ ወርቅ❤️‍🔥 " " የኔ ማዕረግ ❤️‍🔥 " " የኔ እናት❤️‍🔥 " " የኔ ሰላም❤️‍🔥 .......እመቤቴ ማርያም የልጅነቴ🥹❤️‍🔥...... ግንቦት 21❤️‍🔥
እመቤቴ የኔ ወርቅ❤️‍🔥 "       "  የኔ ማዕረግ ❤️‍🔥 "       "   የኔ እናት❤️‍🔥 "        "  የኔ ሰላም❤️‍🔥 .......እመቤቴ ማርያም የልጅነቴ🥹❤️‍🔥......            ግንቦት 21❤️‍🔥

አስባችሁት ግን ታዉቃላችሁ?? ሙሉ ህይወታችን ዉስጥ እኮ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አለች... የወላጅ እናታችን ለመዉለድ ስትደርስ...እመቤቴ ታቅልልሽ ስንወለድ በምጥ...ማርያም ማርያም ተብሎ ተወልደን አራስ እናታችን...ማርያም በሽልም ታዉጣሽ ተብሎ አድገን በጨዋታ መሃል...የማርያም መንገድ ስጡኝ ብለን ተጫዉተን አድገናል። የልጅነታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሙሉ ህይወታችን አለዉ ትበለን......❤️‍🔥 እኔማ ከአፌም አጠፋም ስሟ ራሱ ማር አለዉና😍❤️ አሜን በሉ🥹

እኔ የት መጠጋት ትፈልጋለህ ቢሉን እሮጥኩ መጠጋት የምፈልገዉ ከድንግል ማርያም እቅፍ ነው ምክንያቱም እሷ የማትደፈር ከተማ ናት ወንበዴ አይነጥቀኝ አውሬ አይነካኝ ዝናብ ይመታኛል አልል ፀሐይ ያቃጥለኛል አልል የሰላም ከተማ ምቹ አገር እመቤታችን ናት ለሰውም ለእግዚአብሔር የበቃች ከተማ እመቤታችን ናት
አባ ገብረኪዳን
❤️‍🩹

🌺ንግሥት ሆይ✨ የሁላችን_እመቤት ፣የሁላችን ንግሥት፣ በጊዜያቱና፣ በየእለቱ ጽርዕት ነሽ። የርስታችን መጀመሪያ፣ የነጻነታችን ምስክር፣ የሁላችን_ክብር ፣የሽልማታችን ጌጥ አንቺ ነሽ። ለራሳችንም የሃ
🌺ንግሥት ሆይ✨ የሁላችን_እመቤት ፣የሁላችን ንግሥት፣ በጊዜያቱና፣ በየእለቱ ጽርዕት ነሽ። የርስታችን መጀመሪያ፣ የነጻነታችን ምስክር፣ የሁላችን_ክብር ፣የሽልማታችን ጌጥ አንቺ ነሽ። ለራሳችንም የሃይማኖት መጠምጠሚያ ሻሽ፣ ለአንገታችንም የወርቅ ማርዳ፣ ለጆሮአችንም የወርቅ ጉትቻ፣ ለዓይኖቻችንም የናጌብ ኩል ነሽ። የእጆቻችንም የወርቅ አንባር ነሽ። ለጣቶቻችንም የሽልማት ቀለበት፣ ለእግሮቻችንም የድኅነት ጫማ፣ ለራቁትነታችንም የመመኪያ ልብስ ነሽ። ለራባችንም ጊዜም መና ያለበት የወርቅ መሶባችን ነሽ። ለመጠማታችንም ወይንን የያዝሽ የወርቅ ጽዋ አንቺ ነሽ። ለሙታን ሕይወትን ትሰጫለሽ፥ ለታመሙትም ፈውስን፣ ለተቸገሩትም ሃብትን፣ ለተዋረዱትም ክብርን ታቀዳጃለሽ። የአዳም መዳህኒት ሆይ ለእኛ በኃጢአት ለታመምን ልጆችሽ የጽድቅ ፈውስን አድይን አሜን🙏🥹

❤ ማርያም ለኔ አንቺን ከማመስገንና ለፍቅርሽ ከመዘመር ሌላ ምን ስራ አለኝ። ሰዎች የሚሉት የሚያስቡትና የሚመኙት ብዙ ነገር አላቸው። እኔ ግን የአንቺን ስም ከመጥራትና ዘወትር ፍቅርሽን ከመግለጽ ሌ
ማርያም ለኔ አንቺን ከማመስገንና ለፍቅርሽ ከመዘመር ሌላ ምን ስራ አለኝ። ሰዎች የሚሉት የሚያስቡትና የሚመኙት ብዙ ነገር አላቸው። እኔ ግን የአንቺን ስም ከመጥራትና ዘወትር ፍቅርሽን ከመግለጽ ሌላ የረባ ስራ ለነፍሴ አላገኘሁላትም። በርግጥ የኔ እናት ከአንቺ ጋር ውሎ ከአንቺ ጋር ማደርን የታደሉት ጥቂቶች ናቸው። ልቤን ከክፋትና ከከንቱ አለም ሀሳብ ጠብቀሻታል፣ አእምሮዬን ከመልካም ፍሬ አላጎደልሽባትም፣። እናቴ የኔና አንቺን ፍቅር ከእኔና አንቺ ሌላ ማን ያውቀዋል። ሰዎች ይወዳታል ትወደዋለች ይሉናል። ነገር ግን ስለ ፍቅራችን ከግምት ሌላ ምን ያውቃሉ። የኔ እናት አንቺ ለኔ ስናገር ቃላቴ፣ ስጽፍ ፊደሌ፣ ስተነፍስ አየሬ፣ ሳይ አይኔ፣ ስሰማ ጆሮዬ፣ ስራመድ እግሬ፣ ስከሰስ ጠበቃዬ፣ ስሰደድ ጠባቂዬ፣ ስጠጣ ውሀዬ፣ ስበላ ምግቤ በአጠቃላይ እኔ እቃሽ አንቺ ደግሞ የእቃው ባለቤት ነሽ። ስለ ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ያለ አንቺ እኔን በዓለም ማሰብ ትርጉም የለውም። ስምሽን ምግቤ ያደረገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️ ማርያም❤ማርያም❤

photo content
+1

የድንግል ማርያምን መቀነት አስታጥቀኝ🙏 ምንም ሳልሰራ ዝም ብሎ ይደክመኛል ፣ አስታጥቀኝ መቀነቷን ብርታት ይሰጠኛል። እኔ ደካመዋ ልፍስፍሷ ልጅህ፣ የወር ባዕል ጠብቄ ነው እምመጣ ደጅህ። ልቡ አንድ
የድንግል ማርያምን መቀነት አስታጥቀኝ🙏   ምንም ሳልሰራ ዝም ብሎ  ይደክመኛል  ፣ አስታጥቀኝ መቀነቷን ብርታት ይሰጠኛል። እኔ  ደካመዋ ልፍስፍሷ ልጅህ፣ የወር ባዕል ጠብቄ ነው  እምመጣ ደጅህ። ልቡ አንድ እንደሆነ ሰው ፀሎት መፃፍ ይዥ ፊትህ እቆማለሁ፣ ያልኩትን ሳላውቀው ሳይገባኝ ሚስጥሩ እጨርሰዋለሁ። ልቦናየ ሂዷል ከፀሎት ሸሽቶ፣ ወገቤ እልቆም አለኝ በሀፂያት ተረቶ። መበርታት አልቻልኩም አምላኬ ደግፈኝ፣ የድንግል ማርያምን መቀነት አስታጥቀኝ። አወ በሷ እበረታለሁ፣ ስሟን ከጠሩ ምልጀዋ እማይዘገይ መሆኑን አውቃለሁ።

I Can't Explain ከፍቶኝ ማርያምዬ ጋር ሄጄ አልቅሼ ስመለስ የሚሰማኝን ሰላም 🥹😍 ሰላሜን ግኚት 🥹

የአለም ብርሀን የሆነች ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ እመ ቡዙሀን ወላዲተ አምላክ የአለም ሁሉ ተስፋ የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያም 🥰
ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ 🙏

በnokia ነውንዴ edit ያደረከው 😅🥺🤓🧐
በnokia ነውንዴ edit ያደረከው 😅🥺🤓🧐

የ13 አመቷ ፈላ ልቤ ተሰብሯል💔 ምናምን አላለችኝም.... 🙉🙈🙊 ፡ #ኢትዮጺስ_እያየሽ መብራት ሔዶብሽ መሆን አለበት😢🤣🤣🤣

"ካናዳ ሳይቀር ንብረት ያለኝ ሰው ነኝ" ይላታል አንዱ ወንድሙ ቻርጀሩን ወደ ካናዳ ይዞበት ሄዶ ነውኮ😂

30  ዓመት  ላለፋት ሴት ሽምግልና ልከክ ልጁ ምን አለው ስትባል . . . . . አማራጭ😂😂

ዋናው love ነው ፍቅር ቀስ ብሎ ይመጣል አትጨናነቁ 🙂‍↔️🙌

Pp of Pp ꨄ - Telegram kanali @pp_of_pp_21 statistikasi va tahlili