cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ Fabrizio Romano 🇪🇹

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የ አውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የጨዋታ ውጤት ➮ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ➮ስፖርታዊ ትንተናዎች ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ እናስተላልፋለን!! ለማስታወቂያ ስራ 👉 @YabbXo @Officialbeki8 ኢትዮ 𝙵𝙰𝙱𝚁𝙸𝚉𝙸𝙾 𝚁𝙾𝙼𝙰𝙽𝙾 🇪🇹

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
201
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

2024 Champions league ዋንጫ ማን ያነሳል? 🔥🏆Anonymous voting
  • ARSENAL
  • MANCHESTER CITY
  • REAL MADRID
  • PSG
  • BARCELONA
0 votes
👍 2🔥 1
ሀገራችን ኢትዮጵያ ስንት የአፍሪካ ዋንጫ አንስታለች?🏆Anonymous voting
  • 2
  • 3
  • 1
  • ምንም
0 votes
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ ማንችስተር 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሲትው አማካይ Rodri በ ሳምንት 180,000 $ ይከፈልለታል ። ነገር ግን የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ casemiro በሳምንት 1.03m $ ይከፈልለታል 🤣🤣🤣 @Ethiopian_Fabrizio_romano
Hammasini ko'rsatish...
1🔥 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታ_ቀን | MATCH DAY 🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ! 🇬🇧 አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ 🇩🇪 🏟️ የመጫወቻ ስፍራ | ኤምሬትስ ስታድየም 👀 የጨዋታ አልቢትር | ግሌን ንይበርግ ⌚️ የጨዋታ ሰዓት | ማታ 04:00 SHARE | @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 NEW:- ማንችስተር ሲቲዎች ሉካስ ፓክዌታን ለማስፈረም በረጅም ጊዜ ዉል ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማምተዋል። ➛ [Santi_J_FM] Share @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇👇👇 @Ethiopian_Fabrizio_Romano @Ethiopian_Fabrizio_Romano @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሮናልዶ ፍቅር በደሙ የገባው ስፒድ ! Ishow Speed ትናንት በWWE ላይ ተገኝቶ ከሬንዲ ኦርተር ጋር መጣላቱ ይታወሳል ፤ እናም በድብድቡ መሃል ላይ ሬንዲ ኦርተር ስፒድን ሲያንቀው ስፒድም " ክሪስቲያኖ ሮናልዶ " በማለት መጫኹ ተዘግቧል ። ሬንዲ ኦርተርም ስፒድን በRKO ከዘረረው በኋላ " ክሪስቲያኖ ሮናልዶ መጥቶ ያድንህ" በማለት ተሳልቆበት ሄዷል ። SHARE"  @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
😢 2😁 1
Hammasini ko'rsatish...

👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያው ምስል አርሰናል እ.አ.አ 1936 የቡድን ፎቶ መነሳት ስነስርዓት ሲያከናውኑ የሚያሳይ ሲሆን ከተጫዋቾቹ ፊት ለፊት Gunner የምትባል የቡድኑ Mascot ወሻ አለች። ሁለተኛው ምስል የዘንድሮ የውድድር ዓመት መባቻ ላይ በ 2023 የአርሰናል ተጫዋቾች የቡድን ፎቶ ሲነሱ የሚያሳይ ሲሆን ከተጫዋቾቹ ፊት ለፊት WIN የምትባል የቡድኑ Mascot ውሻ አለች። አርቴታ የክለቡን በጎ ታሪክ አሁንም እያስቀጠለ ነው! @Ethiopian_Fabrizio_Romano @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
👏 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኮቢ ማይኖ በ18 ዓመት ከ354 ቀናት ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል። WARRA BANGER 🔥😍😎 SHARE @Ethiopian_Fabrizio_Romano
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3😱 1