ሁለገብ የሰለፊያ ሙሃደራ እና የተጅዊድ ትምህርት ቻናል
wholeinstead_khyr_provider زُر ٱلآنَ Visit Now በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው እጀምራለሁ!!!! بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዚህ ቻናል ዓላማው ሀቅ እና አስተማማኝ የሆነ ዓቂዳን አህካምን እንዲሁም ፊቅህንም ባማከለ መልኩ ሙስሊሙን ኡማ ማገልገል ነው።
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
በመቀጠልም የተነሳንበት ዓላማ የፊደላትን መውጫ በተመለከተ ስለሆነ ከላይ ያየናቸውን ሀርፎችን ወደ ዝር ዝር ከመግባታችን በፊት በጥቅሉ በየ መውጫ ደረጃቸው/በቅደም ተከተል እናስቀምጣቸው 1 حُرُوفُ ٱلحَلْقِية👈 مَجْرَى الطَّعامِ والشَّرَابِ የአንደኛው ክፍፍል ይህ ማለት እኚህ ሀርፎች በምግብ እና በመጠጥ መውረጃ ላይ ወይንም ላንቃ ላይ የሚፈጠሩ ናቸው። እዚህ ላይ የሚፈጠሩ ሀርፎች ብዛታቸውም ስድስት ስሆኑ፦ 👈 أ ه ع ح غ خ 2 حُرُوفُ ٱلشَّفَتَينِ(የከንፈሮች) የሁለተኛው ክፍል ይህም ማለት እኚህ ሆሄያት በሁለት ከንፈር መኃል የሚፈጠሩ ናቸው ማለት ነው። ብዛታቸውም። አራት ናቸው 👈 ف و ب م 3 حروف اللِّسَانِيُّ(የምላሰሰ) የሶስተኛው ክፍል ይህም ማለት እኚህ ፊደላት የሚፈጠሩት በምላስ ውስጥ ስለሆነም ነው። የነዚህ ሆሄያት/ፊደላት ብዛትም 18 ነው። 👈 ق ك ج ش ي ض ل ن ر ط د ت ص س ز ظ ذ ث በድምሩ ከላይ ያየናቸው ሀርፎች ብዛት 1. ሀልቂየህ = 6 #የላንቃ 2. ሸፈዊየህ = 4 #የከንፈር 3. ሊሳኒየህ = 18 #የምላስ 4. ኸይሹም በአፍንጫ የሚፈጠሩ(ጉና) 4.1 የኢድጋም ተንዊን 4.2 የኢኽፋዕ ተንዊን 4.3 በኑን ሱኩን ጊዜ እና ሸድ ጊዜ 4.4 በሚም ሱኩን እና ሸድ ጊዜ 4.5 በኢቅላብ ጊዜ 5.ጀውፊይ (ا،و،ي) ----------------------- የጀውፊይ ➭ «ዋው» + ا ى በድምሩ 28 + 2 + و ፊደላት ናቸው ኢንሻአላህ በዝርዝር እና በሰፊው እንመለከታቸዋለን ቀጣይ እስከምንገናኝ ሼር እና ፎርዋርድ እናርግ። ٱلسَّلَامُ عَلَيكُم وَرَحْمَةُ…
- ሀ) ጠረፉ አል-ሊሳን እና ሀልቅ
- ለ) ኸይሹም(የጉና) እና ሀልቅ
- ሐ) አድነሊሳን እና የኸይሹም(ጉና)
- መ) እኔ ምንም አላየሁም!_😭_
- ሠ) ሁሉንም አይቻለሁ!_😂_