cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍኁራነ አሳቴዩ (የአሳቴዩ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች) 2016

ይህ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች መርኀግብራት እና ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚሰራጩበት መንፈሳዊ ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
326
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
|ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
የጥምቀት ትውስታ ምስል[Memorial Photo] መነሳት ይፈልጋሉ❔
ውድ የፍኁራነ አሳቴዩ ቤተሰቦች ጥራት ባላቸው ካሜራዎች በበዓለ ጥምቀቱ ላይ ለትውስታ ከጓደኞቻችሁ ጋር ማስቀረት የምትፈልጓቸውን ፎቶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለማንሳት ዝግጅቱን ጨርሷል❕ 📸  〰💶 20 Birr [Edited SoftCopy Photo] በመሆኑም ፎቶ አንሺ ወንድሞች አብረውን ስላሉ መነሳት የምትፈልጉ በማንኛውም ሰዓት መነሳት ትችላላችሁ። ይደውሉ ፍቅረማርያም +251962875599 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ። ተማሪዎች በዓለ ጥምቀትን በደመቀ መልኩ እንደምናከብር እና አሸብርቀን ከግቢ እየተንቀሳቀሰን መሆኑ ይታወቃል ሆኖም ግን በግቢ ውስጥ ሐይማኖትን የሚወክሉ ነገሮች አድርጐ መንቀሳቀስ በግቢያችን ህገ ደንብ ስለማይቻል ሁላችንም ነጠላችንን አጣጥፈን በፌስታል በመያዝ ግቢ ውስጥ በሠላም ተንቀሳቅሰን በዓሉን በደመቀ መልኩ እንድናከብር በእግዚአብሔር ስም እናሣስባለን። ሁላችንም ነጠላችንን በፌስታል እና አጣጥፈን በእጃችን አጣጥፈን በመያዝ ለሠላም የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ። ሁሉም የጂሲ ተማሪ እዚህ አገልግሎት ላይ መሣተፍ ይችላል ( ልብስ ያላሠራ ቢሆንም ) ከተቻለ ነጭ ካልሆነ ያለንን ልብስ አናጽተን እንገኝ። በጊዜ ቦታው ላይ መገኘት  ፎቶዎችን ለመነሳት ምቹ አጋጣሚ ይፈጥራል። ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
|ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ
የጥምቀት ትውስታ ምስል[Memorial Photo] መነሳት ይፈልጋሉ❔
ውድ የፍኁራነ አሳቴዩ ቤተሰቦች ጥራት ባላቸው ካሜራዎች በበዓለ ጥምቀቱ ላይ ለትውስታ ከጓደኞቻችሁ ጋር ማስቀረት የምትፈልጓቸውን ፎቶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለማንሳት ዝግጅቱን ጨርሷል❕ 📸  〰💶 20 Birr [Edited SoftCopy Photo] በመሆኑም ፎቶ አንሺ ወንድሞች አብረውን ስላሉ መነሳት የምትፈልጉ በማንኛውም ሰዓት መነሳት ትችላላችሁ። ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#የጥምቀት_የከተራ_በአል በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የተዋህዶ ልጆች # ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 ውድ የፍኁራነ አሳቴዩ ቤተሰቦች ለጥምቀት ዋዜማ #ለከተራ በአል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዛሬ ሁላችንም የጥምቀት ልብሳችንን ለብሰን በነጭ  ቀለም አሸብርቀን ታቦታቱን በዝማሬ  እያጀብን በዚሕ የመጨረሻ አመታችን የማይረሳ ጊዜ እናሳልፋለን። ይህን የማይረሳና የሚያምር ጊዜ ደግሞ በፎቶ ለማስቀረት የጂሲ ኮሚቴው በተመጣጣኝ ዋጋ  ካሜራ አዘጋጅቶላቸዋል ስለሆነም ሁላችንም 6:00 ሠዓት ላይ በደ/አ/አ/ተ/ሃይማኖት  ቤተክርስቲያን  ተገናኝተን ከዚህ ትልቅ በረከት በጋራ እንሳተፍ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። ማሣሠቢያ ÷ ሁሉም የጂሲ ተማሪ እዚህ አገልግሎት ላይ መሣተፍ ይችላል ( ልብስ ያላሠራ ቢሆንም ) ከተቻለ ነጭ ካልሆነ ያለንን ልብስ አናጽተን እንገኝ። በጊዜ ቦታው ላይ መገኘት  ፎቶዎችን ለመነሳት ምቹ አጋጣሚ ይፈጥራል።                ሠዓት ይከበር !!!                ሠዓት ይከበር !!!                ሠዓት ይከበር !!! 6:00 ሠዓት  መገናኛ ሠዓት  ነው። 👉አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከጥምቀት ከተራ በአል ረድኤት በረከት ያሣትፈን "አሜን" 💚💛❤️   💚💛❤️    💚💛❤️ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
|ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 የጥምቀት ልብሳችን ደረሰ ውድ የፍኁራነ አሳቴዩ ቤተሰቦች የጥምቀት ልብሳችን ስለደረሰ ብሎክ 511 ክፍል 07 አሁን በመምጣት ልብሳችሁን እንድትረከቡ እናሳስባላን 3:00 ሰዓት ማታ 09/05/2016 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1🥰 1
ወድ እጩ ተመራቂዎቻችን አንደሚታወቀዉ ለጥምቀት አሸብርቀን ለመዋል የጥምቀት ልብስ እያሰራን እንደሆነ ይታወቃል፤ ይሄዉ ቀኑም ደርሶ ለነገዉ ጥምቀት ዛሬ ልብሳችን ተሰፍቶ አኛን አየጠበቀን ይገኛል ፤ ስለዝሕ ዛሬ ማታ 2:15 ጀምሮ እዝው ግቢያችን ዉስጥ ለሁላችንም ስለሚሰጥ እየደወላቹ ያዘዛቹትን ልብስ መዉሰድ ትችላላቹ። ስልክ ቁጥር: 0941312184
ማሳሰብያ፥ ልብሱን ለመዉሰድ በምትመጡበት ጊዜ ሙሉ ክፍያ ያልከፈላቹ ሙሉ ክፍያዉን ይዛቹ ኢንዲትመጡ ስንል እናሳስባለን።
Hammasini ko'rsatish...
🥰 1
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የጥምቀት በዓል ደረሰ📣 ነገ ሐሙስ በከተራ ዋዜማ የጥምቀት በዓል መዝሙር የመጨረሻ ቀን ጥናታችን ማታ 11:30 ሰዓት እንገናኝ። ቀድሞ ለተገኘ የከበሮ ልምምድ ይኖራል።
⛪️ ደ/አ/አ/ተ/ሃይማኖት ቤተክርስቲያን
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአደባባይ ክብረ በዓል ከሆኑት መካከል በብዛት በመዝሙር እያገለገልን በታቦታቱ የምንባረክበት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ የጥምቀት በዓል ደረሰ። እኛም በመዝሙር እየገለገልን ከዚህ ትልቅ በረከት ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የግቢ ጉባዔያችን መዝሙር ክፍል ጋር መዝሙራትን ሊያስጠናን ተሰናድቶ እየጠበቅን ነው።ስለዚህ ሁላችንም እየተቀሰቀስን እንድንመጣ ይሁን ። “እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው።” — መዝሙር 147፥1       ቦታው÷ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን   ቀን ÷ ረቡዕ ከ 11:00 ሠዓት  ጀምሮ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016 🔗  @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
|ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 የምዝገባ ቅጽ 📑 በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ዘንድሮም እንደቀድሞ በመዘመር፣ምንጣፍ በማንጠፍ ፤ ሊስትሮ በመስራት፤ እጣ በማዞር፤ ውሃ በመሸጥ እንዲሁም በሌሎች አገልግሎቶችን በመሳትፍ እያመሰገንን በዓሉን በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን። በዓሉን በጋራ ተቀናጅትን እንድናከብር ይህን google form በሚገባ ትሞሉት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSetPXGBKFZwum1FAdfCTsNbg4Ixv_qPd8PAcMdlcEnd82Kd5Q/viewform?usp=sf_link ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
አሳቴዩ ግቢ ጉባዔ

በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ዘንድሮም እንደቀድሞ በመዘመር፣ምንጣፍ በማንጠፍ ፤ ሊስትሮ በመስራት፤ እጣ በማዞር፤ ውሃ በመሸጥ እንዲሁም በሌሎች አገልግሎቶችን በመሳትፍ እያመሰገንን በዓሉን በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን። በዓሉን በጋራ ተቀናጅትን እንድናከብር ይህን google form በሚገባ ትሞሉት ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

👍 2
|ፍኁራነ አሳቴዩ 🎓 😍 የጥምቀት መዝሙር ጥናት አሁንም እንደቀጠለ ነው 😍 ውድ የፍኁራነ አሳቴዩ ቤተሠቦች የጥምቀት በዓል ባሠራነው ነጭ ልብስ ደምቀን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን አደረሳችሁ እያልን ለመዘመር ሁላችንም መዝሙሮችን ከግቢ ጉባኤው የመዝሙር ክፍል ጋር እያጠናን እንገኛለን ። እርስዎም ከዚህ የጥምቀት በዓል ባለፈ በመጪው ህይወትዎ የሚያገለግሉበትን ትክክለኛ የሽብሸባ ስነስርዓት የከበሮ አመታት እና የተለያዩ የምስጋናና የጥምቀት መዝሙራትን ያጠኑ ዘንድ ጋብዘንዎታል። 📍 ደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ቤተክርስቲያን ከ 11:00 ሠዓት ጀምሮ “ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ፤ ዘምሩ፥ ለንጉሣችን ዘምሩ።” — መዝሙር 47፥6 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016 🔗 @fehurane_2016
Hammasini ko'rsatish...
1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.