cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መርጌታ አማኑኤል የባህላዊ ህክምና ባለሙያ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
27 623
Obunachilar
-17724 soatlar
-1 0827 kunlar
-2 34530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ የባህል ህክምና= ይባላሉ .                      #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት  0913241820             #የእድል_መወሰድ ?? #የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም #ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት  #የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት        0913241820 - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል መሰላቸት ስሜት የመድከም ስሜት የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች 0913241820 ደውለው ያናግሩ ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
እባካችሁን ሸር ሸር አርጉት ብዙ የተጎዱ የታመሙ ሰዎች አሉና ይፈውሱ እኔ ተፈውሻለሁ እህት ወንድሞቼ እናንተም ፈውስ ማግኘት ከፈለጉ ያናግሯቸው #መርጌታ ያዕቆብ ፍቱን ፈዋሽ የሆነ የባህል መዳኒት ቀማሚ  ☎️0913241820      ☎️ 0913241820 1 🍀 ለመፍትሄ ሀብት 2 🍀 ለቁማር 3 🌿 ለመስተፋቅር 4 🍀 ለጥይት (ምንም አይነት መሳሪያ እንዳይመታን) 5 🍀 ለገበያ 6 🍀ራዕይ የሚያሳይ 7🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 8🍀 ሰላቢ የማያስጠጋ 9🍀 ለመፍትሔ ስራይ 10🍀ለውበት (ውብ ለመሆን) 11🍀ለቁራኛ 12🍀ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 13🍀ለግርማ ሞገስ 14🌿ለዓይነ ጥላ 15🍀 ለሁሉ መስተፋቅር 16🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 17🍀ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 18🍀 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 19🍀ለድምፅ 20🍀ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 👇👇 1🍀 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ 2.🍀 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.🍀 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.🍀 ገንዘብ ለሚያባክኑ 5🍀ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.🍀ለሀብት  ለንብረት 7🍀ለስንፈተ ወሲብ 8🍀ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም 9.🍀ትምህርት አልገባ ላለው 10🍀መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🍀ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ 📞0913241820
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች 0913241820 𒙥ብዙቻችሁ በውስም በውጭም መስመር ምንአይነት አገልግሎት እንደምሰጥ ጥያቄ በአቀረባችሁት መሰረት ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት ጊዜ ስለሚያክንብኝና ስለሚከብደኝ 👉ለሁላችሁም ጠቅለል አድርጌ የምንሰጣቸውን የህክምና የአግልግሎት ዘርፎች በዝርዝር አቀረብኩላችሁ። 👉#ለኪንታሮት በሚቀባ ሳይቆስል ሳቃይ ሳይኖረው የሚያድን ። 👉#ለነቀርሳ (ካንሰር ) በሚቀባ ስቃይ ሳይኖረውና በሚታሰር ። 👉#ለችፌ በሚቀባ ብቻ የሚያድን። 👉#ለትልቁ በሽታ (ለስጋ ደዌ ) በሚቀባ በሚጠጣ 👉#ለሚመላለስ ብጉንጅ በሚቀባ 👉#ለአልማዝ ባለጭራ በሚቀባ ከሆድ ለሰራው በሚጠጣ 👉#ለአማናንሸ( እግር ለሚያሳብጠው በሚቀባ 👉#ለእሪህ yourk aside በሽታ በሚቀባና በሚጠጣ 👉#ከእራስ ላይ ለሚቆስል አጓጎት ፈንገስ 👉#ለልፌ በሽታ በሚታሰር 👉#ለጋንግሪን በሽታ 👉#ለጨብጥ በሽታ 👉#ለአባለዘር በሽታ ❤️ 👉#ለሽትማጥ ሽንቱን ለከከለው ሽንቱ ለሚንጠበጠብ (ለሚፈጥንበት) 👉#ለአንጀት ቁስለት 👉#ለኩላሊት በሽታ ለጠጠጠርና ለኢንፌክሽን 👉#ለእግር ለወገብ ቁርጥማት ለዲስክ መንሸራተት 👉#ለጥርስ ቁርጥማት 👉#ለሄፒ ታይተስ B , C ( ለጉበት በሽታ ) 👉#ለወፍ በሽታ 👉#ለአላርጅክ 👉ለፎረፎር 👉#ለራስ ቆረቆር 👉#ለጆሮ ኢንፌክሽን ለሚመግል ለሚቆስል ❤️ 👉#ለእንቅርት ጎይተር በሽታ 👉#ለመጥፎ የሰውነትና የአፍ ጠረን በሽታ 👉#ለአላስፈላጊ ላብ 👉#ለልብ ድካም 👉#ለጨጓራ በሽታ 👉#ለታይፎድ በሽታ 👉#ለአሜባ በሽታ 👉#ለወባ በሽታ ❤️ 👉#ለመሸ አደር ሳል በሽታ በሚታጠን ብቻ 👉#ለነርብ (ለአንቀጥቅጥ ) በሽታ 👉#ለፓላራይዝድ በሽታ ሽባ ላደረገው ሰው 👉#ለአይነጥላ  ገርግር በሽታ 👉#ለእድል፣ ለትዳር ፣ለስራ፣ ለገብያ ፣ለውጭ ፕሮሰስና ለስራ ቅጥር ገርግር ችግር ❤️ 👉#ለማይግሬን(ለእራስ መርዘን ለእራስ ቅጥቅጣት) በሽታ 👉#ለስንፈተ ወሲብ (ቶሎ )መጨረስ ችግር ❤️ 👉#ሌሊት ለሚሸና ሽንቱ ለሚያመልጠው ሰው ችግር 👉#ፍርሃት ፍርሃት ለሚል አይነ ጥላ 👉#ለድብርት ጭንቀት ዱኳኩ አይነጥላ 👉#ለድግምት ለውለሽ ለሰው እጅ በሽታ 👉#ለህልመ ሌሊት አይነጥላ 👉#ለወሲብ ጥላቻ (ፍራቻ) አይነጥላ 👉#ሌሊት እየመጣ ለሚያሰቃይ ክፉ መንፈስ 👉#ለቆዳ (ለለምፅ )በሽታ 👉#ለቃቁቻ( ለባርሌ) በሽታ 👉#ለእውር እከክ በሽታ ❤️ 👉#ለሆድ መንፋትና ለጋዝ ችግር 👉#ገብያ ለዜጋው ለገረገረው ሰው 👉#ገንዘብ ለሚባክንበት ለማይበረክትለት 👉#ገንዘቡ ለሚሰለብበት እድሉ ለተሰለበት የተሰለበውን እናስመልሳለን 👉#ለመሬት (አዝርዕት) ሰላቢ 👉#ከብት አልረባለት ለሚል ችግር 👉#እንቅልፍ ለሚከለክለው እንቅልፍ ለሚበዛበት ሀገር ለሀገር ለሚያዞረው ❤️ 👉#ለእራስ ላሽ በሽታ 👉#ለአይን ህመም ችግር 👉#ለቶንሲል ለእንጥል 👉#ለሚጥል በሽታ 👉#በትዳር ውስጥ ለሚከሰት ጭቅጭቅ 👉#ለጥላ ወጊ ፣ለመቅትል ለመስተሐምም፣ ለመስተአብድ መጠበቂያ 👉#ጠላት እንዳይጎዳ እንዳያሸንፍ መፍዝዝ 👉#አቃቤርስ ጠላት እንዳይነካን የሚያደርግ 👉#ለድግምት ለሟአርት መመለሻ መጠበቂያ 👉#ለቤት ከብት ንብረት መጠበቂያ 👉#ለቤት ንብረት የሌባ መጠበቂያ ሌባ እንዳይሰርቅ ሊሰረቅ ሲገባ ገትሮ አቁሞት ይገኛል ። 👉#ለእነዚህና ለመሳሰሉት ችግሮች ወሳኝ ወሳኝ መፍትሔ አለን ለሚያጋጥማችሁ ችግርን ሁሉ ደውሉልን እንዲሁም በአድራሻችን መሠረት ወደቢሮአችን ብቅብላችሁ አማክሩን ለችግሮቻችሁ ሙሉና አስተማማኝ  መፍትሔ እንሰጣለን  በ  0913241820
Hammasini ko'rsatish...
ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ➲ህልመ ሌሊት       ➲ሴት ዓይነ ጥላ       ➲ወንድ ዓይነ ጥላ       ➲ሴት ዛር       ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦ ➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ❇️ትዳር ማስጠላት ❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት ) ❇️ተስፋ መቁረጥ ❇️ፀባይ መቀያየር ❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ❇️ባል እየመጣ መመለስ ❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ❇️ህልመ ሌሊት ❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ❇️ሱሰኛ መሆን ❇️የእድል መዘጋጋት ❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ❇️ማስወረድ (አቦርሽን ) ❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ ❇️ቤተሰብ ማስጠላት ❇️ስራ ማስጠላት ❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❇️ከፍተኛ የራስ ህመም ❇️ተኝቶ መቃዥት ❇️ፍርሐት ❇️ከፍተኛ ላብ ❇️የጠረን መቀየር ❇️መጥፎ የአፍ ጠረን ❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❇️ከስራ መባረር ❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ➜ሴት ዓይነ ጥላ ➜ወንድ ዓይነ ጥላ ➜ሴት ዛር ➜ወንድ ዛር ✅ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦ 👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡ 👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው 👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ 👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤በእናቱ ➤በእኅቱ ➤በአክስቱ ➤በዘመዱ ➤በሥራ ባልደረባው ➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ✅ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉ጸሎት ታስተዎዋለች 👉ከቤተ ክርስትያን 👉ከጸበል ታስቀረዋለች 👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡ 👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ✅በዚህም ሴቶቹ ➜እጮኛ አይዙም፣ ➜ትዳር አይመሠርቱም ➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል ➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦ 👇👇👇👇 ➜በአባታቸው ➜በወንድማቸው ➜በአጎታቸው ➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ⏭ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ⏭ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ⏭በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ ⏭ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ ➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▶️እጮኛ አይዙም ▶️ትዳር አይመሠርቱም ▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ 🌴ሴት ዓይነ ጥላ 🌴ወንድ ዓይነ ጥላ 🌴ሴት ዛር 🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   መፍትሔ_፩ ➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ➜ንስሐ መግባት ➜መጸለይ ➜መስገድ ➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿         መፍትሔ_፪  🌿የታሪገም ሥሩን 🌿የቡና ተቀጽላ 🌿የቀበርቾ ሥሩን 🌿የጀበራ ሥር 🌿የጊዜዋ ሥር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አዘገጃጀት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ። በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አድራሻችን፦ጎጃም ሞጣ  እንገኛለን  መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ። ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞 0913241820 📞  0913241820 🌿🌿🌿🌿🌿
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
መርጌታ  የባህል መዳኒት ቀማሚ     መምጣት ለማትችሉ ከሀገር ውጭም ሆነ ሀገር ውስጥ ለምትገኙ  ባላቹህበት እንሰራለን    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ 1🌿 ለገበያ 2🌿ለሀብት 3🌿ለስንፈተ ወሲብ (ለቁመት:ለውፍረት: ቶሎ ለሚያበቃ 4🌿 ለመስተፋቅር 5🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 6🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 7🌿  ለፀር (ለጠላት) 8🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 9🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 10🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 11🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 12🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 13🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 14🌿ለልሳነ_ሰብእ 15🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 16🌿ለሙግት 17🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 18🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 19🌿ለአዙሪት 20🌿የመገጣጠሚያ ህመም 21🌿ለጉልበት ድርቀት 22🌿የባት ህመም 23🌿የወገብ ህመም 24🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 25🌿የከረመ ደረቅ ሳል 26🌿ለደም ግፊት 27🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 28🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 29🌿የእንቅርት በሽታ 30🌿የወር አበባ ችግር ካለ …           0913241820
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች 0913241820 𒙥ብዙቻችሁ በውስም በውጭም መስመር ምንአይነት አገልግሎት እንደምሰጥ ጥያቄ በአቀረባችሁት መሰረት ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት ጊዜ ስለሚያስብኝና ስለሚከብደኝ 👉ለሁላችሁም ጠቅለል አድርጌ የምንሰጣቸውን የህክምና የአግልግሎት ዘርፎች በዝርዝር አቀረብኩላችሁ። 👉#ለኪንታሮት በሚቀባ ሳይቆስል ሳቃይ ሳይኖረው የሚያድን ። 👉#ለነቀርሳ (ካንሰር ) በሚቀባ ስቃይ ሳይኖረውና በሚታሰር ። 👉#ለችፌ በሚቀባ ብቻ የሚያድን። 👉#ለትልቁ በሽታ (ለስጋ ደዌ ) በሚቀባ በሚጠጣ 👉#ለሚመላለስ ብጉንጅ በሚቀባ 👉#ለአልማዝ ባለጭራ በሚቀባ ከሆድ ለሰራው በሚጠጣ 👉#ለአማናንሸ( እግር ለሚያሳብጠው በሚቀባ 👉#ለእሪህ yourk aside በሽታ በሚቀባና በሚጠጣ 👉#ከእራስ ላይ ለሚቆስል አጓጎት ፈንገስ 👉#ለልፌ በሽታ በሚታሰር 👉#ለጋንግሪን በሽታ 👉#ለጨብጥ በሽታ 👉#ለአባለዘር በሽታ ❤️ 👉#ለሽትማጥ ሽንቱን ለከከለው ሽንቱ ለሚንጠበጠብ (ለሚፈጥንበት) 👉#ለአንጀት ቁስለት 👉#ለኩላሊት በሽታ ለጠጠጠርና ለኢንፌክሽን 👉#ለእግር ለወገብ ቁርጥማት ለዲስክ መንሸራተት 👉#ለጥርስ ቁርጥማት 👉#ለሄፒ ታይተስ B , C ( ለጉበት በሽታ ) 👉#ለወፍ በሽታ 👉#ለአላርጅክ 👉ለፎረፎር 👉#ለራስ ቆረቆር 👉#ለጆሮ ኢንፌክሽን ለሚመግል ለሚቆስል ❤️ 👉#ለእንቅርት ጎይተር በሽታ 👉#ለመጥፎ የሰውነትና የአፍ ጠረን በሽታ 👉#ለአላስፈላጊ ላብ 👉#ለልብ ድካም 👉#ለጨጓራ በሽታ 👉#ለታይፎድ በሽታ 👉#ለአሜባ በሽታ 👉#ለወባ በሽታ ❤️ 👉#ለመሸ አደር ሳል በሽታ በሚታጠን ብቻ 👉#ለነርብ (ለአንቀጥቅጥ ) በሽታ 👉#ለፓላራይዝድ በሽታ ሽባ ላደረገው ሰው 👉#ለአይነጥላ  ገርግር በሽታ 👉#ለእድል፣ ለትዳር ፣ለስራ፣ ለገብያ ፣ለውጭ ፕሮሰስና ለስራ ቅጥር ገርግር ችግር ❤️ 👉#ለማይግሬን(ለእራስ መርዘን ለእራስ ቅጥቅጣት) በሽታ 👉#ለስንፈተ ወሲብ (ቶሎ )መጨረስ ችግር ❤️ 👉#ሌሊት ለሚሸና ሽንቱ ለሚያመልጠው ሰው ችግር 👉#ፍርሃት ፍርሃት ለሚል አይነ ጥላ 👉#ለድብርት ጭንቀት ዱኳኩ አይነጥላ 👉#ለድግምት ለውለሽ ለሰው እጅ በሽታ 👉#ለህልመ ሌሊት አይነጥላ 👉#ለወሲብ ጥላቻ (ፍራቻ) አይነጥላ 👉#ሌሊት እየመጣ ለሚያሰቃይ ክፉ መንፈስ 👉#ለቆዳ (ለለምፅ )በሽታ 👉#ለቃቁቻ( ለባርሌ) በሽታ 👉#ለእውር እከክ በሽታ ❤️ 👉#ለሆድ መንፋትና ለጋዝ ችግር 👉#ገብያ ለዜጋው ለገረገረው ሰው 👉#ገንዘብ ለሚባክንበት ለማይበረክትለት 👉#ገንዘቡ ለሚሰለብበት እድሉ ለተሰለበት የተሰለበውን እናስመልሳለን 👉#ለመሬት (አዝርዕት) ሰላቢ 👉#ከብት አልረባለት ለሚል ችግር 👉#እንቅልፍ ለሚከለክለው እንቅልፍ ለሚበዛበት ሀገር ለሀገር ለሚያዞረው ❤️ 👉#ለእራስ ላሽ በሽታ 👉#ለአይን ህመም ችግር 👉#ለቶንሲል ለእንጥል 👉#ለሚጥል በሽታ 👉#በትዳር ውስጥ ለሚከሰት ጭቅጭቅ 👉#ለጥላ ወጊ ፣ለመቅትል ለመስተሐምም፣ ለመስተአብድ መጠበቂያ 👉#ጠላት እንዳይጎዳ እንዳያሸንፍ መፍዝዝ 👉#አቃቤርስ ጠላት እንዳይነካን የሚያደርግ 👉#ለድግምት ለሟአርት መመለሻ መጠበቂያ 👉#ለቤት ከብት ንብረት መጠበቂያ 👉#ለቤት ንብረት የሌባ መጠበቂያ ሌባ እንዳይሰርቅ ሊሰረቅ ሲገባ ገትሮ አቁሞት ይገኛል ። 👉#ለእነዚህና ለመሳሰሉት ችግሮች ወሳኝ ወሳኝ መፍትሔ አለን ለሚያጋጥማችሁ ችግርን ሁሉ ደውሉልን   0913241820
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0913241820        0913241820
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
መርጌታ ያዕቆብ     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው   0913241820   0913241820  ☎📞 መርጌታ ያዕቆብ  ብለው ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1