የስፔን ላሊጋ በኢትዮጵያ
በዚህ ቻናል ጣፋጭ የስፔን ላሊጋ ክንውኖችን ከየስታድየሞቹ ከየመዝገቡ ይኮመኩማሉ ✅ተጠባቂ ጨዋታዎች በቀጥታ ✅ የጨዋታ ቁጥራዊ መረጃ ሁሉንም ክንውኖች በስፔን ላሊጋ ብቻ ይኮምኩሙት!
Ko'proq ko'rsatish12 201
Obunachilar
-4824 soatlar
+2457 kunlar
+1 72330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ልክ በዛሬዋ ቀን አንድሬስ ኢኔስታ ለባርሴሎና 670ኛ እና የመጨረሻ ጨዋታውን አደረገ ።
ከዚያም በካምፕ ኑ ሜዳ ውስጥ 😔
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
👍 8🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያል ማድሪድ በሚቀጥለው ሲዝን ይጠቀሙበታል ተብሎ የተገመተው ማሊያ ይህንን ይመስላል።
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
🔥 6💯 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Match Day 🤩🔥
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
🔥 6👍 5🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያል ማድሪድ በ2025/2026 የውድድር ዘመን ቶኒ ክሩስ እና ሉካ ሞድሪች ተተኪዎችን ይፈልጋሉ።
ሪያል ማድሪድ የነሱ ተተኪ ለማድረግ ለሊቨርፑሉ የመሀል ሜዳ ተጫዋች አሌክሲስ ማካሊስተር €70m አዘጋጅተዋል።
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
👍 11🔥 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ሲዝን ከገጠምካቸው ከባድ ቡድን?
🗣️ ፊል ፎደን፡ ''ሪያል ማድሪድ''
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
❤ 12👍 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንደ #Relevo ዘገባ ከሆነ ጂሮና በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን እንደሚለቅ የተረጋገጠው ቲያጎ አልካንታራን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
👍 9🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
በላሊጋ ታሪክ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች!
SHARE ➲ @Laliga_Et
SHARE ➲ @Laliga_Et
🔥 12👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጁድ ቤሊንግሃም በዚህ ሲዝን ለሪያል ማድሪድ፡-
🏟 40 ጨዋታዎች
⚽️ 23 ጎሎች
🅰️ 12 አሲስቶች
🔥 19👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በስማችሁ በማልያ የተሰሩ ያባበዱ ፎቶዎች በ2ኛው የፎቶ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል ✅
አሁኑኑ በመቀላቀል በስማችሁ እንዲሰራ COMMENT አድርጉልን 😍 ለማሰራት👇
✔️@FootballWallpapers_ET
✔️@FootballWallpapers_ET