cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 649
Obunachilar
+4324 soatlar
-327 kunlar
+1 32930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያረፈቺው በስንት አመቷ ነወ ?
Hammasini ko'rsatish...
ሀ.56
ለ.64
ሐ.60
መ.48
✞ ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ ✞ ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ እናቴን ልቀበል ከጌታዬ ኀዘኔን እንድረሳው ጭንቀቴን አማኑኤል ሰጠኝ መጽናኛዬን /፪/ እርሷ ባለችበት ጌታ ደግሞ አለ የእናቱን ምልጃ እየተቀበለ በክንዶቿ ታቅፎ ታዝሏል በጀርባዋ እርሱ ይታረቃል ስለልመናዋ የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል ቆምኩኝ ቀራንዮ አንቺን ልቀበል /፪/     አዝ======= ቀራንዮ የሄደ መስቀሉ ስር ያለ ከማይቀበሉት ከአይሁድ የተለየ ታላቋን ስጦታ ከእርሱ ይቀበላል ማርያም ንጽህት ድንግል ሰአሊ ለነ ይላል የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል ቆምኩኝ ቀራንዮ አንቺን ልቀበል /፪/ በተጋድሎ አይደስም በብዙ ትሩፋት በብርታት አይደለሞ በእውቀትም ብዛት የምታስፈልገኝን የሰጠኝ ጌታ ነው ክብሯን መናገሬ ስራሴም ክብር ነው የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል ቆምኩኝ ቀራንዮ አንቺን ልቀበል /፪/ እናታችን ጽዮን ሰው ሁሉ ይላታል ልዑል መስር±ታል ሰው ተወልዶባታል ጌታ ኢየሱስን አምላኬ ነው ያላለ እናቱ እንድትሆነው እርሱ መች ታደለ የኢየሱስ እናት ማርያም ድንግል ቆምኩኝ ቀራንዮ አንቺን ልቀበል /፪/ መዝሙር| በዘማሪ| ዲያቆን አቤል መክበብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
Hammasini ko'rsatish...
ከመስቀል ስር ነው አድራሻዬ.mp33.91 MB
👍 1
Photo unavailable
1
5500
5515
7515
2016
የእየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱ ወይም ሐዋርያት ስንት ናቸው ?
Hammasini ko'rsatish...
15
7
12
10
Photo unavailable
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
አባታችን አብርሃም ያረፈው በስንት ዓመተ ዓለም ነው ?
Hammasini ko'rsatish...
2060 ዓ.ዓ
2013 ዓ.ዓ
2003 ዓ.ዓ
2014 ዓ.ዓ
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.