cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

❣️Strong Heart❣️

💙Strong Heart💙 Buy ads: https://telega.io/c/birtu_liboch

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 708
Obunachilar
+724 soatlar
+787 kunlar
+78130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ይቅርታ ማለት መተው እንጂ መርሳት ማለት አይደለም። የማይረሱ ግን የተተዉ ብዙ ነገሮች አሉና! 🦋حياة يواوا😊🦋 @birtu_liboch @birtu_liboch
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
💎ዲስፕሊን ማለት አሁን ያለንበትን ሁኔታ መድረስ ከምትፈልግበት ቦታ የሚያገናኝልን ድልድይ ነው። ስለዚህ ሁሌም የምናደርጋቸው አሪፍ ልማዶቻችን አሰልቺም ቢሆኑ ወይም በምንፈልገው መጠን ለውጥ ባያሳዩንም ከጠንካራው የስራና የትምህርት ዲሲፕሊናችንን ፍንክች ማለት የለብንም። 🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ። የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
💧ህይወት በራሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ግን በዚህ ምድር ላይ ከሁሉም ነገር ዋጋ የሚያስከፍለን የምናስበውን ለማሳካት ምንም አለማድረግ ነው። ጥላሁን ገሰሰ የሰው ልብ ውስጥ ገብቶ የሙዚቃ ንጉስ እስኪባል ድረስ 300 በላይ ሙዚቃዎችን ሰርቷል፤ ቶማስ ኤዲሰን አንድ አምፖል እስኪበራለት ብዙ ሺ አምፖሎች ተቃጥለውበታል። የሚሞክር ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሚፈልገውን በእጁ ማስገባቱ አይቀርም። 🧤ለሚወዷቸው መልዕክቱን ሼር ያድርጉ። አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦችን በየቀኑ ለማግኘት የቻናላችን አባል ይሁኑ። አስደሳች ማክሰኞ ተመኘን🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
💎በህይወት ውስጥ ጠንክረን ለመስራት ስንፍና ሲሰማን ይሄንን ጥቅስ እናስታውስ...'ነፃ ምሳ የለም!' አዎ የምንፈልገውን ለመጨበጥ ማቀድ አለብን፣ መሮጥ አለብን፣ መልፈት ከፍ ዝቅ ማለት አለብን በነፃ አገኛለው ብለን ስንጠብቅ ጊዜ ያልፍብና፤ አንዳንዴ ቁጭ ብለን የሰቀልኘውን ነገር ቆመን ማውረድ ራሱ ልንቸገር እንችላለን። ስለዚህ ወደ ህልማችን እንሩጥ🏃🏃 ውብ ዕለተ ሰንበት ተመኘን🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
🎯አንድ አዲስ ነገር ለማድረግ ከፈለግ ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ለማድረግ ሞክር! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት አንድ ገፅ ከፃፍክ...ፀሀፊ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ጊታር ከተጫወትክ...ሙዚቀኛ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ስፖርት ከሰራህ...ስፖርተኛ ነህ! 🧤ሁሌም በተመሳሳይ ሰዓት ሲጋራ ካጨስክ...ሱሰኛ ነህ! ውብ ከሰዓት ተመኘንላችሁ🙏🙏 @Inspire_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
2
#share & #like ✨    ✅✅✅✅😀    👍👍👍👍👍👍👍    ✔️🔠🔠🔠🔠     @birtu_liboch     @birtu_liboch
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
💎 በህይወታችን ውስጥ ደስታ ከሚፈጥሩልን ነገሮች አንዱ ህይወታችንን ከአላማችን ጋር ማጣበቅ ነው፣ ከሰዎች ጋር አይደለም! ከሁኔታዎች ጋር አይደለም! ከአላማችን ጋር ማጣበቅ! ምክንያቱም ሰዎችና ሁኔታዎች በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ፣ እንዳስቀመጥን ላናገኛቸው እንችላለን አላማችን ግን ግዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ከፍ ዝቅ የማያደርጉት ግንብ ስለሆነ እሱን ለማሳካት መኖራችን በራሱ ደስታ ይፈጥርልናል። 🔆 አላማችን አሪፍ የፍቅር ህይወት መገንባት ይሆናል፤ ደስ የሚል ትዳርና ቤተሰብ መመስረት ይሆናል፤ ትልቅ የገንዘብ፣ የስራ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን ከሰውና ከሁኔታዎች በላይ የማይለወጥ አለት ስለሆነ ህይወታችንን ከሱ ጋር ማጣበቅ የሚገርም ደስታ ይፈጥርልናል። አስደሳች ምሽት
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1👏 1
አብዛኞቹ ጭንቀቶቻችን የሚመነጩት ልንሰራ ያሰብነው ነገር ከባድ ወይም ብዙ ስለሆነ አይደለም የጀመርነውን ቀላል ነገር ስላልጨረስን ነው። ትላንት አልፏል አንጨብጠውም ነገም በእኛ እጅ አይደለም ማስተካከል የምንችለው ዛሬን ነው ያውም አሁንን። ብሩህ ማክሰኞ ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
1
⚡️እንደጠፋህ ከተሰማህ - እቅድ አውጣ ⚡️ከከፋህ - እራስህን ጠየቅ ለምን ? ⚡️መተኛት ካቃተህ - ደስ የሚልህን ነገር አንብብ ⚡️ከደከመህ - ሻወር ውሰድ ⚡️ከጨነቀህ ከራስህ ጋር አውራ ⚡️ከሰለቸህ - ተንቀሳቀስ አትጎለት ⚡️ስሜትህ ከተበላሸ - ስፖርት ስራ ⚡️መወደድ ከፈለክ - እራስህን ሁን
Hammasini ko'rsatish...
2