cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Well come /channel ጦቢያ ግጥምን በጃዝ @Ethio_Art @Daves_Art

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya6 895Amxar5 073Toif belgilanmagan
Reklama postlari
1 910
Obunachilar
+724 soatlar
+507 kunlar
+53830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

​ለጌጤ የተፃፈ ደብዳቤ✉️ ውዷ ቅምጤ እንዴት ነሽ ጌጤ😣 በሠዎች ወሬ በጥርጣሬ እንዳትጣዪኝ ይቅርታ አርጊልኝ🙏 ምንም እንኳን አንቺን ደብቄ ባድርም ከብርቄ😣 በቃ ይቅርታ እናልሽ ደሞ ባለፈው ለታ አንቺን እያሠብኩ🤔 ጠፍቶ መብራቱ ሲከነክነኝ ብቸኝነቱ😫 እንዳይደብረኝ ባድርም ከጫልቱ🙈 ከዛማ በኃላ ስገረፍልሽ በፀፀት ዱላ😥 በራሴ አፍሬ በጣም ሰክሬ🍺😞 እቤት ስገባ እንቅልፌ መቶ😣 ያገኘሁትን ይዤ ቡትቶ መስሎኝ የኔ አልጋ ገብቼ ኖሯል 👉 እኩሽናውጋ ጠዋት ስነሳ😟 ጠፍቶ እንቅልፌ ለካ አድሪያለው ገረድ አቅፌ😧 ስለምወድሽ ጌጥዬ ማሬ🍯 እንዳታኮርፊኝ በሠዎች ወሬ?? ጠይቂያለሁኝ ከልቤ ይቅርታ🙏 እንዳተኚብኝ መጣለው ማታ እስከዛው ጌጤ የምወዳትን ጠላ ጥመቂ ከብርቄ ጋር ነኝ አትጨነቂ‼️😜 @Daves_Art
Hammasini ko'rsatish...
😁 8🤣 7👍 4 2
❤️የሚወዱትን ያስሉ ዘመን ተሻጋሪ ስጦታ ያበርክቱ⭐️ 💰በተመጣጣኝ ዋጋ🧡 😄 0942041374✅️ 🌐 @DaveidArt✅️
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ይሄ ዘፈን #ናፍቆቴን ሚቀሰቅሰው ነገርስ...🖤 @Daves_Art
Hammasini ko'rsatish...
14👍 5🥰 2
💊🥀 አንተ ማን ብትሆን ነው ?🤨💓 ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው🤭 አይኔ አንተ ካላየ አልበላ ሚለኝ😐 ደሞም ማታ ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ😕 ይሄን ሁሉ ስቃይ እኔ ባንተ ማየው ያንተ ስም ሲጠራ እኔ አቤት የምለው ሚስጥሩን አጫውተኝ አንተ ማን ብትሆነው?    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥ @Daves_Art ♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
6🔥 3🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
A3 Done by dave art Order here @DaveidArt ለምርቃት 🎓 ለልደት 🎂 ለሠርግ 💍 ለ Anniversary 👸🤴 የሚሆን ስጦታ🎁  የእርሳስ ስዕል (Sketch) ማሰራት ሲፈልጉ በዚህ ይደውሉ 0942041374 ጥራት መለያችን ነው😍 @DaveidArt
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
😊❤️...... @Ethio_Art
Hammasini ko'rsatish...
27👍 22🥰 21
00:12
Video unavailableShow in Telegram
guys ማርያምን ይሄ ነገር በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ ከኪሳችሁ 5 ሳንቲም ሳታወጡ በቀላሉ እስከ 1000$ ነው የምትሰሩት። አንዱ coin 0.0001$ ነው ካላመናችሁ የራሳቸውን official ቴሌግራም ቻናል ቼክ አድርጉ @notcoin 𝐍𝐎𝐓𝐂𝐎𝐈𝐍 𝐌𝐈𝐍𝐈𝐍𝐆 𝐁𝐈𝐆 𝐀𝐈𝐑𝐃𝐑𝐎𝐏 🫴በዚህ ሊንክ በመግባት Start በሉት👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_612673_33037545 1) Start earn more የሚለውን ተጫኑ ( ወይንም Play የሚል አለ )✅ 2) ስክሪናችሁን Tap Tap በማድረግ ብዙ Token ሰብስቡ ( Energy ስለሚያልቅ በየተወሰነ ሰዓት ነው የምትሞክሩት ሲያልቅባችሁ )✅ 3) Earn & Boost Section ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ስራ እና ተጨማሪ Bonus ማግኘት ትችላላችሁ ✅ በተረፈ ቀላል ስለሆነ ብትሞክሩት አሪፍ ነው ፣ ለአዲስ ገቢ 25k Free Token & ለTelegram Premium ተጠቃሚ ደግሞ 50k Free Token በመስጠት ይጀምራል አዲስ ነገር ሲኖር አሳውቃለሁ እስከዛው ግን Mine እያደረጋችሁ Not Coin ሰብስቡ 🤝👍 ጓደኞቼ $NOTCOIN Airdropን የምትሰበስቡ ቢያንስ 1M Coin ሰብስቡ በዛላይ #TAP እያደረጋችሁ 6K COIN ለመስራት ሞክሩ ምክንያቱም #TAP እያደረጋችሁ 6K ከሰበሰባችሁ #SILVER_League ትሆናላችሁ ያማለት #Botu Offline Automatically ኮይኑን ይሰበስብላችኋል በቀላሉ ብዙ እንድትሰሩ ያግዛችኋል(🤓)🤓(🤓) #በርቱ
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 3🔥 2
የኔ ፍቅር 🥰 🔤🔤🅰️ 🔤🔤 ✈️ @Daves_Art💠
Hammasini ko'rsatish...
👍 19 11🥰 6🙏 4
✅ Telegram Premium ✅ ✔️3month premium ✔️6 month premium ✔️12 month premium መግዛት የሚፈልግ ኢንቦክስ ሚ @DaveidArt✅️
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 4🥰 3😁 2
በናፍቆት ተይዤ ሲደክም ጉልበቴ 🙄 ደሞ ይባስ ብሎ ታሰረ አንደበቴ😒 ስብር ያለ ለታ ስሜም እንደቅስሜ😔 እፅናናለው ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ😘 ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ🥺 ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ🤩 አወይ መታደል አወይ መገፋት 💘 ከሞት ያስጥላል እንኳን ከዕንቅፋት 🖤 ሀኪሜ ነሽ መዳኒቴ 💝 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Daves_Art🧡           @pamfalon🧡
Hammasini ko'rsatish...
👍 33 25🥰 7🍓 6🔥 5💔 4