uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kun
+230 kun
Postlar arxiv
ሰዎች በስራ ከተሽቀዳደሙህ በኒያ ተሽቀዳደማቸው። #ማስታወሻ

~ ተክፊሪይ & ለተሚይ ዛሬ ለተሚዮች ያመጡት የ(ኢልዛም) ቢድዓ ትላንት ሐጁሪዮች ያመጡትን ራሱኑ ነው። የዛሬ ተክፊዮች የትላንት ሓጁሪዮች አባታችን የሕያ አልሓጁሪይ ሙብተዲዕ ያለውን ካላልክ ብለው ሀገር ሲበጥብጡ ነበር። የለተሞው መንጋ ደግሞ አባታችን ዓብዱልሐሚድ የለከፈውን ካለከፍክ ሱኒይ አይደለህም ይልሃል። ወደድክም ጠላህም የሕያ እና ዓብዱ በስም እንጅ በጥፋት አይራራቁም። ተከታዮችም ስማቸው እንጅ የተለያየው ተግባራቸው ኮፒ ነው። ለማንኛውም የመንሃጅ ቂብላ የጠፋበት የተክፊሩ ጎርፍ እና የለተሞው መንጋ ሁኔታ ባጭሩ ሲገለፅ እንዲህ ነው። ከሱፊያ ወይም ከኢኽዋን ወጣሁ ይልና አንድ ሁለት ወር ይቀራል። ከዚያ "አሊፍ" እና "ባ"ን የለየ ሲመስለው ተክፊሪዩ "ጀምዒዮዮዮች፣ ሙርጅኣዎች..." እያለ መጮህ ይጀምራል። ለተሚዩ ደግሞ "እነፉላን አዲሶቹ ሙመይዖች፣ ኢኽዋን ሁነዋል...ያዙን ልቀቁኝ" እያለ ይቀደዳል። ኢኽዋን ዳቦ ይሁን ቂጣኮ አያቀውም። እስኪ መጀመሪያ ቁርአን በትክክል ቅራ። ከዚያም አደብ ይዘህ ኪታብ ተማር አንብብ አጥና። ዝም ብለህ "ሲሉ ሰማሁ ብየ እላለሁ ነቢየ" ነገር አትሁን። በጎተቱህ አትጎተት ሰው ነህ በግ አይደለህም። ያለ ዕውቀት አስሩን እየጨረገድክ ነገ አላህ ፊት ማንም አብሮህ አይቆምም ለነፍስህ ስትል አላህን ፍራ። ▫️ ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ አማን አልጃሚይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ኡሱሉ ሰላሳን ብቻ ትማርና ክፍልህን ዘግተህ በሰዎች ላይ ብይን ትሰጣለህ። እገሌ ጣኦት፤ እገሌ ጃሂል፤ እገሌ ሙብተዲዕ፣ ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያላለ እራሱ ሙብተዲዕ ነው። ከነዚህ ምንም ካልተማሩ መሃይሞች በየመስጂዶችና ቤቶች በየአቅጣጫው ፈትዋዎች ይፈበረካሉ። እባካቹህ ለሰዎች እዘኑ። አረ ለነፍሳቹህ እዘኑ።" t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 11- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

"ከሴት ልጅ ተፈጥሮ አንዱ፤ ብታፈቅርም እንኳ (ፍቅሯን ለመግለጽ) ጀማሪ ከመሆን መቆጠቧ ነው። በኢስላም ሴት ልጅ የምትፈለግ እንጂ ፈላጊ አይደለችም። ወደ እርሷ ይኬዳል (ይደከማል) እንጂ፤ እርሷ ወ
"ከሴት ልጅ ተፈጥሮ አንዱ፤ ብታፈቅርም እንኳ (ፍቅሯን ለመግለጽ) ጀማሪ ከመሆን መቆጠቧ ነው። በኢስላም ሴት ልጅ የምትፈለግ እንጂ ፈላጊ አይደለችም። ወደ እርሷ ይኬዳል (ይደከማል) እንጂ፤ እርሷ ወደ ማንንም አትሄድም። ለእርሷ ሲባል ሺህ ማይሎች ይጓዛሉ፤ እርሷ ግን ፈላጊ ሆነህ እስክትመጣት ድረስ (ካለችበት ክብር) ንቅንቅ አትልም። (ስትመጣ ግን) እርምጃህን በመሰለ እርምጃ ትቀበልሃለች። እንዲያውም በበጎ ውሎ፣ በርህራሄና በእዝነት ከአንተ ልቃ ልትገኝ ትችላለች። በዚህም ረገድ ከወንዶች ይልቅ ልዩ ደረጃ (ብልጫ) አላቸው።" ይህ ማለት ግን አንዲት ሴት ዲኑንና ስነ-ምግባሩን የወደደችውን ወንድ ለትዳር (ለሀላል) ብትጠይቅ ወይም ፍላጎቷን በጨዋ መንገድ ብትገልጽ ክብሯ ይቀንሳል ማለት አይደለም። የምእመናን እናት የሆነችው ታላቋ ኸዲጃ (ረድየሏሁ ዐንሀ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሂ ወሰለም) የነበራትን ክብርና ፍላጎት ቅድሚያ በመግለጽ የትዳራቸው ሰበብ ሆናለች። ይህ ድርጊቷ የሴትነት ክብሯን አልቀነሰውም፤ እንዲያውም ለራሷና ለልጆቿ የምትመኘውን መልካም መሪ ለመምረጥ ያላትን 'አስተዋይነትና ብልህነት' ነው ያሳየው። ክብር የሚለካው በመንገዱ ንፅህና ነው። ሴት ልጅ ፈላጊ መሆኗ ነውር አይደለም፤ ፈላጊነቷ ለአላማ (ለትዳር) እና በጨዋነት እስካለ ድረስ፥ መልካምን ባል መፈለግ የብልህ ሴቶች መገለጫ ነው።" t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አይዞሽ ውዷ እህቴ ለሚያልፍ ቀንማ እጅ እንዳትሰጭ ተራመጅ ወደፊት ፍፁም ተስፋ አትቁረጭ በይ ተነሽ ግዴለም አትቅሪ ተሰብረሽ ጌታሽ አብሮሽ ሆኖ ለምን ትፈሪያለሽ!? እጅግ አስተማማኝ የማይከዳ ድንገት
አይዞሽ ውዷ እህቴ
ለሚያልፍ ቀንማ  እጅ እንዳትሰጭ ተራመጅ ወደፊት ፍፁም ተስፋ አትቁረጭ በይ ተነሽ ግዴለም  አትቅሪ ተሰብረሽ ጌታሽ  አብሮሽ ሆኖ  ለምን ትፈሪያለሽ!? እጅግ አስተማማኝ  የማይከዳ  ድንገት ምርኩዝሽ እሱ ነዉ በመከራዉ  ዳገት ስለዚህ! ተነሺ  ወድቀሽ  እንዳትቀሪ የስኬት  ጉዞሽን  እንዳዲስ  ጀምሪ ። ~👒

🧷አንድ ባሪያ ለአላህ ባለው ውዴታ ልክ ሰዎች ይወዱታል" አላህን በሚፈራው ልክም ሰዎች እሱን ይፈሩታል" ለአላህና ለአላህ ክልከላዎች በሚሰጠው ክብር ልክ ሰዎች የእሱን ክብር ይጠብቁለታል። الداء
🧷አንድ ባሪያ ለአላህ ባለው ውዴታ ልክ ሰዎች ይወዱታል" አላህን በሚፈራው ልክም ሰዎች እሱን ይፈሩታል" ለአላህና ለአላህ ክልከላዎች በሚሰጠው ክብር ልክ ሰዎች የእሱን ክብር ይጠብቁለታል። الداء والدواء ~

تعصي الإله وأنت تزعم حبه هذا لعمري في القياس شنيعُ لو كان حبك صادقاً لأطعته إن المحب لمن أحب مطيعُ

የኔ ውድ እህት👒 አንዳንዴ......ልብሽን ረስተሽ የሚገባሽን ነገር አስታውሽ" አንድን ሰው ስለወድሽው ብቻ ደካማ እንዲያደርግሽ አትፍቀጂለት። https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት👒
አንዳንዴ......ልብሽን ረስተሽ የሚገባሽን ነገር አስታውሽ" አንድን ሰው ስለወድሽው ብቻ ደካማ እንዲያደርግሽ አትፍቀጂለት። https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አሉ:- ➹" انظُر إِلَىٰ المَرأَة المُتخَمّرة المُغطِّية لِوجهِها، تَجِد أنَّها فِيٰ سَلامةٍ، وَفِيٰ
🧷ኢብኑ ዑሰይሚን  አሏህ  ይዘንለትና እንዲህ አሉ:- ➹" انظُر إِلَىٰ المَرأَة المُتخَمّرة المُغطِّية لِوجهِها، تَجِد أنَّها فِيٰ سَلامةٍ، وَفِيٰ أمَانٍ، وَفِيٰ حِشمَةٍ وَوَقَارٍ، لَا يَطمعُ فِيهَا الطَّامِعونَ" ➹ወደ ተሸፋፈነችዋ ፊቷን ወደ ሰተረችዋ ተመልከትማ እሷ ሰላም ውስጥ ሆና  አማን ውስጥ ሀያዕ መረጋጋት ውስጥ ሆና ታገኛታለህ! በሷ ጎምዢ አይጎመዥም። 📚 سِلْسِلةُ فَتَاوَىٰ نُورٌ عَلَىٰ الدَّرْبِ (٢٦٨) https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
ጥያቄ ⁉️ 🌱 በሙስሊሞች ላይ የረመዷን  ጾም ግዴታ ሆኖ የተደነገገዉ በ •┈┈•┈┈• ዓመተ ሒጅራ ነበር።

🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው። https://t.me/https_Aselefya
🧷ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷ሲጀመር ዓላማ ያላት ሴት ለወንድ አታለቅስም🙌 https://t.me/https_Aselefya

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንደት ናችሁ ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇 @bint_jemal_hasen_aselfy

‏قَالَ ابْنُ القَيِّمِ - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ اللهُ تَعَالىٰ يَبْتَلِي عَبْدَهُ لِيَسْمَعَ شَكْوَاهُ ؛ وتَضَرُّعَهُ ؛ و
+1
‏قَالَ ابْنُ القَيِّمِ - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ
اللهُ تَعَالىٰ يَبْتَلِي عَبْدَهُ لِيَسْمَعَ شَكْوَاهُ ؛ وتَضَرُّعَهُ ؛ ودُعَاءَهُ [ بَـدَائِـعُ الـتَّـفْـسِـيْـرِ (١٨٧/٣)

🌴ከአቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ተይዞﷺነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡- «كل أمتي يدخلون الجنة إلا من أَبَى». قيل: ومَنْ يَأْبَى يا رسول الله؟ قال: «من أطاعني د
🌴ከአቡ ሁረይራህ (ረ ዐ) ተይዞﷺነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡- «كل أمتي يدخلون الجنة إلا من أَبَى». قيل: ومَنْ يَأْبَى يا رسول الله؟ قال: «من أطاعني دخل الجنة، ومن عصاني فقد أَبَى». ሕዝቦቼ ሁሉ ጀነትን ይገባሉ። እምቢ ያለ ሰው ሲቀር። “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ማንኛው ሰው ነው እምቢ የሚለው?” ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም “እኔን የታዘዘኝ ጀነት ይገባል።እኔን ያልታዘዘ ሁሉ በእርግጥም እምቢ ብሏል።” ሲሉ መለሱ። 📚رواه البخاري] ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 10- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

قال الشيخ عبد الرزاق في مقدمة الكتاب: «فإن أولى ما صُرِفت فيه الهمم والعزائم إصلاح القلوب وعلاجها وحفظ صحتها ودفع أسقامها وحم
قال الشيخ عبد الرزاق في مقدمة الكتاب: «فإن أولى ما صُرِفت فيه الهمم والعزائم إصلاح القلوب وعلاجها وحفظ صحتها ودفع أسقامها وحمايتها مما يفسدها، وهو المقصود بالقصد الأول؛ لعِظَم خطرها وشدة تأثيرها على الأبدان صلاحا أو فسادا، كما قال ﷺ: «ألا وإن في الجسد مضغة إذا صلحت صلح الجسد كله، وإذا فسدت فسد الجسد كله، ألا وهي القلب». ▪️قال الحسن البصري رحمه الله لرجل: «داوِ قلبك؛ فإن حاجة الله إلى العباد صلاح قلوبهم»، أي: أن مراده منهم إصلاح القلوب التي بصلاحها يصلح البدن وبفسادها يفسد. https://t.me/https_Aselefya

وغدا سيجري دمع عينك فرحة وترى السحائب بالأماني أمطرت ነገ የአይንህ እንባ በደስታ ይፈሳል ደመናዎችም ምኞቶችን ሲያዘንቡ ታያለህ። وترى ظروف الأمس صارت بلسما وهي التي أعيَتك حين تعسّرت የትናንት ሁኔታዎችም ፈዋሽ እንደሆኑ ታያለህ እነርሱም ሲከብዱህ ያደከሙህ ነበሩ። وتقول سبحان الذي رفع البلا من بعد أن فقد الرجاء تيسرت መከራን ያነሳውን አላህን ታመሰግናለህ ተስፋ ከጠፋ በኋላ ነገሮች ሲቀሉ ታያለህ። https://t.me/https_Aselefya