uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 550
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+77 kun
-730 kun
Postlar arxiv
والشاعر يقول: ثمانيةٌ لابد منها على الفتى ولابد أن تجري عليه الثمانيه سرورٌ وهمٌ واجتماعٌ وفرقةٌ ويسرٌ وعسرٌ ثم سقمٌ وعافيهْ
والشاعر يقول: ثمانيةٌ لابد منها على الفتى ولابد أن تجري عليه الثمانيه سرورٌ وهمٌ واجتماعٌ وفرقةٌ ويسرٌ وعسرٌ ثم سقمٌ وعافيهْ
ገጣሚው እንድህ ይላል
ስምንት ነገሮች በሰዎች ላይ ከመከሰት ቅሮት የላቸውም ይላል ስምንቶቹም 1_ደስታ 2_ጭንቀት 3_አንድ ላይ መሰባሰብ 4_መለያየት 5_ምቾት 6_መቸገር ከዛም👇 7_መታመም/ ከህመም ቡሃላ ደግሞ 8_ጤና መሆን والدنيا تعتبر مزرعة الاَخرة فهو في الدنيا يزرع الحسنات والسيئات ዱንያ ልክ እንዴ አዝርት ትገለፃለቺ ለአኺይራ/ የሰው ልጅ ዱኒያ ላይ ጥሩን እና መጥፎን ይዘራል፣ وفي الاخرة يكون الحصاد ان خير فخير وان شر فشر በአኸይራ ደግሞ ያ የዘራውን ያጭዳል ጥሩን ከዘራ ጥሩን ያጭዳል መጥፎ ከሆነ የዘራው መጥፎን ያጭዳል። 🌿 የሰው ልጅ ዱኒያ ላይ ጥሩን ሰርቶ ከሞተ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ በአኸይራ ጡሩን ይመነዳዋል መጥፎ ሰርቶ ከሞተ መጥፎን ይመነዳዋል ፣ https://t.me/https_Aselefye ~🌸

🍁 ስትደወልልህ ስልኳን የማትመልስላት፣ ስትፅፍ ቴክስቷን የማትመልስላት፣ ስትናገር የማታዳምጣት፣ ማውራት ፈልጋ የማታወራት ያለ አንዳች ጥቅምና የተለየ ዓላማ በቅንነት የምትቀርብህ አንድ ችላ የምትላ
🍁 ስትደወልልህ ስልኳን የማትመልስላት፣ ስትፅፍ ቴክስቷን የማትመልስላት፣ ስትናገር የማታዳምጣት፣ ማውራት ፈልጋ የማታወራት ያለ አንዳች ጥቅምና የተለየ ዓላማ በቅንነት የምትቀርብህ አንድ ችላ የምትላት ሚስኪን አንስት፤ የሆነ ጊዜ ትዕግስቷ አልቆ የማትሸሽህ ይመስልካልን!? አዎ አንድ ቀን ይመጣል እሷም በተራዋ ስልክህን እያየች ዝም ትላለቺ፣ ቴክስትህን አትመልስም፣ ወሬህንም አታዳምጥም፣ ለጥሪህም መልስ አትሠጥም እንደተፈለክ እንደተናፈክ፣ እንደተወደድክ የምትዘልቅ መስሎህ አትሳሳት፡፡ ~🌸

والعز كل العز في استغنائك عن الناس_🍃

قال ابن عبد البَرّ : شَبَّهَ الْعُلَمَاءُ زَلَّةَ الْعَالِمِ بِانْكِسَارِ السَّفِينَةِ؛ لِأَنَّهَا إِذَا غَرِقَتْ غَرِقَ مَعَهَا خَلْقٌ كَثِيرٌ.
📚 #جامع_بيان_العلم_وفضله
~🌸

መንዙመቱል ኢሊቢሪ🍃

قَال ابنُ القيِّم: «‏والمَرأة ينبغي لها إذا خَاطبت الأجانب أن تُغلظَ كلامها وتُقوِّيه، ولا تليِّنه وتكسِره؛ فإنَّ ذلكَ أبعد م
قَال ابنُ القيِّم: «‏والمَرأة ينبغي لها إذا خَاطبت الأجانب أن تُغلظَ كلامها وتُقوِّيه، ولا تليِّنه وتكسِره؛ فإنَّ ذلكَ أبعد من الرِّيبة والطَّمع فيها». • كَذلك كُن | رسالَة للنِّساء. ~🌸

﴿ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ﴾ ~🌸
﴿ رَّبَّنَا عَلَيْكَ تَوَكَّلْنَا وَإِلَيْكَ أَنَبْنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ ﴾ ~🌸

4_5929098778991660747.mp324.71 MB

ችግርን በስሜታዊነት መፍታት ለበለጠ ችግር ይዳርገናል። ~🌸
ችግርን በስሜታዊነት መፍታት ለበለጠ ችግር ይዳርገናል። ~🌸

ልብ ቅርፅ የዉዴታ ምልክት አድርጎ መጠቀም እንዴት ይታያል? መልስ ይሄ ልብ ቅር የሚያደርጉት(የሚያስቀምጡት ልብ ቅርፅ  ዉዴታ  ለተፈቀዱ ነገሮች ከሆነ የሚጠቀሙት ምሳሌ ባል ለሚስቱ ወይም የዚህ አምሳያ ከሆነ ከመሰረቱ ይፈቀዳል ምንም ችግር የለዉም አማ ወንዶች  ለ  ወንዶች ሴቶቾ ለ  ሴቶቾ  አሏህ ነዉ የሚያቀዉ  አይገባም(ተገቢ አይደለም ሀራም(ክልክል)ነዉ አልልም ነገር ግን አይገባም(ተገቢ አይደለም መረቁ በላጭ ጡሩ ነዉ ለሚፈቀድ ቢጠቀም  እንዳልኩት  ባል ለሚስቱ ቢልክ ወይም ለእናቱ  ወይም ለእህቱ የዉዴታ ምልክት  ግልፅ እንደሆነልኝ  አሏህ ነዉ አዋቂዉ ችግር የለዉም ። https://t.me/https_Aselefye

‏قال ابن عمر رضي الله عنهما: "وَخُذْ مِنْ صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، وَمِنْ حَيَاتِكَ لِمَوْتِكَ" رواه البخاري ~🌸
‏قال ابن عمر رضي الله عنهما: "وَخُذْ مِنْ صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، وَمِنْ حَيَاتِكَ لِمَوْتِكَ"  رواه البخاري ~🌸

رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِى نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا۟ صَٰلِحِينَ فَإِنَّهُۥ كَانَ لِلْأَوَّٰبِينَ غَفُورًۭا ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ
رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِى نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا۟ صَٰلِحِينَ فَإِنَّهُۥ كَانَ لِلْأَوَّٰبِينَ غَفُورًۭا ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡ https://t.me/https_Aselefye ~🌸

መስራት ባለብሺ ሰአት ካልሰራሽ መሳቅ ባለብሺ ሰአት ታለቅሻለሽ። ~🌸

🍃 رَحِمَ اللهُ نفسًا تَهربُ من الفِتَنِ هربًا .. أنت أعلم بفتنتك = فاعتزلها ! ~🌸