uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 546
Obunachilar
-324 soatlar
-87 kun
-530 kun
Postlar arxiv
🧷و أمضي وحيدا في طرائق غربتي ... و دربي طويل و الدروب عواثرُ... أصبر نفسي ... و النفوس ودائعٌ.... و أذكر صحبي و الصِحاب نوادِرُ ....💧 https://t.me/https_Aselefya

ኢላሂ ቃልህ ነዉ ብርታቴ.....

🧷ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡ ❝ውሸትን መናገር እና እውነትን ከመግለፅ ዝም ማለት አንድ ላይ ከተዋሃዱ በመካከላቸው እውነትን አለማወቅ እና የፍጡራን ጥመት ይወለዳሉ። 📚ا
+1
🧷ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡ ❝ውሸትን መናገር እና እውነትን ከመግለፅ ዝም ማለት አንድ ላይ ከተዋሃዱ በመካከላቸው እውነትን አለማወቅ እና የፍጡራን ጥመት ይወለዳሉ። 📚الصواعق المرسلة جزء١ / صفحة٣١٥ https://t.me/https_Aselefya

🍃-ጣፋጭ ቲላዋ -🍃 🧷﴿إِنَّ اللَّهَ اشتَرى مِنَ المُؤمِنينَ أَنفُسَهُم وَأَموالَهُم بِأَنَّ لَهُمُ الجَنَّةَ يُقاتِلونَ في سَبيلِ اللَّهِ فَيَقتُلونَ وَيُقتَلونَ وَعدًا عَلَيهِ حَقًّا فِي التَّوراةِ وَالإِنجيلِ وَالقُرآنِ وَمَن أَوفى بِعَهدِهِ مِنَ اللَّهِ فَاستَبشِروا بِبَيعِكُمُ الَّذي بايَعتُم بِهِ وَذلِكَ هُوَ الفَوزُ العَظيمُ﴾ عبدالله الغزواني https://t.me/https_Aselefya

◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌: 📌ዒድ እየደረሰ ነው ኢንሻ አላህ በስደት አብዛሀኛወቻችን የምናሳልፈው በማድ ቤት ነው በራሳችን
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌: 📌ዒድ እየደረሰ ነው ኢንሻ አላህ በስደት አብዛሀኛወቻችን የምናሳልፈው በማድ ቤት ነው በራሳችን ቤት ፏ ብለን  በሳላ የምናሳልፍበት ቀን ይመጣል ቢኢዝኒላሂ ተዓላ በአላህ ተስፋ አለን ኢንሻ አላህ!! 📍መልዕክቴ ዒድን ውጭ ለምትሰግዱ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም እህቶቻችን አላህ ይዘንላችሁ ስትርትር አድርጎ በኒቃብ ያድምቃችሁና !! በዒድ ጫማ ማጮህ ማስቲካ ማጮህ በድምፅ ሰወችን አዛ ከማድረግ ተገላልጦ ተወጣጥሮ  ተቀባብቶ ሽቶ ተቀብቶ ከመውጣት ተቆጠቡ የአንድ ወር ፅማችሁን በዚህ ቀን አምፃችሁ ገደል አትክተቱት ዒድ አላህ የሚመለክበት እንጅ የሚታመፅበት ድንበር የሚታለፍበት   አጅ ነቢይ ጋር  ተቀጣጥሮ የሚገናኙበት  አይደለም። ኢተቁሏህ ያአመቱሏህ  ያኡኽቲ ከሪማ አዚዘቲ !! አደራ እህቶቸ በዒድ ቀን አላህን ከማመፅ እንጠንቀቅ!? ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi

🧷كان السلف يكرهون الشكوى إلى الخَلْقِ، والشكوى وإن كان فيها راحة إلا أنها تدل على ضعف وذل، والصبر عنها دليل على قوة وعز. • ا
+1
🧷كان السلف يكرهون الشكوى إلى الخَلْقِ، والشكوى وإن كان فيها راحة إلا أنها تدل على ضعف وذل، والصبر عنها دليل على قوة وعز. • ابن الجوزي የቀደምት ሰለፎች  ለፍጡር ማጉረምረምን ይጠሉ ነበር፣ ማጉረምረም ምንም እንኳን ምቾት ቢሆንም ድክመትና ውርደትን ያመለክታል እናም  መታገሱ የጥንካሬ እና የክብር ማረጋገጫ ነው። • ኢብኑል ጀውዚ ረሂሙሁሏህ ~

🧷ብዙዎች  ይሄንን ሲሉ እንሰማለን ሙዚቃ ከምትሰማ ነሺዳ ስማ  የነሽዳዉ ወንጀል ትንሽ ስለሆነች ይሄ ገለፃና ማመላከት ልክ ነውን? ይሄ ሽንት በሽንት እንደማጠብ ነዉ ። ነጃሳ በነጃሳ አይታጠብም ። ወንድሜ ከፈለክ ቁርአንን ስማ ከፈለክ የኡልሞችን  ንግግር ስማ። -

🧷የ ኒያ ቦታው ቀልብ ነው ኒያ ማለት  በልብ ላይ ቁርጠኛ ውሳኔ መያዝ ነው እንጂ በምላስ የሚነገር ነገር አይደለም። ለኒያ በምላስ መናገር ቢድዓ ነውና።    صالح الفوزان ابن العثيمين                   https://t.me/https_Aselefya

🧷الزواج ليس مجرد احتفال أو لقاء بين قلبين، بل هو وعد يُقطع في ملكوت السماء قبل أن يُشهد عليه في الأرض... لحظة الزواج هي لحظة
🧷الزواج ليس مجرد احتفال أو لقاء بين قلبين، بل هو وعد يُقطع في ملكوت السماء قبل أن يُشهد عليه في الأرض... لحظة الزواج هي لحظة يلتقي فيها القدر مع الاختيار، ويبدأ الإنسان رحلة جديدة ليس فقط مع شريك حياته، بل مع الله أولًا، لأن الزواج طريق إلى الرضا الإلهي، حين يكون مبنيًا على التقوى والنية الصالحة... في هذه اللحظة، تتحول الأحلام إلى مسؤولية، ويصبح الحب عبادة، ويغدو العطاء أسلوب حياة ؛ قال تعالى: "هن لباس لكم وأنتم لباس لهن" (البقرة: 187)، وكأن الله أراد أن يخبرنا أن الزواج ستر ودفء وحماية، لا قيدًا ولا عبئًا... ما أجمل أن يكون الزواج لقاء أرواح قبل أن يكون لقاء أجساد، أن يكون فيه الحلم واحدًا، والرسالة واحدة: أن نحب بعضنا بالله، ونرتقي ببعضنا إلى الله ؛ فالزواج ليس مجرد علاقة بين اثنين، بل هو بناء لجيل جديد، وصناعة لأمة صالحة، وتكليف بحمل الأمانة. فيا من أقبلت على الزواج، اجعل حبك لله أقوى من حبك لشريكك، يكن شريكك سببًا في قربك من الله.. ويا من تبحث عن الزواج، لا تبحث عن شخص يُعجبك فقط، بل عن شخص يُعينك على الطريق إلى الجنة...

🧷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቼውና እንዲህ ይላሉ : ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመ
+1
🧷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አሏህ ይጠብቃቼውና እንዲህ ይላሉ : ከፊትና መዳንን የፈለገ ሰው የሰለፎችን መዝሃብ አካሄድ ማወቅ አጥብቆ መያዝና ወደዛም መጣራት ይኖርበታል የሰለፎች መዝሃብ ብቸኛው ከጥመትና ከፊትና መዳኛው መንገድ ነው። https://t.me/https_Aselefya

4_5888999916344184630.mp31.78 MB

🍂ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍂 { إِنَّ هَذَا كَانَ لَكُمْ جَزَاءً وَكَانَ سَعْيُكُمْ مَشْكُورًا } سورة الإنسان حسين العزام https://t.me/https_Aselefya

🧷ከምስሉ እንማር لا تصدق كل ما تسمع فالشخص المقصود قد يكون مستقيم ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል لكن من ينقل الصو
🧷ከምስሉ እንማር لا تصدق كل ما تسمع فالشخص المقصود قد يكون مستقيم ከማንም ሰው የሰማከውን ሁሉ አትመን የሚወራበት ሰው ቀጥ ያለ ሊሆን ይችላል لكن من ينقل الصوره هو المتعرج أحسنوا الظن ነገር ግን መረጃውን የሚያስተላልፈው ሰው ዚግዛግ ሊሆን ይችላልና ጥርጣሬያችንን እናሳምር። https://t.me/https_Aselefya

🧷‏ليس هناك جمال يتجمل به المرء أجمل من حسن الخُلُقِ. ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት ውበት የለም ከስነምግባር በላይ። نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق
+1
🧷‏ليس هناك جمال يتجمل به المرء أجمل من حسن الخُلُقِ. ለሰው ልጅ በጣም የሚያምርበት  ውበት የለም ከስነምግባር በላይ። نسال الله ان يرزقنا حسن الخلق

☕️ ለምን ሾርባ ብቻ ሳንቡሳና ቴምር የረመዷን ድባብ የገበታ ሚስጥር ተብለው ይያዛሉ ዋናው ተረሳና የለይል ግርማ ሞገስ የጀበና ቡና!! እንቅልፍ አንበርካኪ ዱካክ ኣባራሪ ጉልበት አጠንካሪ ነሻጣ ጨማ
☕️   ለምን ሾርባ ብቻ  ሳንቡሳና ቴምር የረመዷን ድባብ  የገበታ ሚስጥር ተብለው ይያዛሉ  ዋናው ተረሳና የለይል ግርማ ሞገስ  የጀበና ቡና!! እንቅልፍ አንበርካኪ  ዱካክ ኣባራሪ   ጉልበት አጠንካሪ  ነሻጣ ጨማሪ ሀላል የሆነ ሱስ  ምርጡ አነቃቂ ☕️የጀበና ቡና  ተሀጁድ አድማቂ!!   ተሸሁድ ተቀምጦ ፋቲሀ እየቀራ, በሁለት ሱጁድ መሃል ተሸሁድ እያደረገ; በእንቅልፍ እንዲህ የተወሳሰበው አእምሮ…… ገና አንድ ሲኒ ቡና እንደተጠጣ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይዞ ስርዓት የሚያሲዘው የጀበና ቡና   የረመዷን አካል ተደርገው ከሚታዩት እንደ ሾርባና ሳንቡሳ ጋ ለምን እንደማይወሳ አይገባኝም። ወይስ እናንተም ጥቁር አትወዱም? ህዕ👓 منقل

🧷ወንድሜ ለሚስትህ መሬት ሁንላት የዛኔ ታነግስሃለች ለጓደኞችህ ለስራ ባልደረቦችህ ጥሩ ባህሪን እያሳየህ ለሚስትህ ነጭናጭ እና ነዝናዛ አትሁን ሰምተሃል ህዕ👓 https://t.me/https_Asel
🧷ወንድሜ ለሚስትህ መሬት ሁንላት የዛኔ ታነግስሃለች ለጓደኞችህ ለስራ ባልደረቦችህ ጥሩ ባህሪን እያሳየህ ለሚስትህ ነጭናጭ እና ነዝናዛ አትሁን ሰምተሃል ህዕ👓 https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰውን አትናቅ ይህ ተግባርህ ከጀነት ሊያግድህ ይችላል عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَ
+1
🧷ሰውን አትናቅ ይህ ተግባርህ ከጀነት ሊያግድህ ይችላል عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ ".  الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ رواه مسلم لَا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مَنْ كَانَ فِي قَلْبِهِ مِثْقَالُ ذَرَّةٍ مِنْ كِبْرٍ ልቡ ውስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋሉ ነብያችን ﷺ الْكِبْرُ بَطَرُ الْحَقِّ، وَغَمْطُ النَّاسِ ኩራት ማለት ደግሞ እውነትን አለመቀበልና ሰዎችን መናቅ ነው  https://t.me/https_Aselefya

4_5974551593251510389.pdf4.48 KB