uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 546
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kun
-1030 kun
Postlar arxiv
🍂قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى: ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ: *«واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا
🍂قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى:  ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ: *«واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة النَّاس، وحب مدحهم فصارت حركاتهم كُلُّها على ما يوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفا مِنَ الذَمِ، وذلك مِنَ المهلكات فوجبت معالجته*».  እወቅ አብዛኛው ሰዎች የጠፉት የሰውን ወቀሳ ፈርተው እና የእነሱን ሙገሳ ፍለጋ ሲሄዱ ነው!! ያኔ ደሞ ሁሉም እንቅስቃሴያቸው ሰውን ለማስወደድ ሆነ የሰውን ውዳሴ ፍለጋና የነሱን ወቀሳ በመፍራት ይህ ደሞ ከአውዳሚዎች ነው ይህ ስለ ሆነ ይህነን በሽታ ማከም ግድ ይላል:: 📓 [«مختصر منهاج القاصدين» (٢١٢)] 📓 [ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቃሲዲን] (212) ~🌸

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸 🌸ቁረአን የልብ ብረሃን ነው 🌸

أحاديث إصلاح القلوب.......﴿7﴾🍃 http://t.me/https_Aselefye

سيبقى حسن صنعك حين تفنى ،، ويدفن حسن وجهك في التراب . በምትሞት ጊዜ:መልካም ስራህ ይቀራል_ ቆንጆ ፊትህ ከአፈር ውስጥ ይደፈናል። ~🌸
سيبقى حسن صنعك حين تفنى ،، ويدفن حسن وجهك في التراب . በምትሞት ጊዜ:መልካም ስራህ ይቀራል_ ቆንጆ ፊትህ ከአፈር ውስጥ ይደፈናል። ~🌸

ቢራቢሮዎቹ ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡ የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህል ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡ መሸሸግ ለውጥ ያመጣል የመቀየር ልቦናን ከፍ ያደርጋል። በየአጋጣሚ ሁሉ እችላለው ማለት ሁሌ ብርቱ አያደርግም አንዳንዴ የምንታገሳቸው ነገሮች የምንጠብቃቸው ነገሮች አሉ ለዚህም ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለትህን፣ ሰወር ማለትህን እና መታገስህን አትጥላው፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረርህ አይቀርም፡፡ ~🌸

أحاديث إصلاح القلوب.......﴿6﴾🍃 http://t.me/https_Aselefye

✍️<አትማርም አሉ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት> አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡ በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡ ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡ አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት
✍️<አትማርም አሉ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት> አዋጅም አወጡ ለማስቆም ፈለጉ፡ በጧትም በማታ እየለፈለፉ፡ ደናቁርት መሀይም በጣም የዘቀጡ፡ አስተሳሰብ ዜሮ ማሰብ የማይችሉ፡ ኒቃብ ለብሳ ትምህርት አይቻልም አሉ፡ በአእምሮ ደካማ ቁልቁል የሚያስቡ፡ እሷ ለለበሰች እነሱ አበዱ፡ እሷ ለተዋበች እነሱ እየቀኑ፡ የጌታዋን ትዕዛዝ እሷ እያከበረች፡ መተገሊጥ ሁኝ  እኔ አልሄድም ባለች፡ ኒቃቤን ለብሸ እማራለሁ ባለች፡ እሷ ለለበሰች ለተሸፋፈነች፡ የጌታዋን ትዕዛዝ  አውቃ በታዘዘች፡ እሷ ፊቷን እንጅ አእምሮ አልሸፈነች፡ አእምሯዋ ክፍት ነው እሷ ትማራለች፡ =

- «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَا
- «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا عَلَيكُم أَنفُسَكُم لا يَضُرُّكُم مَن ضَلَّ إِذَا اهتَدَيتُم إِلَى اللَّهِ مَرجِعُكُم جَميعًا فَيُنَبِّئُكُم بِما كُنتُم تَعمَلونَ﴾

🔹قالَ عَبْدُ الله بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ الله عَنْه: "‏يا أيُّها النّاسُ تَعَلَّمُوا العِلْمَ، ‏فَإنَّ أحَدَكُمْ لا يَدْرِي م
🔹قالَ عَبْدُ الله بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ الله عَنْه: "‏يا أيُّها النّاسُ تَعَلَّمُوا العِلْمَ، ‏فَإنَّ أحَدَكُمْ لا يَدْرِي مَتى يُخْتَلُ إلَيْهِ". 📘:[جامع بيان العلم وفضله(371/1)] -معنى (يُختل إليه) : يُحتاج إليه ~🌸

يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي (አል-ፈጅር - 24) «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡ ዋልሺ ነፍሴ

أحاديث إصلاح القلوب.......﴿5﴾🍃 http://t.me/https_Aselefye

{ኡኽቲ}.....!! አላህ ሲያድለን ቁረኣን ወፈቀን፡ ድንጋጌወቹን በሱ ውጥ ዘርዝሯል፡ ለሰው ልጅ መመሪያ እድሆን አውርዷል፡ ቀርተን አስተንትነን መተግበር ግድ ይላል፡ የአላህ ድንጋጌ ማክበር ግድ ይ
{ኡኽቲ}.....!! አላህ ሲያድለን ቁረኣን ወፈቀን፡ ድንጋጌወቹን በሱ ውጥ ዘርዝሯል፡ ለሰው ልጅ መመሪያ እድሆን አውርዷል፡ ቀርተን አስተንትነን መተግበር ግድ ይላል፡ የአላህ ድንጋጌ  ማክበር ግድ ይለናል፡ ነፍሴያን ያዝ አርጎ ማሳመን ይሻላል፡ በቁረኣን ገልፆ ሁሉንም አብራርቷል፡ የቻለ 4ራት ያግባ ብሎም  ተናግሮታል፡ የማይችል ደግሞ አንድ ይበቃል ብሏል፡ በቁረኣን ካመንሺ ወደሺ ተቀበይ፡ ሰው አልተናገረም ጌታሺ ነው እወቂ፡ ስለ 4ራት ሲነሳ አትነጫነጭ፡ የአላህ ድንጋጌ መሆኑን እወቂ፡ ነፍስያሺን ገታ አድርገሺ  ሸሪዓ  ተግብሪ። በዱኒያም በአኼራም ነጃ እንድትወጭ: የአላህን ትዕዛዝ እሺ በይ ውደዢ፡ =http://t.me/tdarna_islam

حكم قراءة القران للمراة وشعرها مكشوف؟  ሴት ልጅ ፀጉሯን የተገለጠች ሁና ቁረአን መቅራት እንደት ይታያል በሚል ዙሪያ ፍርድና ብይኑ__👆

አንድ ሰው ፣እንድህ በማለት ጥያቄን ጠየቀ _ይቅር ባይነት ምንድን ነው ? ጥያቄ ተጠያቂው አካልም ድንቅ መልስ ሰጠ👇 የፍራፍሬን ዛፍ በድንጋይ እየመታከው እሱ ግን በምትክ ፍሬን እንደሚያወርድልህ ማ
አንድ ሰው ፣እንድህ በማለት ጥያቄን ጠየቀ _ይቅር ባይነት ምንድን ነው ? ጥያቄ ተጠያቂው አካልም ድንቅ መልስ ሰጠ👇 የፍራፍሬን ዛፍ በድንጋይ እየመታከው እሱ ግን በምትክ ፍሬን እንደሚያወርድልህ  ማለት ነው:: ~🌸

ሱራህ ሷድ من أجمل تلاوات عندليب الحجاز

አሏህ ቀናችሁን በሙሉ ሀሳብ ጭንቀት ሀዘን የሌለበት የተረጋጋ የደስታ ቀን ያድርግላችሁ🍃

እወድሃለሁ ከማንም በላይ አልችልም መዋል አንተን ሳላይ ሌላው ሌላ ነው ቢቀር ቢመጣ ብቻ ከጓኔ ሁን አንተን አልጣ ውዱ ስልኬ📱 ....ህዕ _👓
እወድሃለሁ ከማንም በላይ አልችልም መዋል አንተን ሳላይ ሌላው ሌላ ነው ቢቀር ቢመጣ ብቻ ከጓኔ ሁን አንተን አልጣ ውዱ ስልኬ📱 ....ህዕ _👓