قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 555
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
💦أيها الموجوع صبرا🍃
📌 قال عبد الله بن مسعود رضي الله عنه :
✍🏻 كل يوم وليلة تمر بك معافى في : نفسك وأهلك ومالك كرامةٌ من الله لك ونعمة لا تدري ما حسب ذلك حتى يصيبك ما لا بد منه
يعني : ما تدري عظم هذه النعمة حتى يصيبك البلاء نسأل الله العافية والشكر عليها.
📖 ابن أبي الدنيا في كتاب المداراة (119).
+3
ሰላም ለእነዚያ የደስታ ብርሃን ጠፍቶባቸው ዛሬም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ...💧
https://t.me/https_Aselefya"ከሴት ልጅ ተፈጥሮ አንዱ፤ ብታፈቅርም እንኳ (ፍቅሯን ለመግለጽ) ጀማሪ ከመሆን መቆጠቧ ነው።
በኢስላም ሴት ልጅ የምትፈለግ እንጂ ፈላጊ አይደለችም። ወደ እርሷ ይኬዳል (ይደከማል) እንጂ፤ እርሷ ወደ ማንንም አትሄድም። ለእርሷ ሲባል ሺህ ማይሎች ይጓዛሉ፤ እርሷ ግን ፈላጊ ሆነህ እስክትመጣት ድረስ (ካለችበት ክብር) ንቅንቅ አትልም።
(ስትመጣ ግን) እርምጃህን በመሰለ እርምጃ ትቀበልሃለች። እንዲያውም በበጎ ውሎ፣ በርህራሄና በእዝነት ከአንተ ልቃ ልትገኝ ትችላለች። በዚህም ረገድ ከወንዶች ይልቅ ልዩ ደረጃ (ብልጫ) አላቸው።"
ይህ ማለት ግን አንዲት ሴት ዲኑንና ስነ-ምግባሩን የወደደችውን ወንድ ለትዳር (ለሀላል) ብትጠይቅ ወይም ፍላጎቷን በጨዋ መንገድ ብትገልጽ ክብሯ ይቀንሳል ማለት አይደለም።
የምእመናን እናት የሆነችው ታላቋ ኸዲጃ (ረድየሏሁ ዐንሀ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሂ ወሰለም) የነበራትን ክብርና ፍላጎት ቅድሚያ በመግለጽ የትዳራቸው ሰበብ ሆናለች። ይህ ድርጊቷ የሴትነት ክብሯን አልቀነሰውም፤ እንዲያውም ለራሷና ለልጆቿ የምትመኘውን መልካም መሪ ለመምረጥ ያላትን 'አስተዋይነትና ብልህነት' ነው ያሳየው።
ክብር የሚለካው በመንገዱ ንፅህና ነው። ሴት ልጅ ፈላጊ መሆኗ ነውር አይደለም፤ ፈላጊነቷ ለአላማ (ለትዳር) እና በጨዋነት እስካለ ድረስ፥ መልካምን ባል መፈለግ የብልህ ሴቶች መገለጫ ነው።"
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🧷በአላህ ይሁንብኝ!
ሀዘን በቁርኣን ይፈወሳል
ልብ በቁርኣን ይጠገናል
ነፍስም በቁርኣን ትደሰታለች
ስለዚህ ከእሱ ጋር መልካም አብሮነት (ወዳጅነት) ይኑረን።
🧷
ቆሞ ላለመቅረት ያገኙትን ማግባት
ወሃ ጠማኝ ብሎ መርዝ እንደመጠጣት ነው።
https://t.me/https_Aselefyaቆሞ ላለመቅረት ያገኙትን ማግባት ወሃ ጠማኝ ብሎ መርዝ እንደመጠጣት ነው
https://t.me/https_Aselefya
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 25 ") ጀምረናል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+2
﴿وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ﴾
رمِّم جراحك، وقوِّ قلبك، واستمرّ في طريقك إلى الله، ولا تستسلم لما أثقلك.
ما دمت تجاهد نفسك وتسعى في مرضاة الله، فلن يضيع سعيك؛ سيهديك الله سُبله، ويشرح صدرك، ويفتح لك من أبواب الخير ما لم تكن تتوقعه.
أبشر… فإنَّ الله لا يُضيّع من أقبل عليه.🌷
🧷
እረስቸህ አለሁ ባልኩ ቁጥር የቀዘቀዘው ፍቅሬ
ተፋፉሞ ዳግም እረፍት ይነሳኛል ልቤም ደጋግሞ ይታመማል☕️ቡናዬ
https://t.me/https_Aselefyaالباقيات الصالحات :
سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه
وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر
وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه
فرددناه إلى أمه كي تقر عينها ولاتحزن )
ما أرحم الله بعباده .
رد صغيرها كي تقر عينها ولاتحزن .
~
