قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 556
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
+130 kun
Postlar arxiv
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ ለአንድ እህቴ ስራ ፈልጉ በፅዳትእና በምግብ በተገኘው ስራ በጀመዓችሁ እህቶች አፈላልጉላት ሳዑድ-ሙጀመአ አከባቢ
ባረከሏሁ ፊኩም በሚቀጥለው bot ስታገኙ
ጠቁሙን 👉@selefya7bot
ሱረቱል ካህፍ) 💐📖🎧
(ሙሉ ሱራ )
#سورة_الكهف_
የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 👂🎧
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል
የተሰበረ ልብን ጠጋኝ እንጂ" ልብን ሰባሪ እንዳትሆን¡🧷ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍلله: ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻺﻧﺴﺎﻥ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻓﺈﺫﺍ ﺍﻧﻜﺴﺮ ﻗﻠﺐ ﺷﺨﺺ ﻓﻠﻴﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺟﺒﺮﻩ ﺑﻤﺎ ﺍﺳﺘﻄﺎﻉ؛ ﻷﻥ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﻓﻀﻼ ﻋﻈﻴﻤﺎ، ﻭﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻪ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﺑﻤﻌﻨﻰ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻤﺎ ﻳﺤﺐ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻠﻮﻩ ﺑﻪ. [ﺷﺮﺡ ﺑﻠﻮﻍ ﺍﻟﻤﺮﺍﻡ ١١-٣٣٣] ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ" የሠው ልጅ የሰዎችን ቀልብ ከመስበር ሊጠባባቅ እና ሊጠነቀቅ ይገባል" የሠውን ልብ ከሰበር , በመጠገን ላይ ሊጥር ይገባውዋል, ይሄን በማድረጉ ትልቅ ደረጃ አለው። ሸርህ ቡሉገል መራም( 333/11) https://t.me/https_Aselefya
اي وربي
صدق شيخ الإسلام رحمه الله وغفر له وأسكنه الفردوس الأعلى من الجنة بغير حساب ولا عقاب ولا سابقة عذاب.
🧷እህቴ እናድርገው አድርጊው የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው !
ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል።
https://t.me/https_Aselefya
🌷የኔ ሴት🌷
🧷አንዳንድ ጊዜ ሰዎች በሌላ መልኩ ይረዱሻል¡
ከዚያም ለአንቺ የተለያዩ መግለጫዎችን ይሰጡሻል
ከአንዳንዶቹ ዘንድ መልአክ ልትሆኚ ትችያለሽ
በሌሎች ዓይን ዘንድ ሰይጣን ልትሆኚ ትችያለሽ
ስለዚህ ምስጋናቸው ቢደርስልሽ አትሸወጂ አትመኪበት
ወቀሳቸውም ምንም ይሁን አይጉዳሽ
ነፍስን እንደ ባለቤቷ የሚያውቃት ሌላ አንድም ሰው የለም
ስለዚህ በራስሽ ግምገማ ሚዛን ላይ ሁኚ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷አይ ሰው ¿
ዱርዬ ሆነሽ ሳለ¿
ሁሉም "አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ" እያሉ ዱዐ ያደርጉልሻል¡
አሏህ ሂዳያ ሰጥቶሽ ሀራም ማውገዝ ስትጀምሪ
"አውቃታለሁ ባክሺ ዱርዬ ነበረች ይሉሻል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷وإذا الشدائدُ أقبلتْ بجنودِهَا
ችግሮች በወታደሮቻቸው ሲመጡ
والدهرُ من بَعد المسرّةِ أوجعَكْ
እና ደስታ ካለፈ በኋላ ጊዜው ቢያምህ
لا ترجُ شيئًا من أخٍ أو صاحبٍ
ከወንድም ወይም ከጓደኛ ምንም ነገር አትጠብቅ
أرأيت ظلّك في الظلامِ مشى معَكْ؟
ጥላህ በጨለማ ውስጥ ከአንተ ጋር ሲሄድ አይተህ ታውቃለህን?
وارفعْ يديكَ إلى السَّماءِ ففوقهَا:
እጆችህን ወደ ሰማይ አንሳ ምክንያቱም ከዛ በላይ
ربٌّ إذا ناديتهُ .. ما ضيَّعَكْ
የምትጠራው ጌታ አለ… እሱም ፈጽሞ አይጥልህም
ولرُبَّ نازلةٍ يضيقُ لها الفتى
ذرعاً وعندَ اللهِ منها المخرَجُ
:دብዙ ጊዜ ሰው በችግርና በመከራ ሲጨነቅ፣
ከአላህ ዘንድ ግን ከእርሷ መውጫ አለ።
ضاقتْ فلمّا استحْكَمَتْ حلقاتها
فُرِجَتْ وكنتُ أظنّها لا تُفْرَجُ:
ጠበበች፣ ነገር ግን ክብደቷ (መከራዋ) ሲጠናከር፣
ተከፈተች (መፍትሄ አገኘች)፣ እኔ ፈጽሞ የማትከፈት መስሎኝ ነበር።
~
🧷
ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን
الحمد الله
https://t.me/https_Aselefya፡ وكسرها طلاقها 🧷
ሊያኖር ሳይሆን ሊሞክር የሚያገባም እኮ አለ
✔️ ፍች ለሴቶች ከባድ ሙሲባና ህመም ያለው ጠባሳ ነው
✔️ ጫማ እንደማውለቅ ቀላል ነገር አድርገህ አታስበው
ሴት ልጅ ስትፈታ አላህ እንጂ ማንም የማያውቅላት ሀዘንና ጭንቀት ውስጥ ሆና ለረጅም ጊዜ ታሳልፋለች ተበድላ ሲሆን ተጭበርብራ ተክዳ ሲሆን ደሞ ሀዘኗና ቁጭቷ ተወው ከሚባለው በላይ ነው
አንዳንዱ ደሞ በእድሜ ትንሽ የሆነች አባቷ በከረሜላ የሚያባብላት ሴት ፈልጎ ያገባና እንደ እናቱ ሙሉ ሀላፍትና ልትሸከምለት ይፈልጋል ❗️ እንደ እናትህ ልትሆን የእናትህ እድሜ መድረስ አለባት
✅ ነገሩ ሳሳጥረው << ልትፈታ አታግባ >>
አንቺም ደሞ ዘው ብለሽ አትግቢ ከሰውም እኮ ገለባ አለ ።
~
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖በዚች ግቡና አበረታቱኝ እናንተየዋ አሯ ሀላል ስራ የሚሰራን ሰዉ አጠናክሩ የብርታት ስበብ ሁኑ።
t.me/Online_Eslamawiy_Market
t.me/Online_Eslamawiy_Market
🧷በሕይወት ትልቁ ቁም ነገር ትምህርት መውሰድ ነው፡
መቼም በስለንም አውቀንም አንጨርስም ባወቅን ቁጥር ብዙ ቀዳሚ አላዋቂነታችን ይታወሰናል
ሁሌም እንማር
ሁሌም ለመለወጥ ዝግጁ እንሁን
ሁሌም ብሩሕ ተስፋ ይኑረን
ብልህ ሰው ዛሬ ላይ
ዐዋቂ ነኝ
ትክክል ነኝ
እኔ ብቻ የሚል ሳይሆን ዛሬ ላይ የሕይወትን ትምህርት ከሕፃናት ሳይቀር ለመማር የተዘጋጀ ነው'
ስለ ዛሬ ማንነቱ ሲያስብ ሙሉነት የሚሰማው ብቻ ሳይሆን፣ ነገ ላይ ለመሙላት የሚሰናዳ ነው፡
ብልህ ሰው ትናንትናንና ነገን አስታርቆ ዛሬን በእረፍት በርጋታና በደስታ የሚኖር ሲሆን 'በሰው ሁሉ ለመወደድ ሳይሆን ሰውን ሁሉ ለመውደድ የሚጥር ነው።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ራዕድ 19 ተጀምሯል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
🧷ሰዎችን አትከታተል ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡
ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡
ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል ዉድቀቱን- ድልጠቱን- ስህተቱን- እንከኑን ይሰልላል- ዉርደቱን ይጠብቃል፡ የት ዋለ- የት ሄደ፣ የት ገባ-የት ወጣ- ምን አገኘ- ምን አጣ-እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡-
ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ-በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል...¿
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ
ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው::
https://t.me/UstazKedirAhmed
