cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

💞አውደ💞 ቃል 💞💖

የግጥም መንደር አብረን በቃላት ስሜታችንን እንገላላፃለን join & share እንዳይረሳ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
448
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+77 kunlar
+4430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

             💔ናፍቀሽኛል_ሆዴ💔                                  መንገድሽ መንገዴ                      ሆኖ የዘለቀው                    ፍቅርሽ ስለገዛኝ                ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው                    ሆዴ ናፍቀሽኛል                   ምፈልገው ቢሟላ                  የጠየኩትንም ባገኝ                   አልጠግብም እኔ                  አይንሽ ነው የራበኝ                    ፍቅር ናፍቀሽኛል                    ሆዴ ናፍቀሽኛል                   አንቺን ለማግኘት                ልቤ አጥብቆ ይመኛል፡፡    👇👇👇👇👇👇👇👇     join us @awdekalat_2112 join us @awudekalat_2112    
Hammasini ko'rsatish...
ውሸታም ይገርማል ሰው ነገረኝ ሰማሁ የእውነት ወድጄህ በውሸት አለም ጠፋሁ ደሞ አምኜሀለሁ ያንቺ ነኝ ስትለኝ በቃልህ ሸንግለህ ልቤን ስትሰርቀኝ ግን እውነቱ ይሄ አደለም አንተ የሌላ እንጂ የኔ አይደለህም አለች ደሞ እንደኔ የምታደማት እወድሻለሁ እያልክ የምታታልላት ግን ውሸታም ነህ አስመሳይ ለቀረበህ ፃዲቅ መሳይ እንደኔ ያመነህን ደሞ አታላይ አሁን ግን አውቂያለሁ እውነቱን ሁሉ ሰምቻለሁ ፍቅረኛ እንዳለህ የሌላ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ግን ስላሳለፍናቸው የውሸት ጊዚያት አመሰግናለሁ።።።።። 💔💔💔💔💔💔💔💔 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Hammasini ko'rsatish...
👏 1
Repost from N/a
🕊 [ † እንኳን ለነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † ] † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! † †  đŸ•Š  ቅዱስ ኤርምያስ  đŸ•Š †    † ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ከዐበይት ነቢያት አንዱ ሲሆን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በስድስት መቶ አካባቢ የነበረ ነቢይ ነው:: አባቱ ኬልቅዩ ይባላል:: ከካህናተ እስራኤል አንዱ ነበር:: እግዚአብሔር ኤርምያስን የጠራው ገና በሕፃንነቱ ነበር:: "ከእናትህ ማኅጸን ሳትወጣ መርጬሃለሁ: ቀድሼሃለሁ" ሲልም በገሃድ መስክሮለታል:: [ኤር.፩፥፭] (1:5) ከቅዱሳን ነቢያት እንደ ኤርምያስ የተሰቃየና ያለቀሰ የለም:: ከሰባ ዘመናት በላይ ሾለ ወገኖቹ አልቅሷልና ሊቃውንት "ነቢየ ብካይ" [ባለ እንባው ነቢይ] ይሉታል:: ዘመኑ ዘመነ-ኃጢአት [ዘመነ ዐጸባ] ነበር:: እሥራኤላውያን ከመሪዎቻቸው ከነ ሴዴቅያስ ጋር በክፋት ተባብረውም ነበርና ኤርምያስን አልሰሙትም:: ይልቁኑ ክፉ ቦታ ውስጥ አስረው አሰቃዩት:: እግዚአብሔር ግን በኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ አማካኝነት ከመከራው አዳነው:: የተሰበከላቸውን የንስሐ ጥሪ አልሰሙምና ስልምናሦር የሚባል የአሕዛብ ንጉሥ መጥቶ አሥሩን ነገድ ማርኮ በ፯፻፳፪ [722] አሦር [ነነዌ] አወረዳቸው:: በኋላ ደግሞ በኃይለኝነቱ የታወቀው የባቢሎን ንጉሥ ይማርካቸው ዘንድ ወደ ሁለቱ ነገድ ኢየሩሳሌም ደረሰ:: ኤርምያስ ወደ ከተማዋ ዳር ወጥቶ ሾለ ኢየሩሳሌምና ሾለ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አለቀሰ:: ከቤተ መቅደስ ንዋያት እኩሉን ለምድር አደራ ሰጣትና ሸሸገችው:: ነቢዩ የተናገረው አይቀርምና ንጉሡ ናቡከደነጾር እኩሉን ገድሎ: እኩሉንም ማርኮ: ኢየሩሳሌምን አቃጥሎ: የአሕዛብ መዘባበቻ አድርጐ በ፭፻፹፮ [586] ባቢሎን አወረዳቸው:: ቅዱስ ኤርምያስን ግን ትሩፋን [ከመከራው የተረፉት] ይዘውት ወደ ግብጽ ወረዱ እንጂ አልተማረከም:: በዚያም ተአምራትን አድርጐ አራዊትን አጥፍቷቸዋል:: ትንሽ ቆይቶ ግን እውነተኛ አባት : ነቢይ : መምሕርም ነውና ወደ ሕዝቡ [ወደ ባቢሎን] ወረደ:: በዚያም ትንቢትን እየተናገረ : ሕዝቡን ከሰባ ዓመታት በኋላ ወደ ሐገራቸው እንደሚመለሱ እያስተማራቸው በባቢሎን ቆይቷል:: ያለ በደሉም በመከራቸው ተካፋይ ሆኗል:: ሰባው ዘመን ሲፈጸም እግዚአብሔር እንደ ቃል ኪዳኑ በኤርምያስ መሪነት እሥራኤል ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ:: አሁንም ግን ክፋታቸውን ይተው ዘንድ ፈቃደኞች አልነበሩምና ኤርምያስ ገሠጻቸው:: በዚህ ተበሳጭተው ሊወግሩት ሲሉ ጸጋ በዝቶለት : ምሥጢርም ሰፍቶለት ሾለ ነገረ ሥጋዌ [ሾለ ክርስቶስ የማዳን ሼል] አምልቶና አጉልቶ ትንቢት ተናገረ:: አንዴ ልቡናቸው ታውሮ ኤርምያስ ነው ብለው ድንጋዩን በድንጋይ ሲወግሩት ውለዋል:: ዘግይቶ ግን ኤርምያስ ራሱን ገለጠላቸው:: ሾለ እነርሱ ሲል ሰባ ዘመን ያለቀሰውንና ምትክ የሌለውን አባታቸውን ወግረው ገደሉት:: ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ሃምሳ ሁለት ምዕራፎች ያሉት ሐረገ ትንቢት ተናግሯል / ጽፏል:: ዜና ሕይወቱ ከራሱ የትንቢት መጽሐፍ በተጨማሪ በተረፈ ኤርምያስ : በመጽሐፈ ባሮክ : በገድለ ኤርምያስ : በዜና ብጹዐን : በመጽሐፈ ስንክሳርም ተጽፏል:: † ቸር እግዚአብሔር በኤርምያስ ምልጃ ሃገራችንን ከጥፋት: ሕዝቦቿን ከስደትና ከመቅሰፍት ይሰውርልን:: 🕊 [ † ግንቦት ፭ [ 5 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ] ፊ. ቅዱስ ኤርምያስ ነቢይ [ከታላላቆቹ ነቢያት አንዱ] [ † ወርኀዊ በዓላት ] ፊ. ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፪. ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ፫. አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፬. ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ ፭. ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ † " ኢየሩሳሌም ሆይ ነቢያትን የምትገድል : ወደ እርሷ የተላኩትንም የምትወግር : ዶሮ ጫጩቶቿን ከክንፎቿ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም:: እነሆ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላቹሃል:: እላችሁአለሁና : በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ እንግዲህ ወዲህ አታዩኝም :: " [ማቴ. ፳፫፥፴፯-፴፱] [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ] † ወስብሐት ለእግዚአብሔር † † ወለወላዲቱ ድንግል † † ወለመስቀሉ ክቡር † [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ  ]          †              †               † ▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬ 💖                   đŸ•Š                    đŸ’–
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━━━━━━━━      የእናት ውለታዋ  ‍                 እናቴ  ልውለድሽ               ገና ከጅምሩ ስትወልጂኝ አምጠሽ በስስት አነቡ እኚያ ውብ አይኖችሽ እጆችሽ አቀፉኝ ከደረትሽ ገባሁ የልብሽን ፍቅር በትርታሽ ሰማሁ ጡቶችሽ ደጋጎች ለኔ ተሰዉልኝ እነሱ እያለቁ እኔን ሙሉ አ'ረጉኝ ከወተቱ ጋራ ፍቅር አቀመሱኝ የዋሁ አንደበትሽ ህመምሽን ደብቆ ልጄ ብሎ ጠራኝ ልጅነቴን አውቆ . የትኛው ተነስቶ የትኛውስ ይቅር እማ ውለታሽን እንዴትስ ልናገር ብቻ..... መክፈል ስለማልችል እማ ያንቺን ውለታ የሁሉ ፈጣሪ የሰማዩ ጌታ አንዴ ቢፈቅድልኝ እንደው እሺ ቢለኝ እኔ እናት ሆኜ አንቺን በወለድኩሽ ምጥሽን አምጬ ውለታ በዋልኩሽ ህመምሽን ታምሜ ፍቅሬን ባሳየሁ..          @awdekalat_2112
Hammasini ko'rsatish...

🔥 1
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━━━━━━━━      የእናት ውለታዋ  🔣🔣🔣 ❔ ‍                 እናቴ  ልውለድሽ               ገና ከጅምሩ ስትወልጂኝ አምጠሽ በስስት አነቡ እኚያ ውብ አይኖችሽ እጆችሽ አቀፉኝ ከደረትሽ ገባሁ የልብሽን ፍቅር በትርታሽ ሰማሁ ጡቶችሽ ደጋጎች ለኔ ተሰዉልኝ እነሱ እያለቁ እኔን ሙሉ አ'ረጉኝ ከወተቱ @awdekalat_2112
Hammasini ko'rsatish...
My 𝙢𝙤𝙢🥰🥰🥰🥰🥰🥰 MY 𝙡𝙞𝙛𝙚 𝙢𝙤𝙢🥰🥰🥰🥰 @awdekalat_2111 @awdekalat_2112
Hammasini ko'rsatish...
🌷እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !        ✨እሑድ ሰንበት ➡️በዋናው ትንሣኤ ሳምንት የምትመጣዋ ዕለተ እሑድ ‹ዳግም ትንሣኤ› ተብላ ትዘከራለች፡፡ ጌታችን በትንሣኤው ዕለት ማታ በዝግ በር ገብቶ፣ በቅዱሳን ሐዋርያት መካከል ተገኝቶ ‹‹ሰላም ለዅላችሁ ይኹን!›› በማለት ትንሣኤውን ሲገልጽላቸው ሐዋርያው ቶማስ አልተገኘም ነበር፡፡ በኋላ ከሔደበት ሲመጣ ጌታችን እንደ ተነሣ እና እንደ ተገለጸላቸው ሐዋርያት በደስታ ሲነግሩት ‹‹በኋላ እናንተ ‹አየን› ብላችሁ ልትመሰክሩ፤ ልታስተምሩ፤ እኔ ግን ‹ሰምቼአለሁ› ብዬ ልመሰክር፤ ላስተምር? አይኾንም፡፡ እኔም ካላየሁ አላምንም›› አለ፡፡ ➡️ስለዚህም የሰውን ዅሉ፤ ይልቁንም የመረጣቸው የወዳጆቹን የልብ ዐሳብ የሚያውቀው፣ ቸርነቱ ወሰን የሌለው የባሕርይ አምላክ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ልክ እንደ መጀመሪያው ትንሣኤ ዕለት አበው ሐዋርያት በተዘጋ ቤት በአንድነት ተሰባስበው እንዳሉ በሩን ሳይከፍት ገብቶ ‹‹ሰላም ለዅላችሁ ይኹን!›› በማለት በመካከላቸው ቆመ፡፡ ቶማስንም ‹‹ያመንህ እንጂ ተጠራጣሪ አትኹን፤ እነሆ የተቸነከሩ እጆቼንና እግሮቼን፣ የተወጋ ጐኔንም ናና እይ፤›› ብሎ አሳየው፡፡ ➡️እርሱም ምልክቱን በማየቱ፣ በመዳሰሱ ትንሣኤውንና አምላክነቱን እንደ ፍላጎቱ በመረዳቱ ‹‹ጌታዬ፣ አምላኬ ብሎ መስክሮ›› የክርስቶስን ትንሣኤ አመነ፡፡ የሳምንቷ ዕለተ ሰንበት፣ የትንሣኤው ምሥጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት በመኾኑ የትንሣኤው ሳምንት እሑድ ‹ዳግም ትንሣኤ› ተብሎ ይጠራል፤ ይከበራል (ዮሐ. ፳፥፳፬-፴)፡፡ መልካም በዓል ዕለተ ሰንበት 😍
Hammasini ko'rsatish...
Hl 🤱🏽እናቴ❤️ ውበትሽን አተሽ ውበት የሆንሽልኝ ወጣትነትሽን ለኔ ነው ያካፈልሺኝ እማዬ እናቴ መከታ ሆንሽልኝ በሄድኩበት ሁሉ ሁሌም ምኮራብሽ በህይወት ዘመኔ መቼም ማላፍርብሽ ላገኘሁት ሁሉ ዝምብዬ እማወራሽ የኔ የብቻዬ ቋንቋዬ አረኩሽ ኩራቴም ውበቴ ድምቀቴ አንቺው ነሽ ልክ እንደ ሰንደቅ ከፍ ከፍ ማረግሽ እማዬ❤️🥹እወድሻለሁ እሚባለው ቃል🤱🏽😘 ሊገልፀው አልቻለም ውስጤ ያለውን ስሜት❤️ ኧረ አንድ ቃል አጣሁ አንቺን የሚገልፅሽ እንደው ባያረካኝ ምንም ባይመጥንሽ ፍቅሬን ለመግለጫ ብቻ እንዲህ አልኩሽ በጣ.....................................ም ነው ምወድሽ >>❤️🤲🏾😍 ❤️‍🔥🤱🏽መልካም የእናቶች ቀን❤️‍🔥🤱🏽             ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     âœáˆ´áŠ”áˆł ነበርኩ (ሴና )                  ነበርኩ😘   🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       â€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œâ€Œ  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሟር   @awddkalat_2112 🥀 .       @awdekalat_2112
Hammasini ko'rsatish...
ወደ ኋላ የሚመልሱህ 6 ነነገሮች 1.ቆራጥ ኣለመሆን/ ማመንታት 2.ራስህን ከሰዎች ጋር ማወዳደር 3.እጅህን ላይ ያለውን መርሳት ደስታህን ቤተሰብህን ሃብትህን 4.ሰው ምን ይለኛል‛ ብሎ ማሰብ 5. ውድ ጊዜህን ማባከን በማይጠቅመን ነገር ጊዜ ማቃጠል 6.በቂ ግዜ ኣለኝ ብሎ መዘናጋት SHARE ➲ JOiN🕯👇 ➲ @awdekalat_2112 ➲ @awdekalat_2112
Hammasini ko'rsatish...
👍 1