cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Brilliant Exam

..........ይሄ ቻናል ለexam ብቁ የሚያደርጋቹ 9-12 ላላችሁ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የሚገርም 24 ሰአት quiz የሚሠራበት ቻናል ነው። በሉ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 👉 "𝐰𝐞 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬" 🛑 Request to Join Channel የሚለውን ይንኩ!!👇

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
359
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

History quizzes 1. Which one of the following was the cause of Dark Age? A. Decline of civilization B. the revival culture C. end Feudalism D. emergence of Great empire 2. The Carolingian empire (481-882 A.D) was centered in present day A. France B. English C. Germany D. Italy 3. The inter-connection of landlords in medieval period was known as  A. Accord B. Vassalage C. Nobilities D. Fief 4. The villages of the medieval period was commonly known as A. Vassalage B. feud C. Manors D. Garrison 5. Who was the last king of Waster Roman Emperor? A. Constantine XI B. Romulus C. J. Cesar D. Theodosius IV 6. Which territory was Not conquered by Suleiman I to ottoman empire? A. Yemen B. Morocco C. Persia D. Major Asia 7. In 16th century Brazil was controlled by A. Portugal B. Spain C. British D. France 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+y7_iYZqN9U84MjQ0 https://t.me/+y7_iYZqN9U84MjQ0 https://t.me/+y7_iYZqN9U84MjQ0 👆👆👆👆👆👆👆 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Hammasini ko'rsatish...
Entrance exam

ለ2016 ዓ.ም የኢንተራንስ exam ተፈታኝ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ይቀላቀሉ ይማሩ ውጤታማ ይሁኑ

https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0

👎 1
አቢሲንያ ባንክ በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ተማሪዎችን የአፖሎ የተማሪ አምባሳደር በማድረግ፣ የአፖሎ ለደንበኞች በማስተዋወቅ እና በምዝገባ ባሳኩት መጠን የኮሚሽን ክፍያ መክፈል ጀምሯል🔥 ስለሆነም የአፖሎ አምባሳደር መጠን ፍላጎት ያላቸውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን አወዳድሮ እየወሰደ ነው፡፡ የተማሪ አምባሳደር ለመሆን ምን ያስፈልጋል? 1. አክቲቭ የሆነ አካውንት መክፈት 2. የ አምባሳደርነት ፎርሙን ሞልቶ መወዳደር 👉አክቲቭ የሆነ አካውንት ለመክፈት 1,,የሚከተለውን ሊነክ ተጭነው አፑን ያውርዱ https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo 2, open Apollo በማለት ከዚያ የሚጠይቀንን information መሙላት መጨረሻ ላይ የሚመጣልንን Refferal code (SA09...) ማስገባት Referral code :-SA0968470934 3.ወደ account 25 ብር መላክ እና ማስቀመጥ(NB. ልክ ከፍተን እንደጨረስን የአፖሎ account ቁጥር በ ሜሴጅ ይደርሰናል ገንዘብ ከንግድ ባንክም ይሁን ከሌላ ስናስተላልፍ ደግሞ ወደ አቢሲኒያ ባንክ የሚለውን በመምረጥ እና የተላከልንን ቁጥር በማስገባት ነው) በዚህ መልኩ አክቲቭ account ከፍተን ከጨረስን ቡሀላ በሚከተለው ሊንክ በመግባት የ አምባሳደርነት ፎርሙን ሞልቶ ማመልከት ነው፡፡ https://apolsup.bankofabyssinia.com/studentAgent በአከፋፈቱ ዙሪያ በ @fikreabe  መጠየቅ ይችላል የ50 ብር ኮሚሽን ያግኙ! ከአፖሎ ጋር ተፍ ተፍ በሉ👍 ከስራ በፊት ስራ ጀምሩ ✌️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
በነገው ዕለት ትምህርት የሌለ መሆኑን ስለማሳወቅ ለመንግስት እና ለግል ት/ቤቶች በሙሉ እለተ አርብ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም በከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጋጉ በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት የማይኖር መሆኑን ለተማሪዎችና ለወላጆች መልእክት እንዲተላለፍላቸው እያሳወቅን የመንግስት ት/ቤት የተማሪ መጋቢ እናቶች በእለቱ ምግብ እንዳያዘጋጁ ከወዲሁ እንድታሳወቁ እናሳስባለን ፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ትምህርት ጽ/ቤት ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ከተመዘገቡት ተማሪዎች መካከል እኜህ ይገኙበታል ከላይ ላላመናችሁ 👆👆👆👆 ምዝገባው ሊጠናቀቅ 12 ቀናት ቀርተዋል! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሁሉም ትምህርቶች 250br.ብቻ Grade 12 A Class: 250br. ጊዜያችሁን ተጠቀሙ ዛሬውኑ ተመዝገቡ!! የክፍያ አማራጭ!  ✅ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇   @Askuwala_online_schoolbot   🔉 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @Askuwala_online_school     @Askuwala_admin  ☎️ይደውሉልን  📞 ስልክ : +25194 5420803  🤳 ስልክ : +25195 2962392 አስኳላ online school
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Repost from Entrance exam
Social science ተማሪዎች አሁን ትኩረት ለእናንተ🔻 እንደምታውቁት ከዚህ በፊት የሶሻል ተማሪዎች ቁጥር ትንሽ ነበር፣በ2014 በኋላ ከዚህ በፊት ከነበረው ሁለት እጥፍ በዝቷል😱 622ሺ በላይ ተፈታኞች የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ነበሩ፣ ይህ ቁጥር አሁንም እያሻቀበ ይገኛል፣ የተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ በሄደ ቁጥር የፈተና ዝግጅት ከባድ እየሆነ ይሄዳል፣ ጎበዝ ተማሪዎች ብቻ ዩንቨርሲቲ እንዲገቡ ይደረጋል፣ ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተፈታኞች ውስጥ ተፎካካሪ ተማሪ ለመሆን በቂ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል፣ አሁን ያላችሁ ጊዜ ከ150 ቀናት በላይ አይደለም😕 በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ በቂ ዝግጅት ለማድረግ ከአሁን መጀመር የግድ ነው👌 እንዲህ ካልሆነ ጊዜው ስደርስ ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ ብቸኛው አማራጭ ልሆን ይችላል😔። ስለዚህ የእኛ ምክር በተለይ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብቁ አጋዥ ያስፈልጋችኋል የሚል ነው‼️ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብዙ አማራጮችን ልጠቀሙ ይችላሉ፣በYouTube ወይም ሌላ አጋዥ አካላትን ማግኘት ለSocial Science ተማሪዎች ቀላል እንዳልሆነ ግልጽ ነው😞 በተላይም History መምህራችሁ ውጭ ሌላ አጋዥ አካል ማግኘት ከባድ መሆኑ እኛም ክፍተት ለመሙላት  በዋቸሞ ዩንቨርስቲ የታሪክ መምህር በሆነ በlecture አድነው የተዘጋጀ ሙሉ የHistory ትምህርት በVoice አዘጋጅተን ለ2016 ተፈታኞች የተወሰኑትን በማቅረብ እነርሱም በአጭር ጊዜ ዝግጅት እንዲያደርጉ እያደረገን እንገኛለን😍 🙏🙏🙏 አሁንም ለ2016 ተፈታኞች 👇 ➜ History 100% Voice lesson ➜ Geography ➜ English ➜maths ➜ SAT በበቂ መልኩ አዘጋጅተናል  ተመዝግባችሁ ተከታተሉን👇 Grade 12 A Class: 250br. ጊዜያችሁን ተጠቀሙ  ዛሬውኑ ተመዝገቡ!! የክፍያ አማራጭ!  ✅ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇   @Askuwala_online_schoolbot   🔉 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 @Askuwala_online_school   አድሚኑን ለማናገር   @Askuwala_admin
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
Photo unavailable
Photo unavailable
Photo unavailable
Photo unavailable
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.