cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Khatima (ኻቲማ)

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
300
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🎈ፍቅር ነዉ ይሉኛል ነገ ዛሬ እያለ  ቀጠሮ እያበዛ ምክንያት  በመደርደር ወሬን እያንዛዛ በክብር አባቱን ለአባቷ  ልኮት ሊያመጣት ሳይጓጓ ወደራሡ ቤት ሳይዘጋጅበት የግሉ ሊያደርጋት ዉዴ ፍቅሬ እያለ በወሬ አጃጅሏት ▬ ▬▭ ታዳ እንዲህ አይነቱን ጧት ማታ ይዘምራል ካልሆነ ተዉት ስል ፍቅር ነዉ ይሉኛል ጉድኮ ነዉ!  በክብሬ በቤቴ ሆኜ ሳታጃጅል ወደ ቤተሰቤ ሰዉ ልከህ  የግልህ ልታደርገኝ  ፍቃደኛ ሳትሆን  ፍቅር ነዉ ብትለኝ  መች እሰማሃለሁ ሆ ይህ ምን የሚሉት ፍቅር ነዉ ባክህ! አታላይ ነህ እንጂ የሰዉ እድሜ ምትፈጅ ጠብቂኝ  የምትል  ገና ሳትዘጋጅ
Hammasini ko'rsatish...
በርግጥም ምድር ከመስፋቷ ጋር ትጠብህ ይሆናል እንድሁም ሀዘነና ትካዜ ልብህን የሚበላ/የሚጎዳና በሰዎች ዘንድ ያለህ ጥርጣሬ የሚከስር/የሚያንስ ይመስልህ ይሆናል ምንም ይሁን ሀሳብህ, ይህ የህመም ስሜትህ  እንደሚወገድ እርግጠኛ ሁን إن شاء الله እንድሁም አንተ ሶብር በሚባለው ዘርፍ ላይ እስካለህ ድረስ ህመምህ እንደሚቋረጥ እርግጠኛ ሁን አሏህ እንድህ ይልሃል, እነሆ እሱ(አሏህ) ከታጋሾች ጋር ነው፣ እነሆ እሱ(አሏህም) ይወዳቸዋል፣ ምንዳቸውም/ክፍያቸው ከሱ ነው፣ እናም ከሱ(ከአሏህ) ዘንድ ደረጃቸው የላቀና ከፍ ያለ ነው ይልሃል‼ ታድያ ለጊዚያዊ ችግርና ሰቆቃ ብለህ ይህን የአሏህን ቃል ችላ ትላለህ‼???? ትዕግስትን ያዝ ታገስ አዎን ታገስ‼ በአላህ ፈቃድ ከትዕግስት በሇላ ያለ ጥርጥር ደስታና መልካም ነገር አለ‼ Copy Sbare
Hammasini ko'rsatish...
እህቴ ሆይ 👀ለባልሽ  አጋዥ እንጂ አጥፊ አትሁኒበት።⁴ መልካም ባል ወደ ህይወትሽ ሲመጣ ህይወትን እንደ አዲሰመኖር ትጀምሪያለሽ መልክ ወዴ ትዳር ሊመራ ይችላል መጥፎ ፀባይ በ2ቀን ወዴ አባትሽ ቤት ይመልስሻል
Hammasini ko'rsatish...
07:57
Video unavailableShow in Telegram
ሺዓ
Hammasini ko'rsatish...
02:12
Video unavailableShow in Telegram
★ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ"★ ~~ አማሙ አህመድን ያስለቀሰ ልብ የሚነካ ግጥም ትርጉም #ኡስታዝ_ኢብኑ_ሙነወር →ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ →እያለ " ምነው ማታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ" →"ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሸግክ →እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ" →ወይኔ! ምን ይውጠኛል →ማንስ ይጠብቀኛል →ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ →ነፍሴ በምኞት ሲረካ →ዘነጋሁ የወዲያኛውን →ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን →ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ →ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ →ይሄው ጣእረ–ሞት መጣ →ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ? →ዙርያየ ያሉን ቃኘሁኝ →የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ →ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ →ለዚህ ግዜየ የሚሆነኝ →ያኔ ምን ይሆን መልሴ →በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ →ወይኔ! ከቶ ምን ይብቃኝ →ሰምቼ አልነበርን የጌታዬ ቃል ሲጠራኝ? →በቃፍም፣በያሲን ያለውን →ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን →ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን →የፍርዱን ቀንና መሰብሰቡን? →መለከል–መውት ሲፈልገኝ →አልሰማሁም ወይ ሲጠራኝ? →ጌታ ሆይ! እኔ ባሪያህ ተመለስኩኝ →ማን አለ ከለላ የሚሰጠኝ →ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ →እኔን ወደ ሀቅ የሚመራ →በንሰሐ መጣሁ ይቅር በለኝ →መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ →ሒሳቤን አርገው ቀና →ተስፋዬ አንተው ነህና ~~
Hammasini ko'rsatish...
📚አርባ ሀዲሶች (ከኢማም ነወዊ)  🌺•✿🌸✿•🌺 الحديث الخامس      #5⃣ኛው_ሐዲሥ حرمة الإبتداع في الدين በዲን አዲስ ነገር ማምጣት የተከለከለ እንደሆነ። 🔺•✿🌼✿•🔺 عَنْ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ أُمِّ عَبْدِ اللَّهِ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ: قَالَ: رَسُولُ اللَّهِ ﷺ "مَنْ أَحْدَثَ فِي أَمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ". رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ  وَمُسْلِمٌ. وَفِي رِوَايَةٍ لِمُسْلِمٍ:"مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ" . 📕ከአማኞች እናት የዐብደላህ እናት ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦ "በዚህ ጉዳያችን (ኢስላማችን) ውስጥ ከሱ ያልሆነን አዲስ ነገር ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው።" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። [2697] [1718]   📜 በሌላ የሙስሊም ዘገባ ውስጥ ደግሞ "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን (አምልኮታዊ) ስራ የሰራ እሱ ተመላሽ (ውድቅ) ነው።"              #ሐዲሡ_ያለው_የላቀ_ደረጃ፦      ይሄ ሐዲሥ ጠቅላይ መልእክት ካዘሉ የነብዩ ﷺ ሐዲሦች ውስጥ አንዱ ነው። ሐዲሡ ውጫዊ ዒባዳዎች የሚመዘኑበት እራሱን የቻለ ሚዛን ነው። በዚህ ሚዛን መሰረት የነብዩ ﷺ ትእዛዝ የሌለበት #ዒባዳ ተቀባይነት የለውም። እያንዳንዱ ዒባዳ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ኒያ እና ሙታበዐ ያስፈልገዋል። ኒያ አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ሲሆን ማስረጃው በቁጥር አንድ ሐዲሥ ላይ አልፏል። የሙታበዐ ማለትም ነብዩ ﷺ ባስተማሩት መልኩ አምልኮትን የመፈፀም ማስረጃው የዚህኛው ሐዲሥ መልእክት ነው። #ከሐዲሡ_የሚወሰዱ_ቁም_ነገሮች፦ 📕 ✅ማስረጃ የሌለው አምልኮ (ቢድዐ) ውድቅ        እንደሆነ፣ ✅ወደ አላህ ልንቃረብበት የምንሻው ዒባዳ ሁሉ       ከነብዩ ﷺ አስተምህሮት የግድ መነሻ ሊኖረው       እንደሚገባ፣ ✅መልካም ስራ ሁሉ በታዘዘው መልኩ ካልተፈፀመ       ዋጋ እንደሌለው፣ ✅ኢስላም የተሟላ ሃይማኖት በመሆኑ የማንንም      ጭማሬ እንደማይሻ ከሐዲሡ እንማራለን። #የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር
Hammasini ko'rsatish...
አላህን ፈርታቹ በማታውቁት ነገር ላይ ዝምታን ምረጡ 👆👆
Hammasini ko'rsatish...
ዝቅ ብሎ የነበረ አካል ነው ከፍፍ አለ ሲባል ምናውቀው ዝቅ ሳይባል ከፍታ ተራ ሙገታ
Hammasini ko'rsatish...
😁 1
ሰው አዋዋሉንና አስተዳ ጉን ይመስላል ውሎአች ከመልካም ጓደኛጋር ከሆነ አስተዳደጋች ከመስጂድ ጋር የተቆራኘ እንዴትስ ብለን ከመልካም እንርቃለን ,ከመስጂድስ እንጠፋለን አይመችምኮ አንዳንድ ወላጆች ምን ይላሉ መሰላቹ ልጅሽ ሂጃብን ከአሁኑ አስለምጂ መሰተርን ትልመድ ልጅሽ መስጂድ መመላለስ ይልመድ ሱስ ይሁንበት ሲባሉ አይ ከአሁኑ መልበስ ከጀመሩ,መስጂድ መመላለስ ከጀመሩ ኋላ ያስጠላቸዋል መሰተር መሸፈን ለዛ አሁን አንደፈለጉ ይሁኑና እናት ላይ እጅ መሰንዘር አባትን መገላመጥ ሲጀምር ስትጀምር ትለብሳለች መስጂድም ቢሆን ይጀምራል" ይላሉ አይገርሙም!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 1