Eth-cryptopia
Kanalga Telegram’da o‘tish
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Ko'proq ko'rsatish4 964
Obunachilar
+324 soatlar
-287 kunlar
+1330 kunlar
Postlar arxiv
4 963
Oops, weather alert! 🌧️
BLUM x DOGS 🦴 storm ነገ October 23rd ቀን 6 ሰአት 🌪️
To Qualify:
✅ Connect an active TON wallet with at least 1 outgoing transaction before Oct 21 🔗.
✅ ያለፉት Drop Game ላይ DOGS ያገኙ ተሳታፊዎች የሉም በዚህ ዙር 🚫.
✅ Full rollout for 7.6 million users 🎉!
መቋጠር ነው 🤞@EthCryptopia
4 963
+3
I Hacked into NotPixel DB and Found their Upcoming Updates😜
🪙 Draw NFT
🪙 Daily Tasks
🪙 Rewards System
Show Some Reaction for Risking my IP 😅@EthCryptopia
4 963
🔔Sonic Labs
➡️Sonic Labs Fundraised 100M From Big Investors To Rebrand Fantom to $S
✅ይሄንን ፕሮጀክት ለመስራት የሚያስፈልጋቹ ነገሮች
✅ለ Pc/Desktop Any Browser That Support Extension
✅ለ ስልክ Mises or Kiwi Browser
✅Meta mask Or Rabby Wallet Extension ተጠቀሙ
✅Twitter
✅ትእግስት😅
➡️ በመጀመሪያ በዚህ Link ግቡ
https://airdrop.soniclabs.com/
➡️በመቀጠል Wallet Connect አድርጉ Recommended MetaMask or Rabby Wallet
➡️Invitation Code ይጠይቃቿል
97h3hm ይሄንን Copy አድርጋቹ ተጠቀሙ።የመጀመርያው Step አልቋል በመቀጠል
➡️ከዛው ፔጅ ሳትወጡ Play Sonic arcade የሚለውን ስትነኩ ሌላ WebSite ይከፍትላቿል እዛ ውስጥ መልሳቹ መጀመርያ ካገናኛቹበት ዋሌት ጋር ታገናኛላቹ ።
➡️Add Testnet የሚለውን ነክታቹ ያገናኛቹት Wallet ላይ የ Sonic Testnet Add አድርጉ
➡️ከላይ ያለውን ከጨረሳቹ በኋላ Get Some Token የሚለው ውስጥ ግቡ Twitter Connect አድርጋቹ Sonic Labs Follow አድርጉ እሱን ከጨረሳቹ በኋላ Human Verification Captcha እለፉ ከዛ 420 $Token Claim አድርጉ ይሄንን ሳታደርጉ ዋናውን ስራ መስራት አትችሉም።ይሄ Faucet የሚያገልለግላቹ በቀን 3የተለያዩ ጌሞች 20 ግዜ መጫወት አለባቹ ለ እሱ ነው።ዛሬ የወሰዳቹ Faucet ቢያልቅ ከሳምንት በኋላ ብቻ መውሰድ ትችላላቹ።
➡️የመጨረሻው ስራ የሚሆነው ከዚው ፔጅ ሳትወጡ 3 የተለያዩ ጌሞች አሉ እነሱን ሶስቱንም በቀን ለ 20 ግዜ መጫወት ይኖርባቿል።
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 963
🏳️NotPixel
➡️NotPixel ላይ ወደ Platinium ለመግባት ጥቂት ብቻ ነው የቀረን Active ከሆንን ሁላችንም በዚ ሳምንት Platinium League መግባት እንችላለን በደንብ ስሩ🔥
➡️NotPixel ላልጀመራቹ https://t.me/notpixel/app?startapp=f406432024
➡️ይሄንን Squad ለመቀላቀል https://t.me/notpixel/app?startapp=f759634779_t_s634529
@EthCryptopia
4 963
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
