Eth-cryptopia
Kanalga Telegram’da o‘tish
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Ko'proq ko'rsatish4 988
Obunachilar
-524 soatlar
-47 kunlar
+1130 kunlar
Postlar arxiv
4 984
🔔CANZ TESTNET MINT STARTS NOW For Allow list
Mint Price: 0.1 MON
mint Per Wallet: 1
Mint Supply: 7000
🟣LINK: https://magiceden.io/mint-terminal/monad-testnet/0xf79203fc06f9fcc7d48866cb7e8b8b56cd44e3b5
🟣ALLOWLIST STARTS NOW
🟣PUBLIC MINT STARTS IN AN HR (6PM UTC)After 45 Minutes
4 984
🔔Voxel
✔️Multi Account ያላቹ Self refer እያደረጋቹ ስሩት በደንብ 400VOXEL 0.05Ton አካባቢ Exchange ነው የሚደረገው።
✔️በዚ ሊንክ ግቡ https://t.me/voxel_verse_bot/app?startapp=406432024
✔️Limited supply ስለሚሆን ቶሎ።ብሩት ታስኮችን ሰርታቹ Voxel መሰብሰብ ትችላላቹ።
✔️Minimum Exchange Rate በየግዜው ሊቀያይር ይችላል አሁን ላይ 3K Voxel ነው Minimum መቀየር የምትችሉት
4 984
ADWA! እንኳን ለ 129ኛ የድል በአአላችን አደረሰን
✔️ADWA ታሪክ ብቻ አይደለም በሀገር ፍቅር የወደቁ ኢትዮጽያን ለማቆም እና ወራሪን ዋጋውን ሰጥቶ ለመሸኘት ኢትዮጽያ የምትባልፍ ሀገርን ነፃ ለማውጣት ሲሉ የወደቁትት፣ህይወታቸው አካላቸውን ያጡትን ጀግና አያቶችችን መታሰብያም ነው።እርግጥ ነው በእኛ ዘመን አድዋን መድገም ተስስኖናል በብዙ መልኩ ቀኝ ተገዝተናል ነገር እኛ ልክ አይደለንም ተብሎ አያት አባት እናቶቻችንን አለማሰብ ምቀኝበት ይመስልብናል።
✔️የዛሬ 129 አመት በ1888አ.ም ጥልያን ድል ባናደርግ ኖሮ ይሄን ዛሬ የምንኮራበት የራሳችን መግባብያ ቋንቋ አይኖርም ነበር ጣልያናዊ አንሆንም ግን በነሱ ስር ሆነን ጣልያንኛ እናወራ ነበር ይሄ የራሴ ቀን መቁጠርይ የራሴ መግባብያ ብለን የምናወራው ነገር እይኖርም ነበር።ነፃነትን የምናውቀው አጥተን ስናገኘው ብቻ ነው ለዛም ነፃነታቹን አጣጥሙት ከዚ በላይ እስክናጣው አንጠብቅ። እኛ በራሳችን ዘመን ለወደቅነው ባርነት መውጫ ወደፊት የልጅ ልጆቻችን የሚያስቡትን ሌላ አድዋ መስጠት የ እኛ ሀላፊነት ነው።አሁን ታመናል ግን ድነን እንነሳለን🔥
✔️ መልካም በአል🙌🏽
4 984
🔔Monad Testnet
✔️Currently Monad testnet ላይ ወደ 60 የሚጠጉ ፕሮጀክቶች ጋር ኢንትራክት ማድረግ አለባቹ በደንብ ፋርም ለማድረግ
✔️ሁሉንም ማዳረስ ይከብዳል ነገር ግን ቢያንስ በቀን ውስጥ ከ 10 - 20 የሚሆኑት ጋር ለመስራት ሞክሩ ሁሉንም እየገቡ ለማሳየት በጣም አድካሚ ነው ከዚ ስለዚ እያነበባቹ ቀለል የሚሉትን ብዙ MON የማይጠይቁትን ለመስራት ሞክሩMon faucet በየ 12 ሰአት ለመውሰድ ሞክሩ ሌላው faucet አሁን ላይ እንደበፊት አደለም የምታገኙበት መንገድ ብዙ ነው የሚሰሩትን ሞክሬ ነገ እለቃቸዋለው እስከዛ እቺን ሞክሯት 0.002 ይሰጣል በየ 24 ሰአት https://app.mozi.finance/ በ ቲሌግራም ነው ሎግኢን የምታደርጉት
✔️ሁሉንምየ monad Ecosystem ለማየት በዚ ሊንክ ገብታቹ ማየት ትችላላቹ https://www.monad.xyz/ecosystem?page=2
4 984
✔️Layer Edge OG Pledge Pass minting Starts
✔️Mint Both free Pledge Pass and OG Pledge pass it costs 2$ worth of Eth bo base Network
4 984
✔️LayerEdge ላይ ያገኛቹትን Wallet Address Comment section ላይ አስቀምጡ እድለኛ ለሆኑ 50 ሰዎች OG Pledge Pass ይሰጣሉ።
✔️Commment Here https://x.com/mintairxyz/status/1895819838083493930
4 984
🔔Billion Network
✔️በዚ ሊንክ ግቡ
✔️SignUp With Google
✔️Connect EVM Wallet Twitter and complete tasks
✔️ለጊዜው ጨርሳቿል።
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
