uz
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Kanalga Telegram’da o‘tish

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Ko'proq ko'rsatish
4 905
Obunachilar
-624 soatlar
-247 kunlar
-2230 kunlar
Postlar arxiv
➡️You can Watch here https://youtu.be/f7k8F_mr0K0

➡️ምንም የ አለም ዋንጫ የሚጀመር አይነት ድባብ ባይኖረውም የማየት አማራጭ የምትፈልጉ Hagere TV ላይ መመልከት ትችላላቹ Frequency 11103 H 45000 EthioSat ላይ በየትኛውም HD Receiver Search ቢደረግ ይገባል @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Trump😭
Trump😭

➡️50$ Available DM @Utopia3000

IMF አንዲ እጁ ውስጥ ካስገባቹ እንደፈለገ ነው የሚያደርጋቹ በቅርቡ የብድር ክፍያን በተመለከተ ስብሰባ ነበረን ምንም አይነት ስምምነት ሳይደረግ አልፏል አሁን ከዚ በፊት ለፈቀዱልን $ ነው እንደዚ አይነት ክራይቴሪያ አቅጥተው አዛ የሚያደርጉን መክፈል ያልቻልን ሰአት ደግሞ ይብሳል።ይሄ ከ ታክስ 1.5ትሪሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል ማለት እያንዳንዱ ነገር ላይ ከዚ በፊት ከምንከፍለው የ ግብር መጠን ከ 25% እስከ 100% ጭማሬ ተደርጎ ልናየው እንችላለን ማለት ነው። ✔️የቤት ፣ የመኪና ግብር ✔️የሱቅ ብድር ✔️የተለያዩ አገልግሎች ሰጪዎች የሚሰበሰብ ✔️ከ እቃ ሽያጭ የሚሰበብ እና የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ግብር ይጨምራል ማለት ነው ሁሉንም ነው የሚነካው እና አዛ የሚያደርገው ቢያንስ በ $ የሚከፈላቸው ሰዎች ግን ይሻላል በሰአቱ ባለው የ ምንዛሬ መጠን የተሻለ ነገር ማግኘት ይችላል።ከዚ በፊት እነዚ የዘረዘርኳቸው ነገሮች ቀስ በቀስ እየተደረጉ ነው 1 መንግስት ድጎማ እያነሳ ነው 2 ግብር ላይ ጭማሬ ሊደረግ ነው ቀጥሎ የሚሆኑት ደግሞ 1 የ ዶላር ዋጋ በገበያው ፍላጎት መጠን እንዲሆን ማድረግ 2 የምንወስደውን ብድር ለሌሎች ኢንቨስትመንት ማዋል ስለማይቻል ለ ድጋፍ እንዲውል ማድረግ prepare You're self for everything ✌🏽 @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

ምን ይላል?
ምን ይላል?

Take care GN everyone @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Take care GN everyone @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

✌🏽አውቃለው ሰሞኑን ጭቅጭቅ እያደረግኳቹ ነው ግን ይሄ የመጨረሻ ነው እነዚን ኮሜንቶች ተመልከቱ እና ምን መጣላቹ እኔ ዲጂታል ሰራዊት ያሏት ነገር ነው ቢያንስ በደንብ ቢሰለጥኑ ምን አለበት ኢንጌጅ
+6
✌🏽አውቃለው ሰሞኑን ጭቅጭቅ እያደረግኳቹ ነው ግን ይሄ የመጨረሻ ነው እነዚን ኮሜንቶች ተመልከቱ እና ምን መጣላቹ እኔ ዲጂታል ሰራዊት ያሏት ነገር ነው ቢያንስ በደንብ ቢሰለጥኑ ምን አለበት ኢንጌጅመንት ለማብዛት እና የሆነ ስዕል ለመፍጠር ነው ይሄ ሁሉ ነገር እንዴት አንድ አይነት ኮሜንት ይጻፋል ያውም የAI ጽሁፍ አሁን በዚ የሚሸወድ አለ? አንዱ የ ህዝብ ሜድያ ላይ የተሰጡ ኮሜንቶች ናቸው በርቱ ብለናል 😁👏🏽🙌🏾

Donald J.Trump on Truth Last month, I directed our Great U.S. Military to execute a secret mission to support Oil Tankers and
Donald J.Trump on Truth
Last month, I directed our Great U.S. Military to execute a secret mission to support Oil Tankers and other Commercial Ships through the Strait of Hormuz. Today, I am pleased to announce that this effort has resulted in more than 100 MILLION Barrels of Oil making its way through the Strait, and into the Open Market. More than 200 Commercial Ships have safely traveled through the Strait. This wildly successful effort is because the UNITED STATES of AMERICA CONTROLS the Strait of Hormuz — NOT Iran. Their military is defeated, and their economy is lost. It’s over for Iran! Thank you for your attention to this matter. President DONALD J. TRUMP

✔️ከ ChatGPT እና Gemni ይሄንን መልስ ነው ያገኘሁት። ይሄንን ለመስራት እና ትንሽ ሴፍ በሆነ መንገድ ለማድረግ ኮድ ብታደርጉም ለ እያንዳንዱ አካውንት የተለያየ ፕሮክሲ በመጠቀም እና ደግሞ
✔️ከ ChatGPT እና Gemni ይሄንን መልስ ነው ያገኘሁት። ይሄንን ለመስራት እና ትንሽ ሴፍ በሆነ መንገድ ለማድረግ ኮድ ብታደርጉም ለ እያንዳንዱ አካውንት የተለያየ ፕሮክሲ በመጠቀም እና ደግሞ ሁሉም አካውንቶች በተለያየ ሰአት ቻናሉን እንዲያዩት በማድረግ መሞከር ይቻላል ነገር ግን ከታወቀ ቀጥታ ሙሉ አካውንት ባን ከማድረግ እንዳልኳቹ ከ ቲሌግራም ሞኒታይዜሽን ቻናሉን ማስወገድ የሚደርስ እርምጃ ነው የሚወስዱት

Repost from Crypto
BREAKING: President Trump says that the US Military will "hit Iran hard today." "We are going to hit Iran hard today in case you don't turn on your TV," Trump says. The US stock market falls to a new low of the day. @MarketMatrixAI

✔️MEXC Delist ETB from P2P BTW This doesn't matter focus on making money there is a lot legal ways to Sell our USDT with bank
✔️MEXC Delist ETB from P2P BTW This doesn't matter focus on making money there is a lot legal ways to Sell our USDT with bank rate and we can use that ✔️ And please be safe A lot of people are scammed by peoples and trust any one that says buy or sell for me bla bla.... they are using this issue to scam people's

እትዬ አያልቅባት😅 ለማንኛውም ንሰሀ ግቡ የኮሊደር ልማቱን የተናገርክ ሁላ😂

ሜዳው ይታረስ እና ጤፍ ይዘራበት✌️🏽

$SAHARA also suffer with a 60% lose the team said everything is fine from their side
$SAHARA also suffer with a 60% lose the team said everything is fine from their side

#H Humanity Protocol Crash more than 80% after team private key hacked The Hacker sold $30M worth tokens and dump it
#H Humanity Protocol Crash more than 80% after team private key hacked The Hacker sold $30M worth tokens and dump it

✔️ቴክኒካል አድቫይስ ያላቹ ግሩፕ ላይ ሃሳባቹን አስቀምጡልን ስለዚ ነገር✌🏽

🔔ብዙ የ ቴሌግራም አካውንት ካላቹ እና ፖሲብል ከሆነ የሆነ Idea ልንገራቹ ✔️እጃቹ ላይ ብዙ የ ቲጂ አካውንት ካላቹ እስካሁን ሎግ አውት ካላደረጋቹት ሰሞኑን ሳስበው የነበረ ነገር አለ እና የሚቻል ከሆነ ወይ ባን ማያስደርጋቹ ከሆነ እንደትሞክሩት ነው። Manually መስራትም ይቻላል ግን ደሞ ቀለል ለማድረግ ኮድ ማድረግ የምትችሉ ፖሲብለ ከሆነ ቀለል ያለች AI Bot Create አድርጋቹ ለመስራት እንደትሞክሩት ነው። ✔️ሃሳቡ Telegram ላይ 1ሺ Subscriber ስትደርሱ እና ቻናላቹ ምንም አይነት ችግር ከሌለበት monetize ይደረግ እና ቻናላቹ ላይ ማስታወቅያ ማሳየት የጀምራል ከዛ 10TON ሲደርስ በ ፍራግመንት በኩል Withdraw ማድረግ ይቻላል እና ብዙ የ ቲሌግራ ቻናል ያለው ካለ monetize የሆነ ቻነል ገዝታቹ ቻናሉን አክቲቭ በማድረግ እና በራሳቹ የ ቴሌግራም አካውንቶች እየገባቹ ቪው እንዲጨመር በማድረግ እና የሚመጡትንም ማስታወቅያውዎች በማየት ይቻናሉን ከ አድስ የሚገኘውን ክፍያ ከፍ ለማድረግ መሞከር ነው ሃሳቡ። ✔️እና ምን ታስባላቹ አውቶሜትድ በሆነ መንገድ የ ቴሌግራም አካውንቶቹን ኮኔክት አድርጋቹ ከ ቦት ጋር ይሄን ነገር እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል ወይስ Manually ቢሰራ ይሻላል?በ ፌክ ቪው ምናምን ያልፈለግኩት ባን የመደረግ ወይ ደግሞ ከ monetization Program TG ቻናላቹን ካስገደው በሚል እና ነገር ግን ትክክለኛ የ ቴሌግራም አካውንቶች እያየው እንደሆነ ከሆነ የሚታሰበው ከዛ ነጻ ነው የሚሆነው። @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

Comment something that gets a lot of likes under this video, and I will award that person a 300Birr card! 🙌 🧯🧯🧯 https://v
Comment something that gets a lot of likes under this video, and I will award that person a 300Birr card! 🙌 🧯🧯🧯 https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/ https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/ https://vt.tiktok.com/ZSQrXSqTn/