cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቅድሚያ ለተዉሂድ

التوحيد حق الله العبد

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
756
Obunachilar
+324 soatlar
+1667 kunlar
+40630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በአስቸኳይ አሰራጩት አህባቢ 👇 ቋሚ ተከታታይ የደርስ ማስታወቂያ
➡️ ክፍል : ሁለት የኪታቡ ስም፦            ቱህፈቱል አጥፋል እና የቲላዋ ማስተካከያ በቀጥታ ስርጭት የኪታቡ አስተማሪ፦        ወንድም ነቢል አቡ አብዲላህየሚቀራበት ቀን፦                ሰኛ እና ማክሰኞ ምሽት 3፡30 በኢትዮ ሼርርር እያደርጋችሁ ባረከላሁ ፊኩም የሚቀራበት የቴሌግራም ቻናል         የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ👇 👉
Hammasini ko'rsatish...
የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው። 🕌በደረጃ የሚለቀቁ 1:-ነህው 2:-ሶርፍ 3:-ተጅዊድ 4:-ተፍሲር 5:-ፍቅህ 6:-አቂዳ 7:-መንሀጅ 8:-ሀዲስ 9:-ሲራ 10:-ሙስጦለህ 11:-ቀዋኢደል ፍቅህ 12:-ኡስሉል ፊቅ 13:-አህላቅ ወል አዳብ 14፡-ስለሴቶቻችን 15:-ንፅፅር

01:07
Video unavailableShow in Telegram
3.42 MB
👍 1
4_5794328902880991963.mp32.77 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👋"አጅነቢይ"( أَجْنَبِيّ ) መጨበጥ🚫 አጅነቢይ ማለት:- ባዕድ" ማለት ሲሆን አንድ ሙሥሊም ወንድ ወይም አንዲት ሙሥሊም ሴት በተቃራኒ ፆታ ያሉትን ለመጨበጥ ወይም ጸጉሯን ለማየት ሐላል ያልሆነ ሰው ማለት ነው። ወንድ ሴትን መጨበጥ ሴትም ወንድን መጨበጥ በእስልምናችን እንዴት ይታያል ለሚለው ? أَنَّ عَائِشَةَ، أَخْبَرَتْهُ عَنْ بَيْعَةِ النِّسَاءِ، قَالَتْ مَا مَسَّ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم بِيَدِهِ امْرَأَةً ዓኢሻህ እንዳስተላለፈችው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አጅነቢይ ሴቶችን በእጃቸው አይጨብጡም ነበር" ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 33, ሐዲስ 131 عن معقل بن يسار يقول : قال رسول الله ﷺ : " لئن يطعن في رأس أحدكم بمخيط من حديد خير له من أن يمس امرأة لا تحل له " رواه الطبراني في الكبير ( 486 ) والحديث : قال الألباني عنه في " صحيح الجامع " ( 5045 ) : صحيح . "ከእናንተ አንዳችሁ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ: አናቱን ከብረት በሆነ ወስፌ ቢወጋ ይሻለዋል" وعن عروة أن عائشة أخبرته عن بيعة النساء قالت : ما مس رسول الله ﷺ بيده امرأة قط رواه مسلم ( 1866 ) እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች:– "የአላህ መልክተኛ ﷺ በፍፁም አጅነቢይ ሴትን ነክተው አያውቁም" قال رسول الله ﷺ : " إني لا أصافح النساء إنما قولي لمائة امرأة كقولي لامرأة واحدة " رواه النسائي ( 4181 ) وصححه الألباني " صحيح الجامع " ( 2513 ) . የአላህ መልእክተኛ ﷺ ግን እንዲህ አሉ “እኔ (አጅነቢይ) ሴቶችን አልጨብጥም፡፡ ለመቶ ሴቶች የምናገረው በተናጠል ለአንዲት ሴት እንደተናገርኩ ነው::” قال الإمام النووي : ولا يجوز مسها في شيء من ذلك ." المجموع " ( 4 / 515 ) ኢማሙ ነወዊ በአልመጅሙእ 4 / 515 ላይ እንዳሰፈሩት « አጅነቢይ ሴት የትኛውም አካሏን መንካት አይቻልም»። لا تجوز المصافحة ولو بحائل من تحت ثوب وما أشبهه والذي ورد بذلك من الحديث ضعيف ☀️አንድ ሙሥሊም✅ ወንድ ጸጉሯ ለማየት ሆነ እጇን ለመጨበጥ #ሐላል_የሆኑለት_እንስት እናቱ፣ አክስቱ፣ እህቱ፣ የወንድሙን ሴት ልጅ፣ የእህቱን ሴት ልጅ፣ ሚስቱ፣ ሴት ልጁ፣ የሚስቱ እናት ናቸው። ☀️አንዲት ሙሥሊም✅ ሴት_ጸጉሯ_ለማሳየት_ሆነ_ለመጨበጥ ሐላል የሆኑላት #ተባዕት አባቷ፣ አጎቷ፣ ወንድሟ፣ የወንድሟ ወንድ ልጅ፣ የእህቷ ወንድ ልጅ፣ ባሏ፣ ወንድ ልጇ፣ የባሏ አባት ናቸው። ☀️አንድ ሙሥሊም🚫 ወንድ_ጸጉሯ_ለማየት_ሆነ እጇን ለመጨበጥ ሐራም የሆኑባት እንስት የአጎት ልጅ፣ የአክስት ልጅ፣ የወንድም ሚስት፣ የሚስት እህት፣ የጎረቤት ሴት፣ የአብነት ሴት፣ የአስኳላ ሴት፣ የሥራ ባልደረባ ሴት ወዘተ ናቸው። ☀️አንዲት ሙሥሊም🚫 ሴት_ጸጉሯ_ለማሳየት_ሆነ ለመጨበጥ ሐራም የሆኑባትት ተባዕት የአጎት ልጅ፣ የአክስት ልጅ፣ የእህት ባል፣ የባል ወንድም፣ የጎረቤት ወንድ፣ የአብነት ወንድ፣ የአስኳላ ወንድ፣ የሥራ ባልደረባ ወንድ ወዘተ ናቸው። 💥ተልካሻ ምክንያቶች ልባችን ንፁህ ናት" ይላሉ የነዚህ ሰዎች ልብ ከነብዩﷺልብ የበለጠ ንፁህ ናትን❓ ◉" ይህንን መተው ለኛ ሀገር ይከብዳል" ይላሉ እስልምና የመጣው ነብያችንም ﷺየተላኩት ለዓለም እንጂ ለሳውዲ ለኢትዮፕያ ለዓረብ ለፈረንጅ ለጥቁር ለሀብታም ለድሀ አይደለም ﻭﻣﺎ ﺃﺭﺳﻠﻨﺎﻙ ﺇﻻ ﺭﺣﻤﺔ ﻟﻠﻌﺎﻟﻤﻴﻦ "ለዓለማት እዝነት ቢሆን እንጂ አላክንህም"ስለዚህ ሸሪዓችን ማንንም ሳይለይ ሁሉንም ይመለከታል። ◉አይ ዘመዶቼ ሌላእምነት ተከታይ ስለሆ አይርዱኝም:: ካልተረዱህ እንዲህ በላቸው:- لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِىَ دِينِ «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ በል። ◉ከሚከፉብኝ…… ሰዎችን ለማስደሰት ስትለፋ ከጌታህን እንዳትጠላ ተጠንቀቅ ግብህን /ግብሽን ያ አላህ ውዴታ ይሁን!
Hammasini ko'rsatish...
02:06
Video unavailableShow in Telegram
ባለትዳሮች አድምጡ ✍️✍️✍️ ላጤዎች ሼር አድርጉት ክክክክክ https://t.me/SalihatBintJamali https://t.me/SalihatBintJamali
Hammasini ko'rsatish...
9.80 MB
🙈 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.