cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

جنود الله🏳️⚔

አዛን የወጣበት ሁሉ ሀገራችንነው ሸሀዳ የያዘ ሁሉ ወንድማቾን ነው ለራሳችን የወደድነውን ሁሉ ለሰው ዘር ወደናል! እኛ ካለን ሰላም አለ እኛ ሙስሊሞች ነን። እኛ መስሊሞች ከአላህ ውጪ በትኛው ሀይል አንበገርም ! @rezan

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

02:20
Video unavailableShow in Telegram
10.80 MB
እንዲቀለን 43 ان الله على كل شيء قدير 'አላህ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው' ስንል ነገሮች ሁሉ ከብደውን ጭልምልም ባለብን ሰዓት ድንገት እዝነቱን ይልክልንና አይሆንም ብለን ተስፋ የቆረጥንበት ነገር እንዲሆን ያደርጋል ማለትም ነው። Semir ami Juma mubarek💚💚💚
Hammasini ko'rsatish...
1
ቀጣዮቹ ጊዜያት በጣም ውበ ናቸው እመኑኝ 😊 ሙሳ እኮ እስከ 40 አመቱ ድረስ ፍየል ጠባቂ ነበር። ማን አላህን ያናግራል ብሎ ጠበቀ?  የበረሃው ከርታታ ሰልማን ከ 50 አመት በላይ በረሃ ተንጋላቶ ማን አህለበይት ይሆናል ብሎ አሰበ?  ልክ ኢብራሂም ከ120 አመት በኋለ ልጅ ወልዶ ሂወትን ከአዲስ እንደጀመረው ። ምናልባት የሂወታችን ጣፋጩ ጊዜ ሚጀምረው ገና ነው እኮ  !!🥰 ©Jabir_mustefa 🪄Miracle
Hammasini ko'rsatish...
00:35
Video unavailableShow in Telegram
የማታ ቲላዋ ግብዣ!! يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُم مِّن ذَكَرٍ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبًا وَقَبَائِلَ لِتَعَارَفُوا ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡ ➰➰➰
Hammasini ko'rsatish...
2.16 MB
👍 1
وعن أبي هريرة رضي الله عنه، قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((من شهد الجنازة حتى يصلى عليها، فله قيراط، ومن شهدها حتى تدفن، فله قيراطان)) قيل: وما القيراطان؟ قال: ((مثل الجبلين العظيمين))       متفق عليه. አቡ ሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- "በአስክሬን ላይ እስኪሰገድ ድረስ የተገኘ አንድ 'ቂራጥ'፣ እስኪቀበር ድረስ የተገኘ ደግሞ ሁለት 'ቂራጥ' (ምንዳ) አለው" አሉ። "ቂራጥ" ምንድን ነው?" ተብለው ተጠይቀውም:- "ሁለት ትልልቅ ጋራዎችን የሚያክል ምንዳ ነው" አሉ።            (ቡኻሪና ሙስሊም)
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
#ደስተኛ ሰው ማለት    እስትንፋሱ ሲቆም #ኸይር ስራው የማይቆም ነው ። ☞ ከእስትንፋስህ በላይ ኸይር ስራ እንደሚያስፈልግህ እወቅ #እስትንፋስህ ጠፊ ሲሆን ኸይር ስራህ ግን ዘውታሪ ይሆናል ። @bintkasim
Hammasini ko'rsatish...
የሸዋል ፆም ካልፆምን መፆሙን አንዘንጋ! የአመት ምንዳ እንዳያልፈን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿صِيامُ شهْرِ رمضانَ بِعشْرَةِ أشْهُرٍ، وصِيامُ سِتَّةِ أيّامٍ بَعدَهُ بِشهْرَيْنِ، فذلِكَ صِيامُ السَّنةِ﴾ “የረመዳን ወር ፆም እንደ አስር ወር ነው የሚታሰበው። ከዛ በኋላ የሚፆመው ስድስት ቀናት ፆም ደግሞ እንደ ሁለት ወር ነው የሚታሰበው። በዚህም አመት እንደመፆም ተደርጎ ነው የሚታሰበው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3851 https://t.me/bintkasim
Hammasini ko'rsatish...
جنود الله🏳️⚔

አዛን የወጣበት ሁሉ ሀገራችንነው ሸሀዳ የያዘ ሁሉ ወንድማቾን ነው ለራሳችን የወደድነውን ሁሉ ለሰው ዘር ወደናል! እኛ ካለን ሰላም አለ እኛ ሙስሊሞች ነን። እኛ መስሊሞች ከአላህ ውጪ በትኛው ሀይል አንበገርም ! @rezan

🌹ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ባሕሪያት በጥቂቱ፦ ✨ለክብራቸው ብለው የማይበቀሉ፤ ✨ለግላዊ ፍላጎታቸው ብለው የማይቆጡ፤ ✨ እውነት ተናጋሪ፤ ✨ ቃል ኪዳን አክባሪ፤ ✨ለስላሳና አመለ-ሸጋ ፤ ✨ከልጃገረድ ይበልጥ ዓይንአፋር፤ ✨ዕይታቸው ቁጥብ ፤ ✨አመለካከታቸው ማስተዋል የሆነ ፣ ✨ከአንደበታቸው ክፉ የማይወጣ ፣ ✨ ክፋትን በክፋት የማይመልሱ፤ ✨የለመናቸውን ሰው ባዶ እጁን የማይመልሱ፣ ✨የማይከብዱና ሰውን የማያስበረግጉ ፤ ✨አቅራቢና ተግባቢ፣ ✨ ንግግርን የማያቋርጡ ፤ ✨ጉርብትናቸውን የሚያጠብቁ ፤ ✨እንግዳቸውን የሚያከብሩ ፣ ✨መልካም መመኘት ( ተፋኡል ) የሚወዱ፤ ✨ መጥፎን መጠርጠር (ተሻኡም) የሚጠሉ ፣ ✨ደካማን የሚረዱ ፣ ✨ግፍ የተዋለበትን ሰው ማገዝ የሚወዱ፣ ✨ሶሐቦቻቸውን የሚያማክሩ ፣ ✨የታመመውን ባልደረባቸውን የሚጠይቁ፤ ✨እርቆ የሄደውን የሚያፈላልጉ፤ ✨ለሞተው ዱዓ የሚያደርጉ ፣ ✨እሳቸው ዘንድ ሁሉም በሐቅና በፍትህእኩል የሆነ ፣ ✨ማንንም ሰው የማያስበረግጉ፤ ✨ከድሆችና ከሚስኪኖች ጋር መቀማመጥ የሚወወዱ ፤ ✨ድሀን በድህነቱ የማያንቋሽሹ፣ ✨ለንጉሥም ቢሆን የማያጎበድዱ ፣ ✨ለአላህን ፀጋ ቢያንስም  ዋጋ የሚሰጡ ፣ ✨ምግብን አያነውሩና አቃቂር የማያወጡ ፣ ✨መልካም መዓዛ ያላቸውን ነገሮች የሚወዱ ፣ ✨ብዙ ንግግር የማያበዙ ፣ ✨ፈገግታቸውን የሚያስቀድሙ ፣ ✨አስቀድመው ሰላምታ የሚሠጡ፣ ✨በለሰላምታ የሚያነሳሱ ፣ ✨አጥፊዎችን በሰወች ፊት የማይገስፁ ፤ ✨ከተቃውሞ የራቁና ከሐሜት የፀዱ፤ ✨ከፈገግታ በስተቀር ድምፅ አውጥተው የማይስቁ ፣ ✨ችግር በገጠማቸው ግዜ ፈጥነው ለሶላት የሚነሱ ፣ ✨አላህን ሁሌም የሚያስታውሱ ታላቅ መሪ ነበሩ። #ባጠቃላይ አዒሻ እንዳለችው  የነብዩﷺባሕሪ ቁርኣን ነበር። ✨عَنْ سَعْدِ بْنِ هِشَامِ بْنِ عَامِرٍ ، قَالَ : أَتَيْتُ عَائِشَةَ ، فَقُلْتُ : يَا أُمَّ الْمُؤْمِنِينَ، أَخْبِرِينِي بِخُلُقِ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ. قَالَتْ : كَانَ خُلُقُهُ الْقُرْآنَ ، أَمَا تَقْرَأُ الْقُرْآنَ، قَوْلَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ :{ وَإِنَّكَ لَعَلَى خُلُقٍ عَظِيمٍ }                   📚( رواه أحمد ) { ﺇﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﻣَﻠَﺎﺋِﻜَﺘَﻪُ ﻳُﺼَﻠُّﻮﻥَ ﻋَﻠﻰ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲِّ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎﺍﻟَّﺬِﻱ ﻥَ ﺁَﻣَﻨُﻮﺍ ﺻَﻠُّﻮﺍ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭﺳَﻠِّﻤُﻮﺍ ﺗَﺴْﻠﻴﻤًﺎ }                   📖(سورة الأحزاب ٥٥) 🤲اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين @bintkasim
Hammasini ko'rsatish...
جنود الله🏳️⚔

አዛን የወጣበት ሁሉ ሀገራችንነው ሸሀዳ የያዘ ሁሉ ወንድማቾን ነው ለራሳችን የወደድነውን ሁሉ ለሰው ዘር ወደናል! እኛ ካለን ሰላም አለ እኛ ሙስሊሞች ነን። እኛ መስሊሞች ከአላህ ውጪ በትኛው ሀይል አንበገርም ! @rezan

1
ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ - ካንተ ዉጭ ብልሃትም ሆነ ጥንካሬ የለንም፣ - ያላንተ እገዛና ብርሃን እኛ ምንም ነን፣ - ገር ማለት አንተ ያገራኸው ነው፣ - አንተ ካሳወቅከን ዉጭ እውቀት የለንም፣ - አንተ ያጠመምከውን የሚያቀና ማንም የለም፣ - እንሮጣለን እንጂ ዕጣ ፈንታችንን አናውቅም፣ - ጠቃሚ ነው ብለን ያሰብነው ጎጂ ሊሆን ይችላል፣ - አንተን መታዘዝ የምንችለው ያንተ ድጋፍ ሲኖረን ነው፣ - እኛ ደካሞች አንተ ኃያል ነህ፣ - እኛ ሟች አንተ ሕያው ነህ፣ - ሊሳካልን የሚችለው አንተ ስታሳካልን ነው፣ - ምርጥ ማለት ባንተ ዘንድ ምርጥ የሆነ ሰው ነው፣ - ያንተ ጥበቃ ከሌለን ራሳችንን መጠበቅ ልፋት ነው፣ - ያላንተድጋፍ ብልጠታችን አይጠቅመንም፣ - ካንተ ዉጭ እኛ ባዶ ነን፣ . . መንገድህ አመላክተን ፍለጋህን አስተምረን…. https://t.me/MuhammedSeidAbx
Hammasini ko'rsatish...
የዑማው ጉዳይ ወዴት እያመራ ነው? የሂላፍ አጀንዳዎችን መዝጋት ያልተቻለው ለምንድነው? የትኛው አካል ነው እውነትን የያዘው? ይሄ ጉዳይ ለሙስሊሙ ዑማ ይበጀዋልን? ሀሳባቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን። አላህ አንድነታችንን መልሶ የበላይ ያድርገን ‼️🤲 ✍rezan https://t.me/bintkasim
Hammasini ko'rsatish...
جنود الله🏳️⚔

አዛን የወጣበት ሁሉ ሀገራችንነው ሸሀዳ የያዘ ሁሉ ወንድማቾን ነው ለራሳችን የወደድነውን ሁሉ ለሰው ዘር ወደናል! እኛ ካለን ሰላም አለ እኛ ሙስሊሞች ነን። እኛ መስሊሞች ከአላህ ውጪ በትኛው ሀይል አንበገርም ! @rezan

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.