cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሪሳለቱል ሂጃብ 🥀🥀🥀🥀🥀

ሚያስደስተኝ እኔ ሳይሽ ተሸፋፍነሽ በጅልባባሽ ረመድ ረመድ ስትይ አንገት ደፍተሽ እያት እስኪ ተነቅባ ሀያ ከላይ ደርባ የውበት ጥግ አላብሶሻል አታውልቂው ያምርብሻል ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ @Tewhid4875 ኒቃቤን ስወዳት 👇 Join and Share

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
875
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ከእህቶች የተላለፈ ✅
Hammasini ko'rsatish...
👍 8💯 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔘 የአላህ መልእክተኛ-ﷺ-እንዲህ ብለዋል:- "አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው ሳሊህ ሚስት ሰፊ መኖሪያ  መልካም ጎረቤት ምቹ መጓጓዣ። 📚ሲልሲለቱ አሰሒሃ (282)
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
يا أخي لا تنسى النقاب لزوجتك والزجاج لموبايلك !! 👌👌👌💯💯 أربع نقاط طاب يومك
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
『 #ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች፤ ባሏን ታሰቃያለች፤ ልጆችን ታበላሻለች ፣ ህዝብን ታጠፋለች።』 ኢብኑል ቀይም #እህቴ ሆይ ተማሪ!      🌸 🌸  🌸🛍📚💎 https://t.me/NikabnewWbete
Hammasini ko'rsatish...
ሪሳለቱል ሂጃብ 🥀🥀🥀🥀🥀

ሚያስደስተኝ እኔ ሳይሽ ተሸፋፍነሽ በጅልባባሽ ረመድ ረመድ ስትይ አንገት ደፍተሽ እያት እስኪ ተነቅባ ሀያ ከላይ ደርባ የውበት ጥግ አላብሶሻል አታውልቂው ያምርብሻል ሀሳብ እና አስተያየት ካላቹ @Tewhid4875 ኒቃቤን ስወዳት 👇 Join and Share

👍 7👌 1
01 ስለ ፎቶ ሸሪዓዊ ፍርድ.mp36.77 MB
👍 1
ሂጃብና ኒቃብ ማለት፦ ========= || ውስብስብነታቸው የበዛ፣ ማስተካከሉ የሚከብድ ማለት አይደለም። ባጭሩ፦ ሂጃብና ኒቃብ ማለት ሊደበቅ የሚገባውን አካል መደበቅ ማለት ነው፣ ማንም ሊያየው የማይገባውን አካል መደበቅ ማለት ሲሆን እሱን ሊያዩ የሚገቡ ሰዎች ብቻ እንዲያዩት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1👌 1
يقول ابن رجب رحمه الله: "لا تظن أن الفقر يعني خسارة المال، بل خسارة المال أسوأ وأعظم من كل الفقر." 📚 ۞ مجمـوع الرسائـل [1/1]
Hammasini ko'rsatish...
👌 1
👉በጀነት ውስጥ ሁረል አይን አለች 👉በዱንያ ደግሞ ሰለፍይ ሴት አለች 🌹በዱንያ ያለችው ሠለፍይ ጀነት ውስጥ ስትገባ ከሁረል አይኗ የበለጠ ውብ ትሆናለች ምክንያቱም ጀነትን ለማግኘት የአዱንያን ፈተና ችግርና መከራ ስለተወጣች ነው🌸 https://t.me/NikabnewWbete
Hammasini ko'rsatish...
👍 10💯 2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾
Hammasini ko'rsatish...
ወሏሂ የዓኺራን መንገድ የዘጋ የዱንያ ሀብት ኸይር የለውም። ✍ ኢብኑል ጀውዚይ ☑️
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.