uz
Feedback
የሞኤንኮ ሠራተኞች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የኅ/ ሥራ ማኅበር

የሞኤንኮ ሠራተኞች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የኅ/ ሥራ ማኅበር

Kanalga Telegram’da o‘tish

Conquer Your Tomorrow to save money as a means of preparing for tomorrow.

Ko'proq ko'rsatish
463
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+37 kun
+1330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Noy '24
Noyabr '240
0 kanalda
Oktabr '24
+21
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+25
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+448
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
01 Noyabr0
Kanal postlari
2
#እንኳን_ለአዲስ_ዓመት_አደረሰን። ውድ የሞኤንኮ ሠራተኞች ገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ እንደሚታወቀው ማኅበሩ ለአባላቱ ሁለንተናዊ ገንዘብ ነክ ክፍተት ለመሙላት የቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ ይገኛል። በመሆኑም የአዲስ ዓመት መለወጥን ምክንያት በማድረግ ከበዓል ወጪ በተጨማሪ የት/ት ቤት ክፍያ፣ዩኒፎርም ማሰፊያ፣የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ወዘተ እያንዳንዱ ቤተሰብ ከፍተኛ ወጪ ውስጥ የሚገባበት ወቅት መሆኑ ይታወቃል፤ ማኅበሩም እነዚህን ወጪዎች ለመሸፈን ከጎናችሁ መሆኑን ለመግለጽ ያክል የሚከተለውን መሥፈርት ለሚያሟሉ አባላት 7,000(ሰባት ሺህ) ብር ብድር አመቻችቷል። 1.አባል ከሆኑ ቢያንስ 6 ወር የሞላቸው 2.በአንድ ዓመት ውስጥ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ (በወር 583 ብር) 3.የአገልግሎት ክፍያ 300 ብር የሚከፍሉ 4.በየወሩ የሚደርስዎት የተጣራ ደመወዝ አሁን የሚወስዱት ብድር ተቆራጭ ሲጨመር የሚደርስዎት ቀሪ ገንዘብ ነጋቲቭ የማይገባ ከሆነ 5.የአውገስት ፔይ ስሊፕ ሲያያይዙ መስተናገድ ይችላሉ። ይህንን ብድር ከመደበኛው ብድር ልዩ የሚያደርገው 1ኛ.የእርስ በእርስ ዋስትና የሚቻል መሆኑ 2ኛ.ወለድ የሌለው መሆኑ 3ኛ.የሚቆረጥብዎ ገንዘብ ከ1/3ኛ ቢያልፍ እንኳ የሚስተናገዱ መሆኑ 4ኛ.ብድር ከወሰዱ ገና ከ6ወር በታች ቢሆኑም የሚስተናገዱ መሆኑ አንኳር መለያዎቹ ናቸው። የመመዝገቢያ ቦታ:-በዋናው መሥሪያ ቤት የማኅበሩ ጽ/ቤት እና የቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር በመሄድ በተዘጋጀው ቅጽ መሠረት (ሙሉ ስም፣መበደር የሚፈልጉት የገንዘብ መጠን፣የአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር፣የዋስ ስምና ፊርማ እና የተበዳሪ ፊርማ ) አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት ከነሐሴ 24 እስከ ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። መልካም አዲስ ዓመት
1 057
3
ውድ አባሎቻችን ባሉበት ሆነው ተጨማሪ እጣ መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ከታች በተጠቀሰው ሂሳብ ቁጥር በሞባይል ባንኪንግ ከየትኛውም ባንክ ገቢ አድርገው ደረሰኙን በሊንኩ ይላኩ። Awash Bank MOENCO workers money saving & credit coop.soc.with lim.lib. Acc. no. 01322056204400 #ደረሰኙን_መላክ_በፍፁም_እንዳይረሱ https://t.me/+NPhek1eEmDU2OTE0
1 142
4
ውድ አባሎቻችን ባሉበት ሆነው ተጨማሪ እጣ መግዛት እንሚችሉ ያውቃሉ? እንግዲያውስ ከታች በተጠቀሰው ሂሳብ ቁጥር በሞባይል ባንኪንግ ከየትኛውም ባንክ ገቢ አድርገው ደረሰኙን በሊንኩ ይላኩ። Awash Bank MOENCO workers money saving & credit coop.soc.with lim.lib. Acc. no. 01322056204400 #ደረሰኙን_መላክ_በፍፁም_እንዳይረሱ https://t.me/+jWBTdZZCfIw5ZTdk
1
5
Matn yo'q...
1 070
6
#ተወዳጆች_ሆይ! 1ኛ.የነባር አባላት እጣ መጠን በተመለከተ 2ኛ.የአዲስ አባላት በተመለከተ 3ኛ.ሁለተኛ ዙር አባልነት በተመለከተ 4ኛ.ሦስተኛ ዙር አባልነት በተመለከተ 1ኛ.ለነባር አባላት በሙሉ እንደሚታወቀው አብዛኛው አባል ለአባልነት ሲመዘገብ 1 እጣ (በ100ብር) በመግዛት ነው። ነገር ግን:- 1ኛ.ለወደፊት የትርፍ ክፍፍል ሲሰላ የአባሉ ተጠቃሚነትን ለመጨመር 2ኛ.የተቋሙንም አቅም ለመጨመር ይረዳ ዘንድ የአንድ አባል ትንሹ የእጣ ብዛት 10 (10*100=1,000 ብር) መሆን ይኖርበታል፤ ስለሆነም ነባር አባላቶቻችን አስቀድሞ የገዛችሁት የእጣ መጠን ከ10 በታች ከሆነ በሚያመቻችሁ የክፍያ መንገድ(በተለያየ ዙር ከፍሎ መጨረስ ይቻላል) እጣችሁን መጨመር እንዳለባችሁ እናሳውቃለን ። 2ኛ.ለመጀመሪያ ጊዜ አባል የሚሆን (ለአዲስ ገቢ) 2.1. የመመዝገቢያ ክፍያ:-500 ብር 2.2. ትንሹ መገዛት ያለበት እጣ:- 10 (10 እጣ*100ብር=1,000ብር) በድምሩ 1,500 ብር 2.3. ለመበደር መቆጠብ ያለበት ጊዜ:- 6 ወራት 3ኛ.ለሁለተኛ ጊዜ አባል የሚሆን 3.1. የመመዝገቢያ ክፍያ:-2,000 ብር 3.2. ትንሹ መገዛት ያለበት እጣ:- 10 (10 እጣ*100ብር=1,000ብር) በድምሩ 3,000 ብር 3.3. ከለቀቀ በኃላ በድጋሚ (ለሁለተኛ ጊዜ) አባል ለመሆን መቆየት ያለበት ጊዜ:-6 ወራት 3.4. ለመበደር መቆጠብ ያለበት ጊዜ:- 1 ዓመት 3.5. አስቀድሞ የተመዘገበው የቤት ብድር ካለ በ1ዓመት ጊዜ ውስጥ ቢደርሰው እጣው ያልፈዋል። 4ኛ.ለሦስተኛ ጊዜ አባል የሚሆን 4.1. የመመዝገቢያ ክፍያ:-3,500 ብር 4.2. ትንሹ መገዛት ያለበት እጣ:- 10 (10 እጣ*100ብር=1,000ብር) በድምሩ 4,500 ብር 4.3. ከለቀቀ በኃላ በድጋሚ (ለሦስተኛ ጊዜ) አባል ለመሆን መቆየት ያለበት ጊዜ:-ሁለት ጊዜ የለቀቀ በሙሉ መመዝገብ ይችላል። 4.4. ለመበደር መቆጠብ ያለበት ጊዜ:- 1 ዓመት ከ6ወራት 4.5. አስቀድሞ የተመዘገበው የቤት ብድር ካለ በ1ዓመት ከ6ወራት ውስጥ ቢደርሰው እጣው ያልፈዋል። #ማስታወሻ:-ይህ የሦስተኛ ዙር ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሆነ በየትኛውም ወቅት ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ የለቀቀ ሆኖ ከአውገስት 17 ጀምሮ እስከ ሴፕቴምበር 30/2024 እ.ኤ.አ ድረስ ብቻ መመዝገብ የሚችል መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ጊዜ ውጪ የሦስተኛ ዙር ምዝገባ በምንም ዓይነት ምክንያት የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን ። #የአዲስ_እና_የሁለተኛ_ዙር_የመመዝገቢያ_ክፍያዎች_በሙሉ_በ2025_ዓ.ም #ጀምሮ_20%_ይጨምራሉ::
1 014
7
House loan lot second round.pdf
939
8
+2
Matn yo'q...
1 079
9
Active.pdf
1 128
10
ተወዳጆች ሆይ! #ልዩነት_ስለመበደር ወይም #በብድር_ላይ_ብድር_መውሰድ_በተመለከተ እንደሚታወቀው አንድ አባል ብድር ለመውሰድ አስቀድሞ የነበረበትን ዕዳ መዝጋት ይጠበቅበታል። ነገር ግን የነበረባቸውን ዕዳ ከፍለው አዲስ ብድር ለመውሰድ አባላቶቻችን ሲቸገሩ እንደነበር ተመልክተናል። በመሆኑም ከሚቀጥለው ወር (ሴፕቴምበር) ጀምሮ የመጀመሪያውን ዕዳ ሳይከፍሉ አዲሱን ልዩነት መበደር የሚቻል ሲሆን የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት አለባቸው። 1.አስቀድሞ የወሰደውን ብድር ቢያንስ ለአንድ ዓመት የከፈለ መሆን አለበት። 2.የቀድሞው ብድር እና አዲሱ ብድር ድምር ወርሐዊ የብድር ተመላሹ(loan repayment) ከደመወዙ 1/3 ያልበለጠ ወይም ሌሎች የድርጅቱ እዳዎች ካሉበት ከሁለቱ በሚያንሰው ይሆናል። 3.የመጀመሪያው ብድር አንድ ዓመት ያልሞላው ከሆነ ለቀሪዎቹ ወራት ወለድ ይከፍላል።ለምሳሌ የመጀመሪያው ብድር 9 ወር ከሆነ ልዩነቱን መበደር ከፈለገ የ3 ወር ወለድ ይከፍላል ። #የመጀመሪያው_ብድር_ከስድስት_ወር_በታች_ከሆነ_የልዩነት_ብድር_አገልግሎት_አንሰጥም። 4.የብድር ጥያቄው የሚስተናገደው ብድር በጠየቀ በቀጣዩ ወር ነው። 5.አዲስ የብድር ውል ይዋዋላል። ማስታወሻ:- የቀድሞው ብድርን ከፍሎ(ዘግቶ) የመበደር አሰራር እንደተጠበቀ ነው። #የመጀመሪያውን_ብድር_ከፍሎ(ዘግቶ) #ስድስት_ወር_ባይሞላውም_መበደር_የሚችል_ሲሆን_ስድስት_ወር_ለመሙላት_ለቀሩት_ወራት_ወለድ_ከፍሎ_የብድር_አገልግሎት_ማግኘት_ይችላል።
1 066
11
Matn yo'q...
823
12
+4
Matn yo'q...
869
13
+2
Matn yo'q...
709
14
+3
Matn yo'q...
925
15
+9
Matn yo'q...
845
16
+2
Matn yo'q...
1 069
17
የቅርንጫፍ ተወካዮች ስም እና ስ.ቁ 1.ድሬደዋ 1.አቶ አብዱላዚዝ ሱልጣን 0974254105 2.አቶ መንግሥቱ ንጉሤ 0916863569 2.ሐዋሳ 1 እና 2 1.አቶ ባዩ በለጠ 0916152731 2.አቶ መሰለ ማርቆስ 0926388275 3.አቶ ዳዊት ፋንቱ 0911093563 3.አዳማ 1.አቶ ዘብዴዎስ ሞጊሶ 0912927249 2.አቶ ሙክታር ቱኒ 0921081144 3.ወ/ሮ ሕይወት ንጋቱ 0911819131 4.ቃሊቲ ደቡባዊ አዲስ 1.አቶ ሳሙኤል ግርማ 0913085777 2.አቶ ናትናኤል ሙላት 0922105108 3.አቶ ቃለአብ ተሾመ 0937460564 5.ባህር ዳር 1 እና 2 1.አቶ መኳንንት ካሴ 0918706949 2.ወ/ሮ ሰላም አበበ 0918782780 3.አቶ እናውጋው ደስአለው 0910657455 4.አቶ አደራው ወርቄ 0918780448 6.ቃሊቲ ማሽነሪ 1.አቶ መስፍን ፀጋዬ 0911667142 2.ወ/ሮ ፌቤን አበበ 0947387750 3.አቶ ፍራኦል ደረሰ 0963129647
954
18
Awash Bank MOENCO workers money saving & credit coop.soc.with lim.lib. Acc. no. 01322056204400
Awash Bank MOENCO workers money saving & credit coop.soc.with lim.lib. Acc. no. 01322056204400
854
19
#ውድ_አባላት 1ኛ.የብድር እጥፍ በተመለከተ 2ኛ.ገንዘብ ጨምሮ ስለመበደር እና 3ኛ.ድምር ወርሃዊ የቁጠባ መጠናቸው ከፍተኛ የሆነ አባላትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ 1. የብድር እጥፍ በተመለከተ ከሚቀጥለው የብድር ወቅት (ከግንቦት 24/2016 ወይም ከጁን 01/2024) ጀምሮ የብድር እጥፍ መጠኑ ቀድሞ ከነበረው 3(ሦስት) እጥፍ ወደ #4(አራት) #እጥፍ ከፍ ብሏል። 2.ገንዘብ ጨምሮ ስለመበደር፣ ገንዘብ ጨምሮ ለመበደር የቀድሞው አሰራር በሚከተለው መልኩ የተሻሻለ መሆኑን እንገልፃለን።። ገንዘብ ጨምሮ የሚበደር አባል   1ኛ.ከፍተኛ መጨመር የሚችለው መጠን የወርሃዊ ቁጠባውን ድምር 1/2 ብቻ ነው።   2ኛ. በቁጠባና ብድር ተቋም በአባልነት ቢያንስ ለአንድ ዓመት የቆየ መሆን ይጠበቅበታል።   3ኛ. ጨምሮ በሚወስደው ብድር ምክንያት የቁጠባና ብድር አባላት ማግኘት ያለባቸውን የወለድ መጠን ለማካካስ 10,000 ብር ይከፍላል ። 3.ወርሃዊ ድምር የቁጠባ መጠናቸው ከፍተኛ የሆነ አባላትን በተመለከተ የቁጠባ መጠናቸው በአራት እጥፍ ሲሰላ ከ1,000,000 ብር ለሚያልፍ አባላት የደመወዛቸው 1/3 የመቻል አቅሙ እንደተጠበቀ ሆኖ የቆጠቡትን 1/2 ተጨምሮላቸው የብድር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ ምሳሌ 1:-አጠቃላይ ወርሃዊ ድምር የቁጠባ መጠኑ 800,000 የሆነ አባል የቁጠባውን 1/2 (400,000) ተጨምሮለት 1,200,000 መበደር ይችላል። ምሳሌ 2:-አጠቃላይ ወርሃዊ ድምር የቁጠባ መጠኑ 1,200,000 የሆነ አባል የቁጠባውን 1/2 (600,000) ተጨምሮለት 1,800,000 መበደር ይችላሉ።
1 097
20
#ውድ_አባላት እንደሚታወቀው የቁጠባና የብድር አባላት የመበደር አቅማቸውን ከፍ ለማድረግ በሚል ሃሳብ #ለአዲስ_አባል እስከ 500,000 ብር ለመበደር 1/3ኛውን ከፍሎ 10,000 ብር ለቁጠባና ብድር እንዲከፍል እና >500,000-1,000,000 ለመበደር 1/3ኛ ከፍሎ 25,000 ብር ተጨማሪ እየከፈለ የሚበደርበት አሰራር ተግባራዊ ሆኖ ነበር። #ለነባር_አባላትም ከቆጠቡት ብድር በላይ ለመውሰድ 10,000 ብር እንደሚከፈል እና የብድር አገልግሎቱን እንደሚያገኝ ይታወቃል ነገር ግን ይህ አሰራር ለአጠቃላይ ለአባላቱ ያለው ጥቅም በሚገባ ተጠንቶ እስኪቀርብ ከነገ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም ጀምሮ #ጨምረው_ለሚበደሩ አዲስ እና ነባር አባላት የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
1 129