cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

The top 1%

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
289
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kunlar
+630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ይህ ሱስ በአብዛኛው በወንዶች ላይ እንደሚጠነክር ቢነገርም እድሜና ጾታ የማይለይ ወረርሽኝ ነው፡፡ ሰዎች አንድ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ከተነከሩ በኋላ ለመውጣት ሲታገሉና ሲያቅታቸው ይታያሉ፡፡ አንድ ሰው ወደትዳር ከመግባቱ በፊት ከዚህ አይነቱ ሱስ ሊፋታ ይገባዋል የሚባለው፣ ችግሩ ይዞት የሚመጣው መዘዝ ስላለና ይህ መዘዝ ደግሞ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ጣልቃ ስለሚገባ ነው፡፡ ወሲብ-ተኮር ፊልሞችም ሆነ የማይንቀሳቀስ ምስል በማየት ሱስ ውስጥ ያለ ሰው ይህ ነው የማይባል የጥፋተኝነትና የቆሻሻነት ስሜት ያጠቃዋል፡፡ ይህ ስሜት በራሱ ላይ ያለውን ግምትና አመለካከት ስለሚነካው ድብቅ የመሆን፣ ገለል የማለትና ከትዳር ጓደኛ ጋር ግልጽ የሆነ መግባባት መፈጸም አለመቻልን ያስከትላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አንድ ሰው በተለያዩ ምስል ማሳመሪያ መተግበሪዎች የተቀነባበረና ከገሃዱ አለም ጋር ያልተገናኘ ምስልን ካየ በኋላ ወደትዳር ጓደኛው መለስ ሲል “ልዩነቱን” የማነጻጸር ዝንባሌ ውስጥ መግባት ይጀምራል፡፡ ከዚህ የተነሳ ለትዳር ጓደኛው የነበረውን ንጹህ የሆነ የመሳሳብ ሁኔታ (Attraction) ቀስ በቀስ ማጣት ይጀምራል፡፡ በወሲብ-ተኮር ምስል ሱስ ውስጥ የተደፈቁ ሰዎች ያገቡም ሆኑ ያላገቡ፣ በየእለት ተግባራቸው ላይ የማተኮር ችግር እንዳለባቸውም ይታመናል፡፡ ትርፍ ጊዜን ሁሉ በዚያ ሁኔታ ላይ ለማሳለፍ የመፈለግ ችግር ለብዙ ቀውስ አሳልፎ ይሰጣል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ራስን በራስ የማርካት (Masturbation) ልማድ ውስጥ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ለዚህ ነው ከትዳር በፊት ራሳችንን ልናጸዳ ከሚገባን እድፍ መካከል የወሲብ-ተኮር ምስሎች ጉዳይ እንደ አንዱ የሚቆጠረው፡፡ @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የወሲብ-ተኮር ምስሎች ጉዳይ! (“የፍቅር ሕይወት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ) በአለም ላይ የወሲብ-ነክ ስእሎችንና ፊልሞችን (Pornography) በማስፋፋትና በመሸጥ የተሰማሩ ድርጅቶች በአመት በመቶ ቢልየኖች የአሜሪካ ዶላር ያስገባሉ፡፡ ይህ መረጃ የሚያመለክተን ወሲብ-መሰል ምስሎችን የማየት ሱስ አለም አቀፍ እንደሆነ ነው፡፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
01:01
Video unavailableShow in Telegram
አንድ ቀን ወይም ቀን አንድ! : @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
IMG_2899.MP411.71 MB
👍 5
ማስተርቤሽን (ሴጋ) እንዴት በቀላሉ መላቀቅ ይቻላል? - i think ይሄ ነገር በጣም ሊጠቀማችሁ ይችላል፣ አብዛኞቹ ይሄን ፅሁፍ አንብበው ከሴጋ ሱስ የወጡ አሉ። ከሀይማኖታዊ Page ነው ያመጣሁት, እናም አንባባችሁ ለመተግበር ሞክሩት። 1. ማስተርቤሽን (ሴጋ) ልክ እንደ ማር ጠብታ ነው ። የማር ጠብታ ልብስ ላይ የወደቀ እንደሆነ በፍፁም የሚለቅ አይመስልም ፣ ነገር ግን ትንሽ ለቅለቅ ያደረጉት እንደሆነ ወዲያውኑ ይለቃል። ይህ ክፋ ልማድም እንደማር በቀላሉ ባይሆንም ከልብ በመፀፀት በጠንካራ መንፈስ ከተነሱ ሊያስወግዱት ይቻላል። በመጀመሪያ የሚያስፈልገው ከዚ ነገር መቼም መላቀቅ አልችልም ብሎ ተስፋ አለመቁረጥ ነው ። ከፍተኛ ትግልና ጥረት ይጠይቃል ። ስለዚህ ተስፋ መቁረጥ ፈፅሞ አይገባም ። 2. ልማድ ነው ። ልማድ ደሞ በሌላ ልማድ ይሸነፋል። ጠንክረህ ከተነሳህ ይህን ተግባር በትዝታ ብቻ የምታስብበት ቀን ሩቅ አይሆንም ። ነገር ግን ከዚህ ልማድ ጋር ለመዋጋት ከመነሳትህ በፊት "ይህን ክፋ ልማድ ምን ያህል ከልቤ ጠልቼዋለው ? " በማለት ራስህን ጠይቅ ። መላልሰህ የምትሰናከለው ሳትፀፀት ወይም ሴጋን መተው ስላልፈለክ ሳይሆን ጣዕሙ በልቡናህ ስላለና ጎጂነቱ ዘልቆ ወደልብህ ስላልገባ ነው ። ስለዚህ ይህን ነገር ከልብህ ልትጠላው ይገባል። 3. ይህን ክፋ ልማድ እንደ እሳት የሚያያይዙት የራስህ ተግባርና በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ናቸው ። ከዚህ እኩይ ተግባር መላቀቅ ከፈለክ #ተዐቅቦ ያስፈልግሀል። - #ተዐቅቦ ማለት መከልከል መቆጠብ ማለት ነው ። የምትከለከለውም ወደዚህ መጥፎ ሐሳብ ልቡናህን የሚስቡትን ነገሮች ከማየት ፣ ከመስማት፣ ከመንካትና ፣ ከመሳሰሉት ነው ። ስለዚህ የሴቶችን ገላ በፊልምም ፣ በአካልም ቢሆን በምንም መልኩ ከማየት ተቆጠብ። በመዋኛና በመጠመቂያ ቦታዎች ራስህን ጠብቅ የሴት ልጅን መልክና ቅርፅ መርዘህና አተኩረህ አትመልከት ። ስለ ዝሙት የሚያሳስቡ ሥዕሎችን፣ ፅሁፎችን፣ ወሬዎችን ፣ የሴት ገላ የሚያሳዩ የሙዚቃ ክሊፖችን ፣ የወሲብ ፊልሞችን አጥብቀህ ሽሻቸው ።ስራህ ሁሉ አንተው እያራገብክ ለምን ይቃጠላል ? እንዳይሆንብህ ። 4. ዘወትር ልቡናህ የሚጠመድበትን ነገር ፈልገህ አድርግ ። ቦዘኔ አትሁን ትጉህ ሰራተኛ ሁን ።ስራህም አይምሮህን የሚያሰራ ቢዚ የሚያደርግ ይሁን ። ትርፍ ሰአት አይኑርህ ። የሚነበብ ወይም ሌላ የሚሰራ ስራ ፈጥረህ ሥራ ። 5. በዚህ ክፋ ልማድ ተጠምደህ ሳለ ለብቻህ መሆንን አትውደድ ። ቢቻልህ አኗኗርህና መኝታህ ከምታፍረውና ከምታከብረው ሰው ጋር ይሁን ። ይህም ጓደኛህ ወይም ከቤተሰብህ አንዱ ሊሆን ይችላል። በፀሎት ከሚረዱህ መንፈሳውያን መምህራን አባቶች ጋር ጊዜ ማሳለፍን ውደድ። 6. እንቅልፍ የያዘህ ስለ መሰለህ ብቻ ወደ መኝታህ አትሂድ ። አንዳንዴ ተኝተህ ውለህ እንቅልፍ ያምርሀልና ። ነገር ግን ሰይጣን ሊፈትንህ ከሆነ በምትነኛበት ጊዜ እንቅልፍ ከአይንህ ይርቃል ። ተከትሎም ፈተናው ይመጣና ወደ ዝሙት ህሊናህ ይሳባል ። ከዛ ሴጋ ትፈፅማለህ። ስለዚህ ከመተኛትህ በፊት በደንብ መድከምህንና ቶሎ ማሸለብ መቻልህን መርምረህ ተኛ። 7. ጸሎት/ዱዐ ማድረግንም አትርሳ የሚረሳ ነገር አይደለምና ። ስትተኛም በጀርባህ ወይም በሆድህ አትተኛ ። ከዚህ ይልቅ በጎንህ ለመተኛት ሞክር። አመጋገብህ በልክ ይሁን ፣ ፆምን ፁም ፣ ቅዱሳት መፃህፍትን ቁርአን/መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ። ዚኪር / መዝሙርንም አዳምጥ ዘምር 7. እንዲህ ያለ ፈተና ሲነሳብህ /አድርግ አድርግ ሲልህ / ከቻልክ ስገድ ።ወይም የሆነ እንቅስቃሴ /ስፖርት / ስራ ። ሽንት መሽናትም ጥሩ መፍትሄ ነው አይምሮህ ሽፍት እንዲያደርግ ያደርገዋል። በየጊዜው መስኪድ / ቤ.ክርስቲያን መሄድ አዘውትር 8. ሰውነትህን አትነካካ ቢበላህ እንኳን አትከከው ። ስታክና ስትነካካው በዛው አድርግ አድርግ ሊልህ ይችላልና ። ንፁህ ሁን ፣ ሻወር ውሰድ ፣ ወክ አድርግ ፣ አንብብ ። ከምንም በላይ አጥብቀህ ፀልይ / ዱዓ አድርግ ። ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳን ። >> ስለዚህ ነገር ደግሞ እኔ ትንሽ ልጨምርላችሁ pornography እንደሌሎቹ ሱሶች አይደለም። ሌሎቹ ሱሶች አንድን ነገር ነው የሚጎዱት፤ ለምሳሌ:- ሲጋራ - ሳንባን ነው የሚጎዳው አልኮል ደግሞ - ጉበትን -እና የሴጋን ሱስ ግና ሁሉንም ነገርህን ነው የሚጎዳው፣ አይመሮህን ፣ ሰውነትህን ፣ በራስ መተማመንህን ፣ ጥንካሬህን ፣ በአጠቃላይ ወንድነትህን፤ -እናም በቁምህ ነው የሚገልህ ፣ ስኬታማ እንዳትሆንም እሱ ነው የሚከለክልህ' አንተ ከዚህ በላይ ነህ። ይህን ነገር ለወራት ካቆምከው ምን ያክል ቀላል እንደሆነ ትረዳለህ። >> ይሄ ምክር ይጠቅመዋል ለምትሉት ሰው እንዳለም #SHARE አድርጉት JOIN US🗿 @sigma_et1 @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
13🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
👍 1🫡 1🗿 1
👍 6 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
5 ምርጥ የ THOMAS SHELBY አባባሎች #1. አንድ ሰው ለምን እንደሚጠላህ ከመጠየቅህ በፊት ለምን ግድ እንደሰጠህ እራስህን ጠይቅ #2. በአስቸጋሪ ግዜያት ማን እንደረዳህ እና በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ማን እንዳስገባህ አትርሳ #3. የሚያስደስትህ ከሆነ ለዚያ ነገር ሂድ እነሱ ምንም ይሁን ምን ማውራታቸው አይቀርም #4. አታልቅስ ገደል ግባ በለው እና ፈገግ በል #5. ከፈገግታዬ በስተጀርባ የማይገባህ ነገር አለ! JOIN US @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
👍 4💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
🟥መቼም የማይገመት ሰው የሚያደርጉህ ነገሮች : 1, መቼም ቢሆን ትግስት አትጣ, በመጥፎም በጥሩ ጊዜ፤ 2, ሰው ሲጎዳህ አትዛት ባይሆን ዝምታን ምረጥ, እሱ ይበልጥ ኃይል አለው ስለ ቀጣዩ እርምጃህ እንዲጠራጠሩ ያደርጋል፤ 3, ከጓደኞችህ ጋር ስታወራ ስለ ስራ ስለ ለውጥ አውራ ስለ ርካሽ ነገር አታውራ ያረክስሃል፣ 4, ስለ ገቢ ምንጭህ አትናገር, ባይሆን ስለ Business ሀሳቦች ከሰዎች ጋር አውራ፤ 5, መቼም ቢሆን እኔ እንደዚህ ነኝ, እኔ እንደዚህ አለኝ አትበል, ህይወትህን ድብቅ አድርግ፤ JOIN US @sigma_et1 #SHARE @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
የምሽት (ለሊት) texting tips መቼም "ደህና እደሪ" ወይም "ልተኛ ነው " አትበል መውጣት ካስፈለገህ ለምን እንደሆነ አታብራራ ብቻ ዝም ብለህ ውጣ ይህ ሚስጥራዊ ሁኔታን ይፈጥራል እና ግራ የሚያጋባውን መጠባበቅ ያስቀራል "ማን መጀመሪያ text ያደርጋል" የሚለውን ነገር ያስቀራል በቀጣይ ቀን ማናገር ከፈለክ ከማታው ትቀጥላለህ JOIN US @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
5 ትላልቅ ውሸቶች ሴቶች ለወንዶች የሚናገሩት! 1, "መልክትህን አላየሁም ነበር" (ልትመልስልህ አልፈለገችም) -ሴቶች ሁልጊዜም ስልካቸው ከእነሱ ጋር ነው። 2,"አንተን ብቻ ነው የማወራው" (ቢያንስ ከሌሎች 2 ወንዶች ጋር ታወራለች) 3, "አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ, እኔ ላንተ አልገባህም ሌላ እድለኛ ሴት እየጠበቀችህ ነው" (ማራኪ ሁነህ አላገኘችህም) 4, "እሱ ጓደኛዬ ብቻ ነው" (ለማንኛውም ተብሎ የተያዘ ሰው ነው Backup) 5, "ለግንኙነት (relationship) በአሁኑ ሰዐት ዝግጁ አይደለሁም" (ከአንተ ጋር ለግንኙነት ዝግጁ አይደለችም) JOIN US @sigma_et1
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.