ASTU Network ®️
Kanalga Telegram’da o‘tish
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Ko'proq ko'rsatish4 847
Obunachilar
+824 soatlar
+557 kunlar
+30230 kunlar
Postlar arxiv
4 846
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
💁🏻♂ After a few days...
We, the ASTU students, will be living in «Spain 🇪🇸»... 🙂↔️🤗
But unfortunately, the 'S' is silent! 🥲
.
4 846
If you have last year’s (2017, 2016, etc.) midterm or final exams for Python and C++ —in any format (photo, PDF, etc.)—please send them to us using the account below. We’re collecting and organizing these files for incoming students so that no one wastes time searching for them during exam periods when everyone gets busy. Please send the files 👇
👤 Admin
Thank you!
4 846
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#Memory 😁
💁🏻♂ Back in first year, theft was like a daily campus sport 👀. Materials had been losing every day 😫😑. As freshman engineers, we invented our own “security system” 🦾 — stacking random materials against the door before sleeping 🚪. If a thief tried sneaking in 👣, BOOM 💥 — instant alarm 🚨 + half-asleep warriors 🥷 ready to defend 🥊⚔👊.
We freshman engineers were like Batman 🦹♂ and Superman 🦸♂, broke but creative! 🧠👌😎😂🔥
.
4 846
Repost from N/a
🚍 Direct Transport From Hawassa ➡️ ASTU
💁🏻♂ ውድ የASTU ተማሪዎች እንደምን ከረማችሁ? ጣፋጩን🥰 የዕረፍት ጊዜአችንን ጠግበን ሳንጨርሰዉ 🥹 ወደ ግቢ የምንመለስበት ጊዜ መቅረቡን ሁላችንም የምናዉቀዉ ነዉ 🙂
🚌 እና ወደ ዩኒቨርስቲ ስትመለሱ እንዴት ለመመለስ አሰባችሁ❓ 🤔🤔
👉 እኛ ለሐዋሳ ልጆችና በሐዋሳ በኩል ለምታልፉ የሌላ ከተማ ነዋሪ የASTU ተማሪዎች አንድ ጥሩ ዜና አለን 🤩🔥
... እርሱም ከሐዋሳ 📍 Fixed 📍ከሆነ ቦታ ተቀብሎን በቀጥታ 🚪ASTU MAIN GATE 🚪ጋር የሚያደርሰን የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅተናል! 🤗
🚐 ይህንን አገልግሎት መጠቀም የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባሉት አካውንቶች መመዝገብ ትችላላችሁ 👇🏽📥👇🏽
👤 @thereal_Natnael
👤 @Ado_na
📞 [ 0949979693 ]
📞 [ 0984866262 ]
💰 Price: 800 ETB total • 500 ETB during registration • 300 ETB on the day of departure🔔 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ! 🏃🏻♂➡️🏃♀➡️ 👉 ለበለጠ እና ለዝርዝር መረጃ ከታች ያለዉን Channel እና Group ተቀላቀሉ 👇 📢 @H_ASTU_Transport 👥 @H_Astu_Dis .
4 846
#tech_tip
Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ?
ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን ማድረግ እንችላለን። ይህም በcustom instructions ይባላሉ። ይህንንም on/off እያደረግን መጠቀም እንችላለን።
ፕሮፋይላችን ውስጥ ከገባን በኋላ personalization ከዛ enable Customization የሚለውን on በማድረግ custom instructions, Nickname, more about you የሚሉት ውስጥ ስለኛ ልዮ ልዩ መረጃዎችን በማስገባት chatGpt የሚሰጠንን ምላሽ ማስተካል እንችላለን።
ማሳሰቢያ፡ Enable personalization የሚለው on ማድረግ እና ካስተካከላችሁ በኋላ የright ምልክቱን መንካት አትርሱ። ከዚህ በኋላም በChatGpt ምላሾች ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላችሁ።
©bigahbesha_softwares
4 846
◃ ◅ ◄ ◆ 8⃣ ◆ ► ▻ ▹
If you just look at it normally, it seems like just a number. But if you look carefully, it’s not... 😁
.
4 846
◃ ◅ ◄ ◆ 8⃣ ◆ ► ▻ ▹
If you just look at it normally, it seems like just a number. But if you look carefully, it’s not... 😁
.
4 846
After a week...
No one:
ASTU Network:
#Lost_Id
Ugr/306***/16
Contact: @* * * * * 😂
.
4 846
📢 10 Great Sample Questions for UAT – Addis Ababa University Quantitative (Math) 1️⃣ Question: If a car travels 120 km in 2 hours, what is its average speed? A. 50 km/h B. 60 km/h C. 70 km/h D. 80 km/h Answer: B. 60 km/h Explanation: Average speed = distance ÷ time = 120 ÷ 2 = 60 km/h 2️⃣ Question: Solve for x: 2x + 7 =19 A. 5 B. 6 C. 7 D. 8 Answer: B. 6 Explanation: 2x + 7 = 19 → 2x = 12 → x = 6 3️⃣ Question: A shop sells pencils at 5 for 10 birr. How much will 12 pencils cost? A. 18 B. 24 C. 22 D. 20 Answer: B. 24 Explanation: 1 pencil = 2 birr → 12 × 2 = 24 birr 4️⃣ Question: The average of five numbers is 12. If one of the numbers is 15, what is the sum of the remaining four numbers? A. 45 B. 40 C. 48 D. 50 Answer: A. 45 Explanation: Total sum = 12 × 5 = 60. Subtract 15 → 60 – 15 = 45 Verbal (English) 5️⃣ Question: Choose the word opposite in meaning to “ancient”: A. Old B. Modern C. Historic D. Antique Answer: B. Modern Explanation: “Ancient” means very old; the opposite is “modern.” 6️⃣ Question: Fill in the blank: She ____ to the market yesterday. A. go B. went C. goes D. going Answer: B. went Explanation: Past tense of “go” is “went.” 7️⃣ Question: Identify the correctly spelled word: A. Recieve B. Receive C. Recive D. Receve Answer: B. Receive Explanation: Correct spelling (rule: i before e except after c). Logical Reasoning 8️⃣ Question: If all roses are flowers and some flowers fade quickly, which statement is true? A. All roses fade quickly B. Some roses may fade quickly C. No rose fades quickly D. Roses are not flowers Answer: B. Some roses may fade quickly Explanation: Not all flowers fade quickly, but some may. Since roses are flowers, some may fade. 9️⃣ Question: Find the next number in the series: 2, 4, 8, 16, ___ A. 18 B. 20 C. 32 D. 24 Answer: C. 32 Explanation: Each number doubles the previous: 2×2=4, 4×2=8, 8×2=16, 16×2=32. 🔟 Question: A is taller than B. C is shorter than A but taller than B. Who is the shortest? A. A B. B C. C D. Cannot determine Answer: B. B Explanation: A > C > B → B is the shortest.—
Posted by AAU NEWS
🛑 BUT WAIT❗️🫥
WHAT...❓🤔👀 ... HOW❓🤷♂️🤣
.4 846
Dorm assignments for some schools haven't been updated yet. They will be available soon. Please check back later.
Also, the assignments might be reassigned, so recheck the portal periodically!
Thank you!
|| @ASTU_Network
4 846
#NOTICE ‼️
➲ For all ASTU Senior Students:
The dorm assignments for this year have been updated. You can check your assignments on the portal.
🌐 Portal Link 👇
🔗: https://estudent.astu.edu.et/|| @ASTU_Network
4 846
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
👉 Last Year's Cutoff Point (CGPA) for SE in Different Universities
➲ AAU:
3.95
➲ AASTU: 3.78
➲ ASTU: 3.25
☝️ Moral of the Story: 🥲
👉 If the cutoff point for a highly desired department at some random campus is low, it doesn't mean the students are dumb, it means that campus is basically Earth's h*ll... 🔥🤯🤣
Don't underestimate ASTU! 😈🤫😎
.4 846
ተማሪዎች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲያገኙ የሚደረግበትን አሰራር ለማመቻቸት እየተሰራ ነው ገቢዎች ሚንስቴር ።
በ2018 የትምህርት ዘመን ወደ መንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) በሁሉም ቅርንጫፎች እየሰጠ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ለአሐዱ አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የታክስ ከፋዮች ምዝገባ እና አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ፋና፤ የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራትን በተመለከተ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ክፍያ የመክፈል በሕግ የተቀመጠ ኃላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።
ይህንን የወጪ መጋራት ክፍያን ለመሰብሰብ እንዲያመች በአዋጁ መሠረት ለገቢዎች ሚኒስቴር በተሰጠው ኃላፊነት፤ በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡
አሰራሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን አንስተው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ተቋማት ወይም ቀጣሪዎችና ባለድርሻ አካላት የወጪ መጋራትን ከመሰብሰብ አንፃር የተሰራው ሥራ ክፍተት ያለበት ሆኖ በመገኘቱ ያለውን አሰራር ለማሻሻል ያለመ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያቸውን በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በቀላሉ መፈፈም እንዲችሉ ለማድረግም ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህም መሠረት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ፤ በሁሉም የገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፎች በመገኘት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ተማሪዎች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲያገኙ የሚደረግበትን አሰራር ለማመቻቸት እየተሰራ ነው ተብሏል ።
አሐዱ ሬዲዮ
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
4 846
#Academic_Calendar #2018
👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደርን ይፋ ባደረገው መሰረት በአመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇
1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]
➠ Oct.1 - 2/2025 G.C.
(Wednesday - Thursday)
➥ መስከረም 21 - 22/2018 ዓ.ም
(ረቡዕ - ሐሙስ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Oct.3 - 6/2025 G.C.
(Friday - Monday)
➥ መስከረም 23-26/2018 ዓ.ም
(አርብ - ሰኞ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Oct.3/2025 G.C.
(Friday)
➥ መስከረም 23 /2018 ዓ.ም
(አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
4. First Semester Mid-Exam
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ሚድ ፈተና]
➠ Nov.17-21/2025 G.C.
(Monday - Friday)
➥ ህዳር 8-12/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
5. First Semester Class End
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]
➠ Jan.2/2026 G.C.
(Friday)
➥ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
(አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
6. First Semester Final Exam
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]
➠ Jan.5-16/2026 G.C.
(Monday - Next Friday)
➥ ታህሳስ 27 - ጥር 8/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
◆🔹♦️🔷 🔶 ▶️ 🔶 🔷♦️🔹◆
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
7. Inter-Semester Break
[የሴሚስቴር የእረፍት ጊዜ]
➠ Jan.19-Feb.1/2026 G.C.
(Monday - Next Sunday)
➥ ጥር 11 - ጥር 24 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ እሁድ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
◆🔹♦️🔷 🔶 ⏸ 🔶 🔷♦️🔹◆
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
8. 2nd Semester Registration/Readmission
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ]
➠ Feb.2 - 3/2026 G.C.
(Monday - Tuesday)
➥ ጥር 25 - 26/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ማክሰኞ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
9. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Feb.4-5/ 2026 G.C.
(Wednesday - Thursday)
➥ ጥር 27 - 28/2018 ዓ.ም
(ረቡዕ-ሐሙስ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
10. Second Semester Classes Begin
[የሁለተኛው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Feb.4 /2026 G.C.
(Wednesday)
➥ ጥር 27 /2018 ዓ.ም
(ረቡዕ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
11. Second Semester Mid-Exam
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ሚድ ፈተና]
➠ Mar.23-27/2026 G.C.
(Monday - Friday)
➥ መጋቢት 14 - 18/ዓ.ም
(ሰኞ - አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
12. Second Semester Class End
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]
➠ May 15/2026 G.C.
(Friday)
➥ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም
(አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
13. Second Semester Final Exam
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]
➠ May 18-29/2026 G.C.
(Monday - Next Friday)
➥ ግንቦት 10 - 21/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
14. Non-graduating students leave from the campus
[ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን]
➠ Jun.1/2026 G.C.
(Monday)
➥ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
(ሰኞ)
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
15. Graduation Day! 🎓
[የምረቃ ቀን]
➠ June 20/2026 G.C.
(Saturday)
➥ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም
(ቅዳሜ)
👆 በአመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ከላይ ያሉትን ይመስላሉ። የሚቀየር ነገር ካለ እናሳውቃለን! ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ! ❤️
እናመሰግናለን! 🙏
|| @ASTU_Network4 846
#TIN
👉 “ግቢ ስንሄድ TIN number መያዝ ግዴታ ነው ወይስ አይደለም?” የሚለውን ጥያቄ በብዙ ተማሪዎች እየተጠየቅን ነው። ሆኖም እንደ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ መሰረት TIN number አውጡ ተባለ እንጂ ዩኒቨርሲቲዎች ግዴታ አላደረጉም። ስለዚህ አሁን ላይ ተመዝግቦ ለመማር TIN number ግዴታ አይደለም ብለን እናስባለን። ግዴታ በሚሆንበት ጊዜ ዩኒቨርሲቲዎች ያሳውቃሉ። አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ ወይም ትምህርት ለመማር TIN ግዴታ ነው ብሎ እንዳላሳወቀ ይታወቃል።
👉 ነገር ግን የሚሆነው እና የሚባለው ስለማይታወቅ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ወደ ግቢ ስንሄድ TIN number አውጥተን ይዘን ብንሄድ አይከፋም። ወደ ግቢ የምንገባበት ጊዜ እየደረሰ ስለሆነ TIN number እስካሁን ያላወጣችሁ ተማሪዎች በየወረዳችሁ (በየአስተዳደር መዋቅራችሁ) የገቢዎች ቢሮ በመገኘት እና TIN number በማውጣት እራሳችሁን ከአላስፈላጊ መጉላላት ጠብቁ እንላለን።
➲ TIN number ለምን አስፈለገ? ጥቅሙስ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ካላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ 👇
🔗 https://t.me/ASTU_Network/1723|| @ASTU_Network
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
