uz
Feedback
CoBE and Commerce S.Council 2018 E.C .

CoBE and Commerce S.Council 2018 E.C .

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
4 022
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+397 kun
+14330 kun
Postlar arxiv
3_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Second_round_–_September_14,_2026.xlsx0.38 KB

ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ መስፈርቶች፡ > በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ > በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ > ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤ
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን https://stu.astu.edu.et/astu-results ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ። @tikvahuniversity

+1
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በመሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫቸውን እስካሁን ያላስገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን እስከ መስከረም 5 ቀን ማጠናቀቅ ይችላሉ ተብሏል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ለማስገባት student.ethernet.edu.et የተሰኘውን ድረ-ገጽ በመጠቀም የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በማስገባት ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ መልዕክት ተላልፏል። #MoE @tikvahethiopia

የ 2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር! 👉Exit Exam --ሰኔ 3--13/2019 👉Grade 12 Exam -- ሰኔ 28--ሐምሌ 9/2019 የትምህርት  ሚንስትር  አጠቃላይ  የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

↘️Happy Ethiopian New Year! ➡️ እንኳን አደረሰዎ! ➡️ Baga Geessan! መልካም አዲስ ዓመት!
↘️Happy Ethiopian New Year! ➡️ እንኳን አደረሰዎ! ➡️ Baga Geessan! መልካም አዲስ ዓመት!

የአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ መልእክት መልካም አዲስ አመት - Happy Ethiopian New Year 2019 ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት

መልካም አዲስ አመት Happy Ethiopian New Year-2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

2nd round UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ መስፈርቶች፡ > በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ > በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ > ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡ SHARE @AAUNEWS1

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለአዲሱ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ለተማሪዎቻችን ስኬታማ የትምህርት ዘመን እ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለአዲሱ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ ለተማሪዎቻችን ስኬታማ የትምህርት ዘመን እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። የትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሳምንት የትምህርት መርሃ-ግብር እንደሚከተለው የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን፡- • ሀሙስ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም፡ ደማቅ የመክፈቻ ስነስርዓትና መደበኛ ትምህርት በይፋ የሚጀመር ሲሆን፣ ትምህርቱ ለግማሽ ቀን ብቻ ተሰጥቶ በ6:00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ይሆናል። • ዓርብ፣ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም፡ ትምህርት ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን፣ እስከ 9:20 ሰዓት ድረስ የሚቀጥል ይሆናል። ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን በሰዓቱ እንድትልኩ እና የመውጫ ሰዓታቸውን አውቃችሁ አስፈላጊውን ክትትል እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን። መልካም አዲስ ዓመት! @AAUMEREJA

📌 ውጤት እስካሁን ያላያችሁ ተማሪዎች ይህን Website ተጠቀሙ https://admission.aau.edu.et ገብታችሁ እዩ።

The Nordic-Africa EV Summit (www.africa summit.com) will take place from 14–16 September in Addis Ababa at the Science Museum. As part of this Summit, the College of Technology and Built Environment (CTBE) will co-host a half-day working session on Monday, 14 September, bringing together leaders and experts from research, academia, industry, government, and the Nordic-African e-mobility ecosystem. The program for the morning session is available under “EV Transition Work Sessions” on the Summit program page: https://lnkd.in/ejtASWry We are pleased to invite academic staff and students engaged in research or work related to electric mobility (e-mobility) to participate in this half-day session, which will be held at the CTBE Auditorium. Registration link: https://lnkd.in/eBmfkerD Join👇 @OPPsphere

ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንያት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ  በተለያየ ምክንያት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና  መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ  አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ እናሳውቃለን፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡ ·  በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም  በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ ·  በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም   ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et  ጥብቅ ማሳሰቢያ፡ በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Graduate Students & Early-Career Researchers: Join the Longitudinal Mixed Methods Research Tr
#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Graduate Students & Early-Career Researchers: Join the Longitudinal Mixed Methods Research Training🚀 ✨Are you a graduate student, researcher, or instructor interested in strengthening your research skills? The Center for Human Rights (AAU), GAGE Programme, and QUEST Research, Training and Consultancy Services are offering a one-day practical training on Longitudinal Mixed Methods Research. What You’ll Learn: 🎯KoboCollect — Mobile data collection 🎯SPSS — Quantitative data analysis over time 🎯MAXQDA — Coding and analyzing qualitative data 🎯How to integrate quantitative and qualitative findings in longitudinal research What You’ll Gain: 🔹Hands-on experience with key research tools 🔹Practical understanding of longitudinal mixed methods research 🔹Skills to produce evidence-based findings for policy and programs 🔹Certificate of participation upon completion Who Can Apply: 🔸Master's degree holders or current graduate-level students from any field 🔸Early-career researchers or instructors based in Addis Ababa 🔸Applicants who can attend the international conference in person on September 22–23, 2026 📅Training Date: September 24, 2026 🎯Conference Date: September 22–23, 2026 📍Venue: Center for Human Rights, Addis Ababa University ⏳Duration: 1 day 📩Selected Participants Notified: September 15, 2026 🔗Apply: https://forms.gle/j6iZJVQRJKC74dG79 📝Deadline: September 13, 2026 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts

Dear all, I hope you are doing well. Please find attached the flyer for our upcoming virtual meeting on “The Role of CSOs in Road Safety,” scheduled for 18 September 2026 (Friday) at 2:30 PM (EAT). The meeting will provide an opportunity for Civil Society Organizations to share experiences, discuss challenges, explore solutions, and strengthen collaboration toward safer roads and communities. We kindly encourage you to register using the link/QR code provided in the flyer or using the registration link provided below                                                  https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScT3_1l3AXDbqp7elt5sdDU2RxasxizxZ12uSBcocwbwJmKMA/viewform?usp=publish-editor  Please share the invitation with relevant colleagues and organizations. We look forward to your participation and valuable contributions. Best regards, Bethel Solomon (MD)

#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling University Students: Join the Ethiopian Collegiate Programming Contest 2026🚀 ✨Are you a univ
#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling University Students: Join the Ethiopian Collegiate Programming Contest 2026🚀 ✨Are you a university student passionate about programming, algorithms, and problem-solving? Gather a team of 3 and compete in the 11th Ethiopian Collegiate Programming Contest (ETCPC 2026), where students from universities across Ethiopia come together to compete for the chance to advance to the ICPC. What You’ll Gain: 🔹Challenge yourself with competitive programming problems 🔹Improve your problem-solving and algorithmic skills 🔹Compete with talented programmers from across Ethiopia 🔹Represent your university on the competitive programming stage 🔹Opportunity to advance toward the ICPC Who Can Apply: 🔸University students in Ethiopia 🔸Teams of 3 students 🔸Students interested in competitive programming, algorithms, and problem-solving 📅Event Date: October 8–9, 2026 📍Venue: Adama Science and Technology University (ASTU), Adama 🔗Apply: https://luma.com/sgzvpply 📝Deadline: September 11, 2026 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts

Dear Members of the Addis Ababa University Community,Esteemed Partners,As we bid farewell to the unprecedented academic year 2025/26 and welcome the Ethiopian New Year and the new academic year 2026/27, I extend my warmest greetings and heartfelt wishes to the entire Addis Ababa University community: our faculty, staff, and students, and to our valued partners and friends at home and abroad.The year we have just concluded will remain a defining chapter in the history of Addis Ababa University. It was a year of reflection, celebration, transformation, and renewed commitment to our enduring mission. Most notably, we celebrated the 75th anniversary of our University, the Diamond Jubilee, commemorating seven and  half decades of excellence, service, scholarship, and contribution to Ethiopia and beyond.The year also marked the successful conclusion of our transition to institutional autonomy, a historic milestone that opens a new chapter in the University's development. Autonomy brings with it not only greater opportunities, but also greater responsibility. It calls upon all of us to strengthen our culture of accountability, integrity, innovation, excellence, and service to our nation and society.Throughout the 2025/26 academic year, our collective efforts have continued to advance the University's core missions. We have made important strides in teaching and learning, research and innovation, community and professional service, strategic partnerships, digital transformation, resource mobilization, and accountable and effective governance. These achievements have been made possible through the dedication and resilience of our faculty and staff, the commitment and determination of our students, and the continued confidence and support of our partners.I wish to express my profound appreciation to every member of the University community for your contribution to these accomplishments. I also extend our sincere gratitude to our governmental institutions, development partners, academic and research collaborators, alumni, private-sector partners, and all friends of Addis Ababa University whose support continues to strengthen our institution.As we enter the 2026/27 academic year, we do so with confidence, humility, and a renewed sense of purpose. Our achievements of the past years are not an endpoint; they are a foundation upon which we must build. The new academic year should be a year of consolidating our successes, addressing our challenges with determination, and pushing the bar of excellence even higher.With the opportunities created by our institutional autonomy, we must strive to make Addis Ababa University an even stronger center of knowledge creation, innovation, scholarship, and societal transformation. We must deepen the quality and relevance of our education, strengthen research that responds to national and global challenges, expand meaningful partnerships, accelerate digitalization, mobilize resources responsibly, and uphold the highest standards of accountability and institutional governance.Above all, let us continue to nurture AAU’s culture founded on excellence, integrity, inclusiveness, collegiality, innovation, and service. The future of Addis Ababa University will be shaped by what we collectively choose to do in this new chapter of its distinguished history.On behalf of the leadership of Addis Ababa University, and on my own behalf, I wish our students, faculty, staff, alumni, partners, and the entire University family a Happy, Peaceful, and Prosperous Ethiopian New Year 2019.  May the New Year bring renewed hope, good health, success, and prosperity to you, your families, and our beloved country Ethiopia.I warmly welcome you all to the 2026/27 academic year. Let us enter this New Year with renewed energy, shared purpose, and an unwavering commitment to excellence. Happy Ethiopian New Year! መልካም አዲስ አመት ፡  እንቁጣጣሽ  Samuel Kifle (PhD)President, Addis Ababa University @AAUMEREJA